Monday 25 December 2017

የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( ቁጥር 11 ) ፈሪሳውያን ኢየሱስን ምሳ ጋብዘውታል ታድያ ለምን ይሆን በላተኛና የወይን...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 11 ) ፈሪሳውያን ኢየሱስን ምሳ ጋብዘውታል ታድያ ለምን ይሆን በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጪ የቀራጮች ወዳጅ ማለታቸው ? መልሱ አንድና አንድ ነው በውስጥ ያለውን ምጽዋት አድርገው ያልሰጡ በመሆናቸው ነው ( የሉቃስ ወንጌል 11 ፥ 37 _ 41 )

No comments:

Post a Comment