Wednesday 21 September 2016

Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry: ማገልገል Serving

Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry: ማገልገል Serving: ማገልገል   Serving እያንዳንዱ ክርስቲያን የአገልግሎትን ሁኔታ ይጠብቃል እግዚአብሔር በስጦታና በችሎታ በጥበብና በብልሃት በመንፈሳዊ ስጦታም እያንዳንዱን ሰው ማዘጋጀት ይፈል...

Tuesday 20 September 2016

ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት በሚለው ዋና አርዕስት ሥር ፦ ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው እርሱም ክርስቶስ ነው...ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ በዚህ ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) ትምህርት እንግዲህ የምናየው ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን ነው ታድያ አሁንም ይኸው የሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 በከመ ይቤ ሙሴ ወባዕዳንሂ ቅዱሳን ነቢያት ከመ ይእቲ እግዚአብሔራዊት ወደ አማርኛው ስተረጉመው ሙሴ ሌሎቹም ቅዱሳን ነቢያት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን እንደተናገሩ መጽሐፉ ይናገራል ታድያ ይህ ትምህርት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ በመሆንዋ ለእስራኤል የተላለፈውን ትዕዛዝ ፣ ሦስቱ ወጣቶች እግዚአብሔርን በማምለክ ላይ የነበራቸውን እምነትና ያሳዩትን አቋም ትምህርቱ ይጠቁማል ፣ ከክርስቲያን የሚጠበቀው ነገር ምን እንደሆነ ያብራራል በእምነት መኖር የክርስቲያን ድርሻ መሆኑንም ይጠቁማል ከዚህም ሌላ በእምነት ስንኖር በጸጋ እንደምንድን ፣ እንደገናም በእምነት መኖር በትዕግስት መጠበቅን ያስተምራል ይለናል እንደገናም አስተዮሙ ማየ እምኮክሕ ዘውእቱ ክርስቶስ እንዲል ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው ይኸውም ክርስቶስ ነው በማለት ከብሉ ኪዳን ዘመን ጀምሮ ጌታ ውሃን ከድንጋይ አፍልቆ ለእሥራኤል እንዳጠጣቸው ወደ ሐዲስ ኪዳንም ስንመጣ ይከተላቸው ከነበረው ዓለት ጠጥተዋልና ያም ዓለት ክርስቶስ ነው ስለሚል ክርስቶስ ኢየሱስ ላመንበት ለእኛ ለዘላለም ሕይወት የሚመነጭ መንፈሳዊ ውሃን የሰጠን መሆኑን እንገነዘባለን ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱን ይበልጥ በስፋት ለመከታተል ለምትፈልጉ ከዚህ እንደሚከተለው በቪዲዮ ለቅቄዋለሁ እና ተከታተሉ ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን አሜን ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

M2U00296 ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት በሚለው ዋና አርዕስት ሥር ፦ ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው እርሱም...ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ በዚህ ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) ትምህርት እንግዲህ የምናየው ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን ነው ታድያ አሁንም ይኸው የሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 በከመ ይቤ ሙሴ ወባዕዳንሂ ቅዱሳን ነቢያት ከመ ይእቲ እግዚአብሔራዊት ወደ አማርኛው ስተረጉመው ሙሴ ሌሎቹም ቅዱሳን ነቢያት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን እንደተናገሩ መጽሐፉ ይናገራል ታድያ ይህ ትምህርት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ በመሆንዋ ለእስራኤል የተላለፈውን ትዕዛዝ ፣ ሦስቱ ወጣቶች እግዚአብሔርን በማምለክ ላይ የነበራቸውን እምነትና ያሳዩትን አቋም ትምህርቱ ይጠቁማል ፣ ከክርስቲያን የሚጠበቀው ነገር ምን እንደሆነ ያብራራል በእምነት መኖር የክርስቲያን ድርሻ መሆኑንም ይጠቁማል ከዚህም ሌላ በእምነት ስንኖር በጸጋ እንደምንድን ፣ እንደገናም በእምነት መኖር በትዕግስት መጠበቅን ያስተምራል ይለናል እንደገናም አስተዮሙ ማየ እምኮክሕ ዘውእቱ ክርስቶስ እንዲል ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው ይኸውም ክርስቶስ ነው በማለት ከብሉ ኪዳን ዘመን ጀምሮ ጌታ ውሃን ከድንጋይ አፍልቆ ለእሥራኤል እንዳጠጣቸው ወደ ሐዲስ ኪዳንም ስንመጣ ይከተላቸው ከነበረው ዓለት ጠጥተዋልና ያም ዓለት ክርስቶስ ነው ስለሚል ክርስቶስ ኢየሱስ ላመንበት ለእኛ ለዘላለም ሕይወት የሚመነጭ መንፈሳዊ ውሃን የሰጠን መሆኑን እንገነዘባለን ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱን ይበልጥ በስፋት ለመከታተል ለምትፈልጉ ከዚህ እንደሚከተለው በቪዲዮ ለቅቄዋለሁ እና ተከታተሉ ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን አሜን ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

Sunday 18 September 2016

Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry: ጸሎት

Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry: ጸሎት: ጸሎት ጸሎት በቀላሉ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በግንኙነት በንግጝር ሁልጊዜም በጸሎት ግንኙነት እንድናደርግ አጥብቆ ይፈልጋል ጌታ እግዚአብሔር ስለ ጸሎት ምን እንዳለ እ...

Saturday 17 September 2016

M2U00293 ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ክፍል ሁለት ቁጥር ፫ ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ በዚህ ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) ትምህርት እንግዲህ የምናየው ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን ነው ታድያ አሁንም ይኸው የሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 በከመ ይቤ ሙሴ ወባዕዳንሂ ቅዱሳን ነቢያት ከመ ይእቲ እግዚአብሔራዊት ወደ አማርኛው ስተረጉመው ሙሴ ሌሎቹም ቅዱሳን ነቢያት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን እንደተናገሩ መጽሐፉ ይናገራል ታድያ ይህ ትምህርት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ በመሆንዋ ለእስራኤል የተላለፈውን ትዕዛዝ ፣ ሦስቱ ወጣቶች እግዚአብሔርን በማምለክ ላይ የነበራቸውን እምነትና ያሳዩትን አቋም ትምህርቱ ይጠቁማል ፣ ከክርስቲያን የሚጠበቀው ነገር ምን እንደሆነ ያብራራል በእምነት መኖር የክርስቲያን ድርሻ መሆኑንም ይጠቁማል ከዚህም ሌላ በእምነት ስንኖር በጸጋ እንደምንድን ፣ እንደገናም በእምነት መኖር በትዕግስት መጠበቅን ያስተምራል ይለናል እንደገናም አስተዮሙ ማየ እምኮክሕ ዘውእቱ ክርስቶስ እንዲል ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው ይኸውም ክርስቶስ ነው በማለት ከብሉ ኪዳን ዘመን ጀምሮ ጌታ ውሃን ከድንጋይ አፍልቆ ለእሥራኤል እንዳጠጣቸው ወደ ሐዲስ ኪዳንም ስንመጣ ይከተላቸው ከነበረው ዓለት ጠጥተዋልና ያም ዓለት ክርስቶስ ነው ስለሚል ክርስቶስ ኢየሱስ ላመንበት ለእኛ ለዘላለም ሕይወት የሚመነጭ መንፈሳዊ ውሃን የሰጠን መሆኑን እንገነዘባለን ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱን ይበልጥ በስፋት ለመከታተል ለምትፈልጉ ከዚህ እንደሚከተለው በቪዲዮ ለቅቄዋለሁ እና ተከታተሉ ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን አሜን ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ክፍል ሁለት ቁጥር ፪ ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ በዚህ ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) ትምህርት እንግዲህ የምናየው ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን ነው ታድያ አሁንም ይኸው የሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 በከመ ይቤ ሙሴ ወባዕዳንሂ ቅዱሳን ነቢያት ከመ ይእቲ እግዚአብሔራዊት ወደ አማርኛው ስተረጉመው ሙሴ ሌሎቹም ቅዱሳን ነቢያት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን እንደተናገሩ መጽሐፉ ይናገራል ታድያ ይህ ትምህርት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ በመሆንዋ ለእስራኤል የተላለፈውን ትዕዛዝ ፣ ሦስቱ ወጣቶች እግዚአብሔርን በማምለክ ላይ የነበራቸውን እምነትና ያሳዩትን አቋም ትምህርቱ ይጠቁማል ፣ ከክርስቲያን የሚጠበቀው ነገር ምን እንደሆነ ያብራራል በእምነት መኖር የክርስቲያን ድርሻ መሆኑንም ይጠቁማል ከዚህም ሌላ በእምነት ስንኖር በጸጋ እንደምንድን ፣ እንደገናም በእምነት መኖር በትዕግስት መጠበቅን ያስተምራል ይለናል እንደገናም አስተዮሙ ማየ እምኮክሕ ዘውእቱ ክርስቶስ እንዲል ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው ይኸውም ክርስቶስ ነው በማለት ከብሉ ኪዳን ዘመን ጀምሮ ጌታ ውሃን ከድንጋይ አፍልቆ ለእሥራኤል እንዳጠጣቸው ወደ ሐዲስ ኪዳንም ስንመጣ ይከተላቸው ከነበረው ዓለት ጠጥተዋልና ያም ዓለት ክርስቶስ ነው ስለሚል ክርስቶስ ኢየሱስ ላመንበት ለእኛ ለዘላለም ሕይወት የሚመነጭ መንፈሳዊ ውሃን የሰጠን መሆኑን እንገነዘባለን ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱን ይበልጥ በስፋት ለመከታተል ለምትፈልጉ ከዚህ እንደሚከተለው በቪዲዮ ለቅቄዋለሁ እና ተከታተሉ ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን አሜን ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

Friday 16 September 2016

M2U00291 ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ክፍል ሁለት ቁጥር ፩ ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ በዚህ ምዕራፍ 2 ( ክፍል ሁለት ) ትምህርት እንግዲህ የምናየው ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን ነው ታድያ አሁንም ይኸው የሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 በከመ ይቤ ሙሴ ወባዕዳንሂ ቅዱሳን ነቢያት ከመ ይእቲ እግዚአብሔራዊት ወደ አማርኛው ስተረጉመው ሙሴ ሌሎቹም ቅዱሳን ነቢያት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ መሆንዋን እንደተናገሩ መጽሐፉ ይናገራል ታድያ ይህ ትምህርት ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ በመሆንዋ ለእስራኤል የተላለፈውን ትዕዛዝ ፣ ሦስቱ ወጣቶች እግዚአብሔርን በማምለክ ላይ የነበራቸውን እምነትና ያሳዩትን አቋም ትምህርቱ ይጠቁማል ፣ ከክርስቲያን የሚጠበቀው ነገር ምን እንደሆነ ያብራራል በእምነት መኖር የክርስቲያን ድርሻ መሆኑንም ይጠቁማል ከዚህም ሌላ በእምነት ስንኖር በጸጋ እንደምንድን ፣ እንደገናም በእምነት መኖር በትዕግስት መጠበቅን ያስተምራል ይለናል እንደገናም አስተዮሙ ማየ እምኮክሕ ዘውእቱ ክርስቶስ እንዲል ከድንጋይ አፍልቆ አጠጣቸው ይኸውም ክርስቶስ ነው በማለት ከብሉ ኪዳን ዘመን ጀምሮ ጌታ ውሃን ከድንጋይ አፍልቆ ለእሥራኤል እንዳጠጣቸው ወደ ሐዲስ ኪዳንም ስንመጣ ይከተላቸው ከነበረው ዓለት ጠጥተዋልና ያም ዓለት ክርስቶስ ነው ስለሚል ክርስቶስ ኢየሱስ ላመንበት ለእኛ ለዘላለም ሕይወት የሚመነጭ መንፈሳዊ ውሃን የሰጠን መሆኑን እንገነዘባለን ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱን ይበልጥ በስፋት ለመከታተል ለምትፈልጉ ከዚህ እንደሚከተለው በቪዲዮ ለቅቄዋለሁ እና ተከታተሉ ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን አሜን ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት የይሁዳ መልዕክት 3 ፣ 20 _23 no.1 ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት ( የይሁዳ መልዕክት 3 ፣ 20 _ 23 ) ምዕራፍ ፩ ( ክፍል አንድ ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ከላይ በጠቀስኩት ሃሳብ መሠረት ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት ብያለሁ ይህንንም ያልኩበት ምክንያት በይሁዳ መልዕክት ቊጥር 3 ላይ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኳችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ ይለናል ስለዚህ ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ እንጂ አንድ ዓይነት ወይም የተስማሙ ሰዎች ያቀነባበሩትና ያዘጋጁት በተዋረድም ወደ እኛ የመጣ አይደለም ሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 ላይም በግዕዙ ቃል እንዲህ ይላል ወከመ ትንስእዋ ለእንታክቲ እንተ ይቤ ከመ የኃብክሙ ኪያሃ ወደ አማርኛው ስተረጉመው እርስዋን ይሰጣችሁ ዘንድ የተናገራት ሃይማኖትን ገንዘብ ታድርጓት ዘንድ ይለናል በመሆኑም በዚህ ትምህርት ውስጥ ከእግዚአብሔር የተሰጠችዋ ሃይማኖት ምን እንደሆነች በቪዲዮ በተከታታይ በተለቀቀው ትምህርት በሰፊው ተብራርቶ ቀርቦልናል ስለዚህ ይህ በቪዲዮ የቀረበው ትምህርት እንዳያመልጣችሁ ተከታትላችሁም እንድትጠቀሙ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት የይሁዳ መልዕክት 3 ፣ 20 _23 no.2 ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት ( የይሁዳ መልዕክት 3 ፣ 20 _ 23 ) ምዕራፍ ፩ ( ክፍል አንድ ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ከላይ በጠቀስኩት ሃሳብ መሠረት ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት ብያለሁ ይህንንም ያልኩበት ምክንያት በይሁዳ መልዕክት ቊጥር 3 ላይ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኳችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ ይለናል ስለዚህ ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ እንጂ አንድ ዓይነት ወይም የተስማሙ ሰዎች ያቀነባበሩትና ያዘጋጁት በተዋረድም ወደ እኛ የመጣ አይደለም ሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ 5 ላይም በግዕዙ ቃል እንዲህ ይላል ወከመ ትንስእዋ ለእንታክቲ እንተ ይቤ ከመ የኃብክሙ ኪያሃ ወደ አማርኛው ስተረጉመው እርስዋን ይሰጣችሁ ዘንድ የተናገራት ሃይማኖትን ገንዘብ ታድርጓት ዘንድ ይለናል በመሆኑም በዚህ ትምህርት ውስጥ ከእግዚአብሔር የተሰጠችዋ ሃይማኖት ምን እንደሆነች በቪዲዮ በተከታታይ በተለቀቀው ትምህርት በሰፊው ተብራርቶ ቀርቦልናል ስለዚህ ይህ በቪዲዮ የቀረበው ትምህርት እንዳያመልጣችሁ ተከታትላችሁም እንድትጠቀሙ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ