Thursday 2 April 2020

ዮሐንስ አፈ-ወርቅ
ከ 349-407 ድኅረ-ልደት ይኖር የነበረው ዮሐንስ የቆስጠንጥኒያ ኤጲስ ቆጶስ "ክሪሶቶም" Χρυσόστομος የሚል ስም አለው፥ ይህም ስም ከሁለት ቃላት የተዋቀረ ነው። "ክሪሶስ" χρῡσός ማለት "ወርቅ" ማለት ሲሆን "ቶሞስ" τομος ማለት ደግሞ "አፍ" ማለት ነው። በጥቅሉ "አፈ-ወርቅ" ወይም "የወርቅ አፍ" ማለት ነው። ዮሐንስ ለምን አፈ ወርቅ እንደተባለ ያውቁ ኖሯል? የሴት ብልት (ሃፍረተሥጋ) በመሳሙ ነው 🤭🤭
ተአምረ ማርያም የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር እንደሆነ እና የሳመው ሰውም አፈ ወርቅ ተብሎ በማርያም እንደተጠራ ይነግረናል እውን የሴትን ሃፍረተሥጋ(ብልት) መሳም ተዓምር ነውን?
...See More

No comments:

Post a Comment