Wednesday, 27 February 2019

የመልዕክት ርዕስ ፦ የሚደርስብህን ዛቻ በመሠውያው ሥፍራህ ( በጓዳው ጸሎትህ ) ስበረው እንጂ አትሽሸው የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን በነገው ዕለት የሚኖረን የመልዕክትና የጸሎት ጊዜ ነው :: ከላይ በርዕሱ እንደተመለከታችሁት «የሚደርስብህን ዛቻ በመሠውያው ሥፍራህ ( በጓዳው ጸሎትህ ) ስበረው እንጂ አትሽሸው »በሚል ርዕስ ወደ እናንተ ቀርባለሁ :: ጌታ በዚህ ቃል ይባርከናል ስለዚህ መልዕክቱ እንዳያመልጣችሁ በሰዓታችሁ ተገኙ :: ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ :: አባ ዮናስ ጌታነህ የቃሉ አገልጋይ

No comments:

Post a Comment