Tuesday 7 July 2020

ኦርቶዶክሶች ኑ መፅሐፍ ቅዱስን ከመፅሐ ቀለሜንጦስ ጋር እናስታርቀው!

Elias Mohammed - የኦርቶዶክስ ቀኖናዎችና ገድላት ሲፈተሹ ...





የኦርቶዶክስ ቀኖናዎችና ገድላት ሲፈተሹ:
ኦርቶዶክሶች ኑ መፅሐፍ ቅዱስን ከመፅሐ ቀለሜንጦስ ጋር እናስታርቀው!

አዳም ሲሞት እድሜው ስንት ነበር? 930 ወይስ 950?

መፅሐፍ ቅዱስ

" አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ #ዘጠኝ #መቶ #ሠላሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም። "
(ኦሪት ዘፍጥረት 5:5)

መፅሐፈ ቀለሜንጦስ
ምዕራፍ 2 የአዳም ወድቀት

69 አዳም በዘጠኝ መቶ ሃምሳ አመቱ ሞተ በመገነዣውም ጊዜ የመላዕክት ሰራዊት በሙሉ ተሰብስበው አዳም በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ክብር ተሰጥቶታልና ነገር ግን የገነዘው ልጁ ሴት ነው
.......

No comments:

Post a Comment