Wednesday, 7 August 2019

የማይዋሽ እግዚአብሄር - "God that Cannot Lie" - Singer/Preacher Tigist Ejgu @ Ne...እስቲ የዚህችን የተባረከች እህት መልዕክት ሰምታችሁ ተባረኩበት አስገራሚ የእምነት ቃል አካፍላናለችና እግዚአብሔር ይባርካት የመልዕክትዋ ርዕስ እግዚአብሔር አይዋሽም የሚል ሲሆን የሣራን ሕይወት በማንሳት እግዚአብሔር ቢዘገይም አይዘገይምና የአንተን የታይም ፍሬም ሰባብረህ ጣለው ትለናለች ይህን የመሣሠሉ ቁልፍ ቁልፍ ሃሳቦች ስለተናገረች የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ

No comments:

Post a Comment