Thursday 28 December 2017

የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 12 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 12 ) በውኑ የዛሬዎቹ ባሕታውያን መቊጠርያና በትረ መስቀል ይዘው ስለተነሱ በቀዝቃዛ የበርሜል ውሃ ሰዎችን ስላጠመቁ ዮሐንስ መጥምቁን ይወክላሉን ? ይህንኑ አስመልክቶ MAJOR PROPHET ሜጀር ፕሮፌት ተብዬዎቹን የወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ነቢያትንስ እንዴት እንያቸው ? እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል የማቴዎስ ወንጌል 11 : 11

No comments:

Post a Comment