የመልዕክት ርዕስ፦ አገልጋይና ባለራዕይ የመልዕክት ርዕስ፦ አገልጋይና ባለራዕይ በዚህ ትምህርት ውስጥ አገልጋይና ባለራዕይ ልዩነታቸውን አይተናል በተለይም ባለራዕይ ሊሆን ስለሚገባው ነገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ተመልክተናል ባለራዕይ ብዙውን ጊዜ የሚያይና የሚሰማ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም ምን ታያለህ በሚል በእግዚአብሔር ቃል ዕይታው ይመዘናልና ኤርምያስ 1 ፥ 1 _ 11 ይህ ሲሆን ባየውና በሰማው ነገር ምስክር ይሆናል ከዚህም ሌላ ፈተና በሕይወቱ ቢመጣም ይጸናል የሐዋርያት ሥራ 26 ፥ 2 _ 3 ፤ 22 ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ራዕይ ወደ ፍጻሜው ይቸኩላል ቅዱሳን ለተጨማሪ መረጃ ቪዲዮውን ደግማችሁ ስሙት ተባረኩ ከስምዓ ጽድቅ ሐዋርያዊ የኦርቶዶክስ ተሃድሶ
No comments:
Post a Comment