Friday 11 November 2016

( መ ) የኢየሱስ ምስክርነትና የደቀመዛሙርት ምስክርነት የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እንደምታስታውሱት የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ን እየተማማርን ነው የዚህን ዓይኑ የበራለትን ሰው ከቤተሰቡ በተለየ ሁኔታ በጽኑ የመሠከረውን ምስክርነት በስፋት እንመለከታለን ከዚሁ ጋር አያይዘን ኢየሱስ ትምህርቱም ሆነ መልዕክቱ የአብ ስለሆነ ስለ አብ የመሠከረውንና ደቀመዛሙርት ከክርስቶስ ጋር ኖረው የመሠከሩ መሆኑን የምናይበት ክፍል ነው ለዛሬ ( ሐ ) በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው የሚለውን እናያለን በሚቀጥለው ክፍለጊዜያችን ደግሞ ( መ ) የኢየሱስን ምስክርነትና የደቀመዛሙርትን ምስክርነት እንመለከታለን ቅዱሳን ተከታተሉ ጌታ ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

No comments:

Post a Comment