Sunday 1 March 2020

መዝገበ ጸሎት የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት ክፍሎችን የያዘ መጽሐፍ ነው በዚህ መፅሐፍ ውስጥ ምን እንደሆነ ትርጉማቸው የማይታወቅ ቃላት እናገኛለን

መዝገበ ፀሎት የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን

ከሰይጣን ወጥመድ ለማምለጥ ከአጋንንት ሁሉ ፀብ ለመዳን ይህንን አስማተ መለኮት እፀልያለሁ እንዲህ እያልኩ

ኤስኮ፣ አስሌ፣ኤፓ፣ኬነከምካም፣ ኤቦካ፣ ኪሮም ፣ ለካፍ ፣ፌኤ ፣ሎኬ፣ ወአርነኬ ፣ ንዕ ፣ ወአብሶላ ፣ አስሌክ ፣ አበስኩዕ ፣ አሜዕ ፣ አውፅዕ ፣ኤቃዕ ፣ አዎዕ ፣ ካብዕሬው ፣ አሜዕ ፣ አርጣሊዮን ፣ ያብሳት ፣ጸ ፣ ጸ ፣ ጸ ፣ ጸ ፣ ጸ ፣ ጸ ፣ ጸ ፣ጸ ፣ ጸ

እነዚህ ትርጉም አልባ ቃላት የአምላክ ኀቡዕ ስሞች ናቸው ይለናል የመዝገበ ፀሎት ፀሀፊ ከሆኑ እነዚህ ስሞች በትኛው መፅሐፍና ለየትኛው ነብይ እንደተሰጡ ሚነገረን የኦርቶዶክስ አማኝ ይኖራል?



No photo description available.

No comments:

Post a Comment