Tuesday 7 July 2020



ኦርቶዶክሶች ኑ መጽሐፈ አክሲማሮስን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እናስታርቀው!
መጽሐፍ ቅዱስ




ማቴ1:13 ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ #አብዩድም_ኤልያቄምን ወለደ፤ #ኤልያቄምም_አዛርን ወለደ፤
14 #አዛርም_ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪምን ወለደ፤ አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤
መጽሐፈ አክሲማሮስ
አክሲማሮስ ዘአርብ ገፅ 219
ዘሩባቤል አብዩድን ወለደ፣ #አብዩድ_ አዛርን ወለደ፣ #አዛር_ኤልያቄምን ወለደ፣ #ኤልያቄምም_ሳዶቅን ወለደ...


No photo description available.

No comments:

Post a Comment