Monday 4 December 2017

የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 6 ) የጌታ መ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 6 ) የጌታ መገለጥ የቃሉ መገለጥ ነው በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ፥ 1 _ 18 መሠረት ደቀመዛሙርት የመጽሐፉን ቃል ገና ያላወቁ በመሆናቸው ወደ ቤታቸው ሲሄዱ ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተውጪ ቆማ ነበርና መላዕክት ነጫጭ ልብስ ለብሰው ታይተዋት ነበር ስለሆነም ዛሬ ከዚህ ምንባብ ተነስተን የመላዕክትን አገልግሎትና የሥራ ድርሻ በመጽሐፍቅዱስ ምን እንደሚመስል በሰፊው የምንመለከተው ጉዳይ ይሆናል ትምህርቱን በመከታተል ተባረኩ

No comments:

Post a Comment