Saturday 20 June 2015

My Slideshow የተወደዳችሁ ቅዱሳን በJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር በተከታታይ የሚቀርብ የጋብቻ ትምህርት ይኖረናል ይህ የጋብቻ ትምህርት ላገቡ ሰዎች የሚጠቅም እንዲሆን ተደርጐ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው እንደገናም ይህ የጋብቻ ትምህርት በተለያዩ ንዑሳን አርዕስቶች ዙርያ የተዘጋጀ ስለሆነ ደረጃውን ጠብቀን በየተራ ለእናንተ ለአድማጮች እናቀርበዋለን ስለዚህ ቅዱሳን ትምህርቱ ሳያመልጣችሁ ሁሉንም የሚለቀቁትን ትምህርቶች እየገባችሁ በመስማት ትዳራችሁን በእግዚአብሔር ቃል እንድታክሙና እንድታቀኑ በጌታ ፍቅር ላሳስባችሁ እወዳለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የትምህርቱ አዘጋጅ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

No comments:

Post a Comment