Tuesday 7 July 2020

ይህ አንቀጽ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ሴቶች ነው፤ ሳይኳሉና ሳይቀባቡ ሰውነታቸውን በሚገባ ሸፍነው ሚወጡ ሙስሊም ሴቶችን ቂል አድርገው ለሚስሏቸው ኦርቶዶክስ ሴቶች፥ እባካቹ በጥሞና አንብቡት፡

ይህ አንቀጽ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ሴቶች ነው፤ ሳይኳሉና ሳይቀባቡ ሰውነታቸውን በሚገባ ሸፍነው ሚወጡ ሙስሊም ሴቶችን ቂል አድርገው ለሚስሏቸው ኦርቶዶክስ ሴቶች፥ እባካቹ በጥሞና አንብቡት፡-

"ነገር ግን ላመኑ ሴቶች #ራሳቸውን በንጽህና #ሊሸፍኑ_ይገባል #የፊታቸውን #ውበት #በማሳመርና #ቀለም #በመቀባት #አይደለም፥ እግዚያብሔር በፈጠረው መልክ ውስጥ ጥቅም በሌለው #ኩል #በመኳልና #ማጌጥም #አይደለም፤ #እንዲህ #ያለውንም #ሁሉ #አይስሩ፤ ነገር ግን እነሱ #ተከናንበው #በጎዳና ራሳቸውን ዝቅ አድርገው #ይሂዱ፡፡ ምእመናት ሆይ! ራሳችሁን ጠብቁ ከማንም ጋር አትነጋገሩ፤ ይልቁንም ከባሎቻቹ ጋር በጥላቻ አትነጋገሩ" (መጽሀፈ-ዲድስቅልያ ገጽ 22 ፥አንቀጽ 32)



No photo description available.

No comments:

Post a Comment