Thursday 21 June 2018

የተቋቋመች ማኅበረ ጽዮን ሰማያዊት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ከአዳኟ ከኢየሱስ የተፋታችበት የቁልቁለቱ መንገድ (...የተቋቋመች ማኅበረ ጽዮን ሰማያዊት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ከአዳኟ ከኢየሱስ የተፋታችበት የቁልቁለቱ መንገድ ( ቊጥር 7 ) ክፍል አራት ጸሎታ ለማርያም ወስእለታ ያድኅነነ እመዓተ ወልዳ
የማርያም ጸሎትና ልመና ከልጇ ቊጣ ያድነን
የውዳሴ ማርያም መርገፍ ማሳረጊያ ወትቤ ማርያም ከመባሉ በፊት ውዳሴ ማርያም ከተደገመ በኋላ የሚባል ነው ገጽ 132 ወይም በአሥመራው እትም ገጽ 399 ኢየሱስ የተቆጣንና ከአስፈሪው ቁጣም የተነሳ የማርያም ምልጃ ያስፈለገው ሳይሆን በእኛ እና በድንግል ማርያም ሳይቀር የመጣውን የእግዚአብሔርን ቊጣ ተቀብሎ በሞቱ በኩል ያስታረቀን ነው ( ቆላስያስ 1 ፥ 21 እና 22 )

No comments:

Post a Comment