Friday, 16 August 2019
ከታላላቆች ጋር ሄደህ ወይንም ትልቅነትን መርጠህ ትልቅ አትሆንም የክፍል አንድና የክፍል ሁለት ሃሳብ የማጠቃለያ መ...ከታላላቆች ጋር ሄደህ ወይንም ትልቅነትን መርጠህ ትልቅ አትሆንም የክፍል አንድና የክፍል ሁለት ሃሳብ የማጠቃለያ መልዕክት የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዘመናችን እያስተዋልን ከጌታና ከጌታ ጋር ብቻ የምንሄድበት ዘመን ነው :: ሰሞኑን ለተከታታይ ሳምንታት ከታላላቆች ጋር ሄደህ ወይንም ትልቅነትን መርጠህ ትልቅ አትሆንም በሚል ርዕስ ክፍል አንድና ክፍል ሁለት መልዕክት መልቀቄ ይታወሳል :: ታድያ እነዚህን መልዕክቶች አስተውለን ከሰማናቸው ሕይወታችንንም ሆነ አገልግሎታችንን በብዙ እንድናይ የሚያደርጉን መልዕክቶች ናቸው ይሄ የማጠቃለያውና የመደምደምያው ሃሳብ ግን ከእነዚህ ከተለቀቁት ከክፍል አንድና ከክፍል ሁለት መልዕክቶች ጋር በተያያዘ የዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ መዝሙር የመልዕክቶቹ ማጠናከርያ ሆኖ ስለቀረበ መዝሙሩን ከመልእክቶቹ ጋር አያይዛችሁ በመስማት ሕይወታችሁን በጌታ ቤት ባለ ምልልሳችሁ ሁሉ እንድታሳድጉና እንድታጠነክሩ ደግሞም እንድትስተካከሉ ለመርዳት ነው :: ተባረኩ አባ ዮናስ ጌታነህ
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment