Thursday, 5 May 2016

መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል

መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል




፬ኛ ) መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፬ _

) ክርስቲያን ያልሆነ ፍጥረታዊ ሰው አለ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፬

_ በገዛ ራሱ መንገዶች ብቻ ይደገፋል 

_ በመንፈሳዊ በኩል በኃጢአት ምክንያት የሞተ _ _ _ ከእግዚአብሔር የተለየ ነው 

) በእግዚአብሔር መንፈስ ቁጥጥር ሥር የሆነና የተሞላ ክርስቲያን የሆነ መንፈሳዊ ሰው አለ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፭ _ ፲፮ 

_ ማለቅያ ወደሌላቸው የእግዚአብሔር የፍቅርና የኃይል ምንጮች ባለማቋረጥ ይመጣል 

) አማኝ ቢሆንም ቅሉ የክርስትናን ሕይወት በገዛ ራሱ ኃይል መኖር የሚሞክረው ሥጋዊው ወይም ዓለማዊው ሰው አለ  ፩ኛ ቆሮንቶስ _

፭ኛ) ለሥጋዊ ክርስቲያን እግዚአብሔር መንገድ አዘጋጅቶአል 

ሥጋዊው ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ በእምነት መለማመድ ይችላል ሮሜ ፳፭  

) መንፈስ ቅዱስ የኃይል ምንጭ ነው 

መንፈስ ቅዱስ ከኃጢአትና አሞት ኃይል ነጻ ሊያወጣን ይችላል በግል የወጡ ኃይማኖታዊ ሥርዓቶች ወደ መሸነፍና ወደ ጭንቀት ይመራሉ የመንፈስቅዱስ ኃይል ብቻ ነው ድል የሚሰጠው 

)ቁልፍ እምነት ነው 

በመንፈስቅዱስ ስንኖር የክርስቶስን የትንሣኤ ኃይልና ሕይወት በእምነት በእኛ ውስጥ መለማመድ እንችላለን 


) ዓለማዊው ክርስቲያን መፍትሔውን የራሱ ሊያደርግ ይችላል 

ወደ ውጪ መተንፈስ |ኃጢአታችንን መናዘዝ |እና ወደ ውስጥ መተንፈስ |በእምነትና በፈቃደኝነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ኃይል መቀበል |የሆነው መንፈሳዊ እስትንፋስ በመለማመድ ሥጋዊ ሰው የእግዚአብሔርን መፍትሔ ሊያገኝና መንፈሳዊ ክርስቲያን ሊሆን ይችላል 

፮ኛ)በ፩ኛ ዮሐንስ ባለው የተስፋ ቃል መሠረት ኃጢአታችንን ስንናዘዝ |ኃጢአታችንን በተመለከተ ከእግዚአብሔር ጋር ስንስማማ |በመንፈሳዊ ሕይወት ወደ ውጪ እንተነፍሳለን 

)መናዘዝ ማለት ኃጢአታችንን በተመለከተ ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ነው 

* ኃጢአታችንን ትክክል እንዳልሆነና እግዚአብሔርን እንደሚያሳዝነው አምነን እንቀበላለን 

* የክርስቶስን ሞትና ለኃጢአታችን በመስቀል ላይ ያፈሰሰልንን ደም መሠረት በማድረግ _ _ _ እግዚአብሔር ያለፈውን ያለውንና የሚመጣውን ኃጢአታችንን ይቅር እንዳለልን አምነን እንቀበላለን 

* በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንናዘዛለን ስለ ኃጢአታችንም ያለንን አመለካከት እንለውጣለን ይህም የጸባይ ለውጥ ያመጣል ወደ ውጪ መተንፈስ _ _ _ ኃጢአታችንን መናዘዝ _ _ _ ከወደ ውስጥ መተንፈስ  _ _ _ በእምነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ኃይል መቀበል መቅደም አለበት 

)የይቅርታችን መሠረቱ በኃጢአታችን ምክንያት በእኛ ፈንታ ክርስቶስ መሞቱ ነው ዕብራውያን _ ፲፬ 

) ኃጢአትን ለምን እንናዘዛለን 

) መናዘዝ የእምነት መግለጫ ነው 

በዕብራውያን ምዕራፍ መሠረት ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ይቅር ስላለን መናዘዝ ብዙ ይቅርታን አያመጣም 

)መናዘዝ እግዚአብሔር ለእኛ ስላደረገው ፍቅር ምላሽ መስጠት ነው 

ስለዚህ መናዘዝ የእምነት መግለጫና የመታዘዝ እርምጃ ነው ውጤቱም እግዚአብሔር ለእኛ ብሎ በልጁ ሞት በኩል ያደረገልንን በልምምዳችን ውስጥ መግለጥ ነው 

)መናዘዝ በህብረት እንድንኖር ያደርገናል 



ኃጢአታችንን መናዘዝ እንቢ ብንል ዓለማውያን ሥጋውያን እንሆናለን በእግዚአብሔር ፍቅርና ይቅርታ ውስጥ በመኖር ፈንታ በጨለማ ውስጥ እንመላለሳለን 

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Pa...

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Pa...: የእግዚአብሔርን   ፍቅርና   ይቅርታ     እንዴት   መለማመድ   እንደሚቻል Lesson 2 Part one   ዓላማ   ፦   የዚህ   ትምህርት   ዓላማ   ኃጢአ ታችንን   እንዴት   መናዘዝና...

የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Part one

የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ  እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Part one

 



Related imageRelated imageዓላማ  የዚህ ትምህርት ዓላማ ኃጢአታችንን እንዴት መናዘዝና የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ  እንደሚቻል ማወቅ እንድንችል ነው 

የትምህርቱ ግብ  ይህ ትምህርት 

     1ኛ ) ኢየሱስ ማን እንደሆነና ለምን ወደ ምድር እንደመጣ መረዳት እንድንችል
      
    2ኛ ) በ1ኛ ቆሮንቶስ 2  14  3  3 የተጠቀሱትን  ሦስት ዓይነት ሰዎች መረዳትና መሳል እንድንችል 


       
   
  


3)  መንፈሳዊ እስትንፋስ ጽንሰ ሃሳብ የሆነው ወደ 
ውጪ መተንፈስ የሚለውን መረዳት እንድንችል 
        
4) ወደ ውጪ መተንፈስ _ _ _  መናዘዝ _ _  የሚለውን በሕይወታችን ተግባራዊ ማድረግ እንድንችል  ይረዳናል

 Related image

መግቢያ  ማንኛውም ሰው በሕይወቱ ሊለማመድ  ከሚቻለው ትልቁ ቁም ነገር ኢየሱስ ክርስቶስን በግል ማወቅ ነው 


1ኛ) ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው 


ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው 

) እግዚአብሔር እንደሆነ ተናግሮአል 

) ትንቢትን ፈጽሞአል |

ምሳሌ  መወለዱ ኢሳይያስ 7  14 እና ማቴዎስ 11  18 _ 25 |


) ከሞት ተነስቶአል  ሉቃስ 24 እና ማቴዎስ 28  1 _ 10 

 
Image result for jesus RESURRECTED FROM DEATH

2ኛ) ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው ለምንድነው 

) ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለእኛ የዘላለም ሕይወት ለመስጠት ነው ዮሐንስ 3  16 ይቅር ሊለንና ከኃጢአት ነጻ ሊያወጣን መጣ ኢየሱስ ብቻ ነው የኃጢአት ይቅርታ ሊሰጠን የሚችለው ምክቱም እርሱ ብቻ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው ሮሜ 8  1 እና 2


Related image

Related imageኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለእኛ የተትረፈረፈ ሕይወት ሊሰጠን ነው ዮሐንስ 10  10 


 


ኢየሱስ የክርስትና ሕይወት የሚያስደንቅና የተትረፈረፈ እንዲሆን ነው ይህንኑ ቃል እንዲህ ሲል የተናገረን

3ኛ ) አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የተትረፈረፈውን ሕይወት አይለማመዱም 

ችግሩ  ሐዋርያው ጳውሎስና ጌታችን በመጽሐፍቅዱስ ውስጥ ያስተማሩትን የደስታና የድል ሕይወት አብዛኞቹ ክርስቲያኖች አይለማመዱም 


 


) የመጀመርያው ምዕተ ዓመት ቤተክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር 

) የመጀመርያው ምዕተ ዓመት ቤተክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር በዓለም ላይ ከባድ ተጽዕኖ አድርጋለች 

በሰው ታሪክ ውስጥ የሚያስደንቅና እጅግ ተስፋ የሚያስቆርጥ ጊዜ ይህ የአሁኑ ዘመን ነው ይህም ትልቅ ፈተና ነው 
 

)ዓለም በሃዘን  በፍርሃት  በጭንቀት ተሞልቶአል ወዘተርፈ




( ትምህርት ስምንት ) የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር የሚያውቀው ነገር ሲኖር በመከራ ውስጥ ያሳልፈናል (የትምህ..የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር የሚያውቀው ነገር ሲኖር በመከራ ውስጥ ያሳልፈናል ጌታ እግዚአብሔር የሚያውቀው ነገር ሲኖር ሕይወታችንን በተለያዩ መከራዎች ያሳልፈዋል ከእኛ ይልቅ የእኛን ነገር እግዚአብሔር በትክክል ያውቃል ጌታ እግዚአብሔር መልካም ነገራችንንም ሆነ መልካም ያልሆኑ ነገሮቻችንን በእርግጠኝነት ያውቃል በራዕይ መጽሐፍ ጌታ እግዚአብሔር ለኤፌሶን ቤተክርስቲያን እንዲህ ሲል ይናገራታል ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትሕንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ፦ ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ ይለናል ራዕይ 2 ፥ 2 እና 3 ይህ ብቻ አይደለም መዝሙረኛው ዳዊት ወደተናገረው ሃሳብ ስንመጣም ጌታ እግዚአብሔር መቀመጣችንና መነሳታችንን ሃሳባችንን ሁሉ ሳይቀር ከሩቅ ያውቃል ሌላው ቀርቶ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሠወሩም ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችሕ አዩኝ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ ይለናል መዝሙር (139) ፥ 15 እና 16 ስለዚህ በእግዚአብሔር የማይታወቅ የሕይወት ክፍል የለንም ጌታ እግዚአብሔር ከእኛ ይልቅ እርሱ ሕይወታችንን ከመጀመርያው አንስቶ እስከ መጨረሻው ያውቀዋል ማለትም ከዚህ በፊት የነበረውን አሁን ላይ ያለውን ወደፊትም የሚሆነውን ሕይወታችንን አምላካችን እግዚአብሔር በሚገባ ጠንቅቆ ያውቃል ያልተሠሩ አካሎቻችንን ዓይኖቹ ያዩ እግዚአብሔር ይሄ ትላንት የነበረና አሁን ላይ ያለ ወደፊትም እንደ እርሱ ፈቃድ በፊቱ የሚኖር ሕይወታችን ከእርሱ የተሠወረ ይሆናል ወይም ይጠፋበታል ለማለት አንችልም ከዚህም የተነሣ ጌታ እግዚአብሔር በሕይወታችን የሚያውቀው ነገር ሲኖር በመከራ ውስጥ ያሳልፈናል ታድያ ሕይወታቸውን በመከራ ውስጥ ካሳለፈው ሰዎች መካከል በምሳሌነት የምንመለከታቸው ሰዎች እንዳሉ መጽሐፍቅዱሳችን ይጠቁመናል ፦ 1ኛ ) ኢዮብ ነው ( መጽሐፈ ኢዮብ 16 ፥ 7 _ 16 ) 2ኛ ) ዳዊት ነው ( መዝሙር 42 ፥ 7 ፤ መዝሙር 66 ፥ 12 ) 3ኛ ) ነቢዩ ዮናስ ነው( ትንቢተ ዮናስ 2 ፥ 3 ) 4ኛ ) ከታላቁ መከራ የመጡና ልብሳቸውን በበጉ ደም አጥበው ያነጹ ናቸው ( ራዕይ 7 ፥ 14 ) ጌታ እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ የሚያሳልፈን እኛ ያልተመለከትነው ጌታ እግዚአብሔር ግን በሕይወታችን የተመለከተውና የሚያውቀው ነገር ስላለ ነው ስለዚህም አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ አለን መዝሙር ( 32 )፥ 8 ወገኖቼ ከማንም ይልቅ ለሕይወታችን ጌታ እግዚአብሔር መልካም መምህር ነው ለዚህም ነው ጌታም የጭንቀትን እንጀራና የመከራን ውኃ ቢሰጥህም አስተማሪህ እንግዲህ ከአንተ አይሰወርም፤ ዓይኖችሕ ግን አስተማሪህን ያያሉ ያለን ትንቢተ ኢሳይያስ 30 ፥ 20_ 21 ከዚህ የተነሣ ጌታ እግዚአብሔር ሕይወታችንን በልዩ ልዩ መንገድ እያሳለፈ ያስተምረዋል ያሰለጥነዋል ያን ጊዜ የሕይወት ልከኝነት ይኖረናል እኛ በተጽናናንበት መጽናናትም ብዙዎችን የምናጽናና ፣ ከሚያለቅሱት ጋር የምናለቅስ ደስ ከሚላቸውም ጋር ደስ የምንሰኝ እንሆናለን እንደገናም የማያሳፍር ሠራተኞች መሆንም በሕይወታችን በብዙ ይመጣል ከሁሉ በላይ ደግሞ እግዚአብሔርን የመምሰል ባሕርይን በሕይወታችን እናጎለብታለን እናሳድጋለን የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ በእነዚህና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ ያጠነጠነ ነው ታድያ ይህንኑ ትምህርት በይበልጥ የሚያብራራ በቪዲዮ የተለቀቀ ተከታታይነት የለው ትምህርት ስለሆነ ትምህርቱ ሳያመልጣችሁ እንድትከታተሉትና ለሌሎችም ትምህርቱን ላላዳመጡ ሁሉ ሼር በማድረግ እንድታስደምጧቸው ይሁን በማለት በታላቅ ትሕትናና አክብሮት እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ .

Wednesday, 4 May 2016

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የእምነት ጉዳይ Part Three

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የእምነት ጉዳይ Part Three:   የእምነት   ጉዳይ  Part Three 6ኛ ) የእምነት ጉዳይ ሀ ) እምነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ * እምነት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል           ( ዕ...

የእምነት ጉዳይ Part Three

 የእምነት ጉዳይ  Part Three



6ኛ ) የእምነት ጉዳይ

) እምነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ


Old Testament Faith Lesson # 11



* እምነት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል 
        ( ዕብራውያን 11  6 )

* ጻድቅ በእምነት ይኖራል ( ገላትያ 2  16 )

Hebrews 11:6 Without faith it is impossible to please God. More

Righteous shall live by his faith | The Name of the LORD is a Strong ...



) ጸሎት እንደ አንድ የእምነት መግለጫ



* እመን ትቀበላለህ ማርቆስ 11  24


 tell you, whatever you ask in prayer, believe that you have received ...


* ደጁን ሲያንኩዋኩዋ ክፈትለት  ራዕይ 3  20


 knock and he ll open the door vanish and he ll make you shine like the ...


* የፍጻሜ ጸሎት




ጌታ ኢየሱስ ሆይ እፈልግሃለሁ ስለኃጢአቴ ብለህ በመስቀል ላይ በመሞትህን አመሰግንሃለሁ የሕይወቴን በር ከፍቼ አንተን እንደ አዳኜና ጌታዬ ቀበልሃለሁ ኃጢአቴን ይቅር ስላልከኝና የዘላለም ሕይወት ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ ሕይወቴን ተቆጣጠር የምትወደው  ዓይነት ሰው አድርገኝ



) የእምነት ውጤቶች



) የዘላለም ሕይወት  ዮሐንስ ወንጌል 5  24


 ... in him should not perish, but have everlasting life. (John 3:16Eternal Life | Grace Bible Church




) የተለወጠ ሕይወት 2 ቆሮንቶስ 5  17





17: “Therefore if any man be in Christ, he is a new creature ...new creation



Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two: ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two                                                                                 ...