Friday 4 November 2016

ሐ )በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው You do not know where he comes from , and ...የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እንደምታስታውሱት የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፱ ን እየተማማርን ነው የዚህን ዓይኑ የበራለትን ሰው ከቤተሰቡ በተለየ ሁኔታ በጽኑ የመሠከረውን ምስክርነት በስፋት እንመለከታለን ከዚሁ ጋር አያይዘን ኢየሱስ ትምህርቱም ሆነ መልዕክቱ የአብ ስለሆነ ስለ አብ የመሠከረውንና ደቀመዛሙርት ከክርስቶስ ጋር ኖረው የሚመሠክሩ መሆኑን የምናይበት ክፍል ነው ለዛሬ ሐ )በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው የሚለውን እናያለን በሚቀጥለው ክፍለጊዜያችን ደግሞ መ )የኢየሱስን ምስክርነትና ደቀመዝሙርን ምስክርነት እንመለከታለን ቅዱሳን ተከታተሉ ጌታ ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

No comments:

Post a Comment