Friday 30 December 2016

Image result for happy new year 2017



ሰላም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ Happy new year 2017 እንኳን ለሁለት ሺህ አስራ ሰባት አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 



ይህ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry  ነው በነገው ዕለት ባለሁበት ከተማ በካናዳ ኦታዋ የሰዓት አቆጣጠር 10 ከ30 የማለዳ ጊዜ ላይ  10 : 30 In the Morning አዲሱን ዓመት ከእናንተ ከቅዱሳን ጋር በመሆን በጸሎት የምንቀበልበት ዓመት ስለሆነ በዚሁ ሰዓት ተገኝታችሁ የዚሁ ጸሎት ተካፋይ እንድትሆኑ በማክበር ጥሪዬን ለማስተላለፍ እወዳለሁ በዚህ የጸሎት አገልግሎት ውስጥ የዓመቱን መሪ ጥቅስ በጥቂቱ እንከፋፈላለን ከዚያ መልስ ግን በዚሁ ቃል ላይ እንጸልያለን ከዚህም ሌላ ጸሎት ለሚፈልጉ ሁሉና በሌሎችም አርዕስቶች ላይ ጌታ መንፈስቅዱስ እንደመራን በስፋት የምንጸልይ ይሆናል ይህንን ፕሮግራም የማስተላልፈው በፌስቡክ ላይቭ ስለሆነ በዚሁ መስመር ላይ በሰዓቱ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ አሁንም በድጋሜ በአክብሮት ጥሪዬን ለማስተላለፍ እወዳለሁ ስለዚህ ቅዱሳን እንዳትቀሩ ሌሎችንም ወደዚሁ የፌስቡክ ላይቭ የጸሎት አገልግሎት በመስመሩ ላይ እንዲገኙ ጋብዙ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አዲሱ ዓመት ለሁላችንም የደስታ የበረከት የመጽናናትና ለእግዚአብሔርም የሥራ ዓመት ሆኖልን ለወንጌሉ ሥራ ይበልጥ የምንነሳሳበት ዓመት እንዲሆን የሁላችንም ጸሎትና መሻት ነው መልካም አዲስ ዓመት ተባረኩ 



ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ 

No comments:

Post a Comment