Thursday 31 March 2016

ትምህርት ስድስት ፦ በተስፋ ቃል መፈተን ዕብራውያን 11 ፥ 17 _ 19 ፤ መዝሙር ( 105 )፥ 16 _ 19 Pa...የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርቱ ርዕስ በተስፋ ቃል መፈተን በተስፋ ቃል ከተፈተኑት መካከል ፦ 1ኛ) አብርሃም ነው አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ እግዚአብሔር ከሙታን እንኳ ሊያስነሣው እንዲቻለው አስቦአልና፥ ከዚያም ደግሞ በምሳሌ አገኘው ይለናል ዕብራውያን 11 ፥ 17 እና 18 ታድያ የአብርሃም ፈተና እንዲሁ ይስሐቅን በእምነት የማቅረብ ፈተና አይደለም በውስጡ ብዙ የመስዋዕትነት ሕይወት አለው ይህንንም በዘፍጥረት 22 ፥ 10 ጀምሮ እስከ 19 ቊጥር ድረስ የተጻፈልን በመሆኑ ይህንን ሁኔታ በዚሁ ክፍል በዝርዝር እናገኘዋለን እንዲሁም በዘፍጥረት 12 ፥ 10 _ 20 ላይ በምድር ራብ በሆነ ጊዜ አብራም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ግብጽ መውረዱን የክፍሉ ሃሳብ ይነግረናል ይህ ራብ ደግሞ የጸና ነበርና ወደ ግብጽም ለመግባት በቀረበ ጊዜ ሚስቱን ሦራን እህቴ ነሽ በማለትና እህቱም ነኝ እንድትል ሦራን በማሳመን ከግብጽ ሰዎች አስደንጋጭ ሞት ሚስቱ በሆነችው ነገር ግን እህቱ ነኝ በዪ ባላት በሦራ ምክንያት የማምለጥ ሙከራ ቢያደርግም ሦራ ለግብጹ ንጉሥ ለፈርኦን ሚስት ልት ሆን የተወሰደች በመሆንዋ እውነተኛውን ጉዳይ የሚያውቀው እግዚአብሔር በጉዳዩ ጣልቃ ገብቶ የአብራምን ሚስት ሦራን ለዚሁ ለአብራም አተረፈለት ስለዚህም ንጉሥ ፈርኦን አብራምን ጠርቶ ይህ ያደረግህብኝ ምንድር ነው ? እርስዋ ሚስት እንደ ሆነች ለምን አልገለጥህልኝም ? ለምንስ፦ እኅቴ ናት አልህ ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር አሁንም ሚስትህ እነኋት ይዘሃት ሂድ ፈርዖንም ሰዎቹን ስለ እርሱ አዘዘ፥ እርሱንም ሚስቱንም ከብቱንም ሁሉ ሸኙአቸው ይለናል 2ኛ) ዮሴፍ ነው በመዝሙር 104 (105)፥ 16 _ 19 በምድር ላይ ራብን ጠራ፥ የእህልን ኃይል ሁሉ ሰበረ በፊታቸው ሰውን ላከ ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ እግሮቹም በእግር ብረት ደከሙ፥ እርሱም በብረት ውስጥ ገባ ቃሉ እስኪመጣለት ድረስ፥ የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው ንጉሥ ላከ ፈታውም፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው የቤቱ ጌታ፥ የጥሪቱ ሁሉ ገዢ አደረገው አለቆቹን እንደ ፈቃዱ ይገሥጽ ዘንድ፥ ሽማግሌዎቹንም ጥበበኞች ያደርጋቸው ዘንድ እያለ ይናገራል እስር ቤት እግረ ሙቅም ሆነ ሰንሰለት መራርነት ያለበት የጨለማ ሕይወት ነው ይሁን እንጂ ታድያ እግዚአብሔር በዚያ ስፍራ ለዮሴፍ ምሕረትን ያበዛለት ቢሆንም ዮሴፍ ግን ይህንኑ የተስፋ ቃል በመጠበቅ ምክንያት በሕይወቱ የተፈተነ ነበር ዘፍጥረት 39 ፥ 21 ፤ ዘፍጥረት 40 ፥ 15 ፤ ዘፍጥረት 40 ፥ 1 _ 23 3ኛ ) አብርሃምና ከአብርሃም በኋላ የመ ጡ የእምነት አባቶች ፈተና መጽሐፍቅዱሳችን አሁንም ስለ አብርሃም ሲናገር አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና ይለናል ዘፍጥረት 11 ፥ 8 _ 10 ከአብርሃም በኋላ ስላሉ የእምነት አባቶች ሲናገር ደግሞ እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ እንዲህ የሚሉት ለእነርሱ የሚሆነውን አገር እንዲፈልጉ ያመለክታሉና ያን የወጡበትን አገር አስበው ቢሆኑ፥ ሊመለሱ ጊዜ በሆነላቸው ነበር አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና ይለናል ዕብራውያን 11 ፥ 13 _ 16 ይመልከቱ ታድያ እነዚህ አባቶች በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ፍጹማን የሆኑት በእኛ ነው ይህም እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና ዕብራውያን 11 ፥ 39 እና 40 ን በድጋሜ ይመልከቱ 4ኛ ) የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ እግዚአብሔር ፈቃዱ አይለወጥም ስለዚህም ይህን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ጌታ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ በመካከል በመሃላ ገብቶአል ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ በማለት የዕብራውያን ጸሐፊ ዘግቦልናል ዕብራውያን 6 ፥ 17 _ 20 በተስፋ ቃል ስንፈተን ፦ ሀ) በመጠበቅያችን ወይንም በማማችን ላይ መቆም ያስፈልገናል ዕንባቆም 2 ፥ 1 _ 3 ፤ ዕብራውያን 10 ፥ 37 _ 39 ለ) መጽናት ያስፈልገናል ዕብራውያን 10 ፥ 36 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 11 ፥ 2 እና 3 ፤ ራዕይ 22 ፥ 12 እና 13 ፣ 20 ሐ ) መትጋት ያስፈልገናል ዕብራውያን 6 ፥ 9 _ 12 ፤ የሉቃስ ወንጌል 12 ፥ 35 _ 48 መ) ለአንዳንዶች የተስፋውን ቃል አምኖና ከሩቅ ተሳልሞ መሞት ቢሆንም ለሌሎች ግን የተስፋውን ቃል ማግኘት ነበር ዕብራውያን 11 ፥ 13 ፣ 33 ቅዱሳን ወገኖች ከዚህ ጽሑፍ ባሻገር ይህንኑ ትምህርት በብዙ ሊያብራራ በቪዲዮ የተለቀቀ ትምህርት ስላለን ይህንኑ ትምህርት እየገባችሁ በመከታተል ለሌሎችም እንድታሰሙ ሼር እንድታደርጉ ከታላቅ አክብሮት ጋር በትሕትና እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፣ ኑሮአችሁንና ሕይወታችሁን ሁሉ ይባርክ አሜን Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Monday 28 March 2016

ትምህርት ስድስት ፦ በተስፋ ቃል መፈተን ዕብራውያን 11 ፥ 17 _ 19 ፤ መዝሙር ( 105 )፥ 16 የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርቱ ርዕስ በተስፋ ቃል መፈተን በተስፋ ቃል ከተፈተኑት መካከል ፦ 1ኛ) አብርሃም ነው አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ እግዚአብሔር ከሙታን እንኳ ሊያስነሣው እንዲቻለው አስቦአልና፥ ከዚያም ደግሞ በምሳሌ አገኘው ይለናል ዕብራውያን 11 ፥ 17 እና 18 ታድያ የአብርሃም ፈተና እንዲሁ ይስሐቅን በእምነት የማቅረብ ፈተና አይደለም በውስጡ ብዙ የመስዋዕትነት ሕይወት አለው ይህንንም በዘፍጥረት 22 ፥ 10 ጀምሮ እስከ 19 ቊጥር ድረስ የተጻፈልን በመሆኑ ይህንን ሁኔታ በዚሁ ክፍል በዝርዝር እናገኘዋለን እንዲሁም በዘፍጥረት 12 ፥ 10 _ 20 ላይ በምድር ራብ በሆነ ጊዜ አብራም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ግብጽ መውረዱን የክፍሉ ሃሳብ ይነግረናል ይህ ራብ ደግሞ የጸና ነበርና ወደ ግብጽም ለመግባት በቀረበ ጊዜ ሚስቱን ሦራን እህቴ ነሽ በማለትና እህቱም ነኝ እንድትል ሦራን በማሳመን ከግብጽ ሰዎች አስደንጋጭ ሞት ሚስቱ በሆነችው ነገር ግን እህቱ ነኝ በዪ ባላት በሦራ ምክንያት የማምለጥ ሙከራ ቢያደርግም ሦራ ለግብጹ ንጉሥ ለፈርኦን ሚስት ልት ሆን የተወሰደች በመሆንዋ እውነተኛውን ጉዳይ የሚያውቀው እግዚአብሔር በጉዳዩ ጣልቃ ገብቶ የአብራምን ሚስት ሦራን ለዚሁ ለአብራም አተረፈለት ስለዚህም ንጉሥ ፈርኦን አብራምን ጠርቶ ይህ ያደረግህብኝ ምንድር ነው ? እርስዋ ሚስት እንደ ሆነች ለምን አልገለጥህልኝም ? ለምንስ፦ እኅቴ ናት አልህ ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር አሁንም ሚስትህ እነኋት ይዘሃት ሂድ ፈርዖንም ሰዎቹን ስለ እርሱ አዘዘ፥ እርሱንም ሚስቱንም ከብቱንም ሁሉ ሸኙአቸው ይለናል 2ኛ) ዮሴፍ ነው በመዝሙር 104 (105)፥ 16 _ 19 በምድር ላይ ራብን ጠራ፥ የእህልን ኃይል ሁሉ ሰበረ በፊታቸው ሰውን ላከ ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ እግሮቹም በእግር ብረት ደከሙ፥ እርሱም በብረት ውስጥ ገባ ቃሉ እስኪመጣለት ድረስ፥ የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው ንጉሥ ላከ ፈታውም፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው የቤቱ ጌታ፥ የጥሪቱ ሁሉ ገዢ አደረገው አለቆቹን እንደ ፈቃዱ ይገሥጽ ዘንድ፥ ሽማግሌዎቹንም ጥበበኞች ያደርጋቸው ዘንድ እያለ ይናገራል እስር ቤት እግረ ሙቅም ሆነ ሰንሰለት መራርነት ያለበት የጨለማ ሕይወት ነው ይሁን እንጂ ታድያ እግዚአብሔር በዚያ ስፍራ ለዮሴፍ ምሕረትን ያበዛለት ቢሆንም ዮሴፍ ግን ይህንኑ የተስፋ ቃል በመጠበቅ ምክንያት በሕይወቱ የተፈተነ ነበር ዘፍጥረት 39 ፥ 21 ፤ ዘፍጥረት 40 ፥ 15 ፤ ዘፍጥረት 40 ፥ 1 _ 23 3ኛ ) አብርሃምና ከአብርሃም በኋላ የመ ጡ የእምነት አባቶች ፈተና መጽሐፍቅዱሳችን አሁንም ስለ አብርሃም ሲናገር አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና ይለናል ዘፍጥረት 11 ፥ 8 _ 10 ከአብርሃም በኋላ ስላሉ የእምነት አባቶች ሲናገር ደግሞ እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ እንዲህ የሚሉት ለእነርሱ የሚሆነውን አገር እንዲፈልጉ ያመለክታሉና ያን የወጡበትን አገር አስበው ቢሆኑ፥ ሊመለሱ ጊዜ በሆነላቸው ነበር አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና ይለናል ዕብራውያን 11 ፥ 13 _ 16 ይመልከቱ ታድያ እነዚህ አባቶች በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ፍጹማን የሆኑት በእኛ ነው ይህም እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና ዕብራውያን 11 ፥ 39 እና 40 ን በድጋሜ ይመልከቱ 4ኛ ) የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ እግዚአብሔር ፈቃዱ አይለወጥም ስለዚህም ይህን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ጌታ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ በመካከል በመሃላ ገብቶአል ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ በማለት የዕብራውያን ጸሐፊ ዘግቦልናል ዕብራውያን 6 ፥ 17 _ 20 በተስፋ ቃል ስንፈተን ፦ ሀ) በመጠበቅያችን ወይንም በማማችን ላይ መቆም ያስፈልገናል ዕንባቆም 2 ፥ 1 _ 3 ፤ ዕብራውያን 10 ፥ 37 _ 39 ለ) መጽናት ያስፈልገናል ዕብራውያን 10 ፥ 36 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 11 ፥ 2 እና 3 ፤ ራዕይ 22 ፥ 12 እና 13 ፣ 20 ሐ ) መትጋት ያስፈልገናል ዕብራውያን 6 ፥ 9 _ 12 ፤ የሉቃስ ወንጌል 12 ፥ 35 _ 48 መ) ለአንዳንዶች የተስፋውን ቃል አምኖና ከሩቅ ተሳልሞ መሞት ቢሆንም ለሌሎች ግን የተስፋውን ቃል ማግኘት ነበር ዕብራውያን 11 ፥ 13 ፣ 33 ቅዱሳን ወገኖች ከዚህ ጽሑፍ ባሻገር ይህንኑ ትምህርት በብዙ ሊያብራራ በቪዲዮ የተለቀቀ ትምህርት ስላለን ይህንኑ ትምህርት እየገባችሁ በመከታተል ለሌሎችም እንድታሰሙ ሼር እንድታደርጉ ከታላቅ አክብሮት ጋር በትሕትና እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፣ ኑሮአችሁንና ሕይወታችሁን ሁሉ ይባርክ አሜን Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ _ 19

Saturday 26 March 2016

የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርቱ ርዕስ በተስፋ ቃል መፈተን በተስፋ ቃል ከተፈተኑት መካከል ፦ 1ኛ) አብርሃም ነው አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ እግዚአብሔር ከሙታን እንኳ ሊያስነሣው እንዲቻለው አስቦአልና፥ ከዚያም ደግሞ በምሳሌ አገኘው ይለናል ዕብራውያን 11 ፥ 17 እና 18 ታድያ የአብርሃም ፈተና እንዲሁ ይስሐቅን በእምነት የማቅረብ ፈተና አይደለም በውስጡ ብዙ የመስዋዕትነት ሕይወት አለው ይህንንም በዘፍጥረት 22 ፥ 10 ጀምሮ እስከ 19 ቊጥር ድረስ የተጻፈልን በመሆኑ ይህንን ሁኔታ በዚሁ ክፍል በዝርዝር እናገኘዋለን እንዲሁም በዘፍጥረት 12 ፥ 10 _ 20 ላይ በምድር ራብ በሆነ ጊዜ አብራም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ግብጽ መውረዱን የክፍሉ ሃሳብ ይነግረናል ይህ ራብ ደግሞ የጸና ነበርና ወደ ግብጽም ለመግባት በቀረበ ጊዜ ሚስቱን ሦራን እህቴ ነሽ በማለትና እህቱም ነኝ እንድትል ሦራን በማሳመን ከግብጽ ሰዎች አስደንጋጭ ሞት ሚስቱ በሆነችው ነገር ግን እህቱ ነኝ በዪ ባላት በሦራ ምክንያት የማምለጥ ሙከራ ቢያደርግም ሦራ ለግብጹ ንጉሥ ለፈርኦን ሚስት ልት ሆን የተወሰደች በመሆንዋ እውነተኛውን ጉዳይ የሚያውቀው እግዚአብሔር በጉዳዩ ጣልቃ ገብቶ የአብራምን ሚስት ሦራን ለዚሁ ለአብራም አተረፈለት ስለዚህም ንጉሥ ፈርኦን አብራምን ጠርቶ ይህ ያደረግህብኝ ምንድር ነው ? እርስዋ ሚስት እንደ ሆነች ለምን አልገለጥህልኝም ? ለምንስ፦ እኅቴ ናት አልህ ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር አሁንም ሚስትህ እነኋት ይዘሃት ሂድ ፈርዖንም ሰዎቹን ስለ እርሱ አዘዘ፥ እርሱንም ሚስቱንም ከብቱንም ሁሉ ሸኙአቸው ይለናል 2ኛ) ዮሴፍ ነው በመዝሙር 104 (105)፥ 16 _ 19 በምድር ላይ ራብን ጠራ፥ የእህልን ኃይል ሁሉ ሰበረ በፊታቸው ሰውን ላከ ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ እግሮቹም በእግር ብረት ደከሙ፥ እርሱም በብረት ውስጥ ገባ ቃሉ እስኪመጣለት ድረስ፥ የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው ንጉሥ ላከ ፈታውም፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው የቤቱ ጌታ፥ የጥሪቱ ሁሉ ገዢ አደረገው አለቆቹን እንደ ፈቃዱ ይገሥጽ ዘንድ፥ ሽማግሌዎቹንም ጥበበኞች ያደርጋቸው ዘንድ እያለ ይናገራል እስር ቤት እግረ ሙቅም ሆነ ሰንሰለት መራርነት ያለበት የጨለማ ሕይወት ነው ይሁን እንጂ ታድያ እግዚአብሔር በዚያ ስፍራ ለዮሴፍ ምሕረትን ያበዛለት ቢሆንም ዮሴፍ ግን ይህንኑ የተስፋ ቃል በመጠበቅ ምክንያት በሕይወቱ የተፈተነ ነበር ዘፍጥረት 39 ፥ 21 ፤ ዘፍጥረት 40 ፥ 15 ፤ ዘፍጥረት 40 ፥ 1 _ 23 3ኛ ) አብርሃምና ከአብርሃም በኋላ የመ ጡ የእምነት አባቶች ፈተና መጽሐፍቅዱሳችን አሁንም ስለ አብርሃም ሲናገር አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና ይለናል ዘፍጥረት 11 ፥ 8 _ 10 ከአብርሃም በኋላ ስላሉ የእምነት አባቶች ሲናገር ደግሞ እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ እንዲህ የሚሉት ለእነርሱ የሚሆነውን አገር እንዲፈልጉ ያመለክታሉና ያን የወጡበትን አገር አስበው ቢሆኑ፥ ሊመለሱ ጊዜ በሆነላቸው ነበር አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና ይለናል ዕብራውያን 11 ፥ 13 _ 16 ይመልከቱ ታድያ እነዚህ አባቶች በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ፍጹማን የሆኑት በእኛ ነው ይህም እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና ዕብራውያን 11 ፥ 39 እና 40 ን በድጋሜ ይመልከቱ 4ኛ ) የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ እግዚአብሔር ፈቃዱ አይለወጥም ስለዚህም ይህን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ጌታ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ በመካከል በመሃላ ገብቶአል ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ በማለት የዕብራውያን ጸሐፊ ዘግቦልናል ዕብራውያን 6 ፥ 17 _ 20 በተስፋ ቃል ስንፈተን ፦ ሀ) በመጠበቅያችን ወይንም በማማችን ላይ መቆም ያስፈልገናል ዕንባቆም 2 ፥ 1 _ 3 ፤ ዕብራውያን 10 ፥ 37 _ 39 ለ) መጽናት ያስፈልገናል ዕብራውያን 10 ፥ 36 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 11 ፥ 2 እና 3 ፤ ራዕይ 22 ፥ 12 እና 13 ፣ 20 ሐ ) መትጋት ያስፈልገናል ዕብራውያን 6 ፥ 9 _ 12 ፤ የሉቃስ ወንጌል 12 ፥ 35 _ 48 መ) ለአንዳንዶች የተስፋውን ቃል አምኖና ከሩቅ ተሳልሞ መሞት ቢሆንም ለሌሎች ግን የተስፋውን ቃል ማግኘት ነበር ዕብራውያን 11 ፥ 13 ፣ 33 ቅዱሳን ወገኖች ከዚህ ጽሑፍ ባሻገር ይህንኑ ትምህርት በብዙ ሊያብራራ በቪዲዮ የተለቀቀ ትምህርት ስላለን ይህንኑ ትምህርት እየገባችሁ በመከታተል ለሌሎችም እንድታሰሙ ሼር እንድታደርጉ ከታላቅ አክብሮት ጋር በትሕትና እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፣ ኑሮአችሁንና ሕይወታችሁን ሁሉ ይባርክ አሜን Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Tuesday 22 March 2016

ትምህርት አምስት ፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ያደርጋል ( ዘጸአት 12 ፥ 25 ፤ ..የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ያደርጋል ( ዘጸአት 12 ፥ 25 ፤ ገላትያ 4 ፥ 1 _ 7 ) 1ኛ ) ጌታ እግዚአብሔር ለእስራኤል አዲሲቱን ምድር ሊሰጣቸው የጸጋ መነሳሳትን አድርጎላቸው ነበር ሲናገራቸውም ይህንን አለ እንዲህም ይሆናል እግዚአብሔር እንደተናገረ ወደሚሰጣችሁ ሀገር በገባችሁ ጊዜ ይህን አምልኮ ጠብቁ አላቸው ዘጸአት 12 ፥ 25 እንደገናም የተስፋው ቃል እንዲፈጸም እርሱን ማክበር እና ከልብ መለመንም ይገባል በጥላቻ ላሉና ለማይታዘዙ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ዋና ነጥብ አስቀመጠ ገላትያ 3 ፥ 15 _ 29 2ኛ ) እግዚአብሔር በተስፋ ቃል ስለገባው የዘላለም ሕይወት ክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ሊታመን ያስፈልገዋል ዕብራውያን 9 ፥ 15 3ኛ ) ጌታ እግዚአብሔር አዲሲቱን ምድር ሊሰጣቸው የጸጋ መነሣሣትን ለእስራኤል ብቻ ሳይሆን ያደረገው ዘጸአት 12 ፥ 25 በሐዲስ ኪዳንም ለገላትያ ክርስቲያኖችን ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባርያ አይደለህም ሲል ለእነዚሁ የገላትያ ክርስቲያኖች ልጆች ስለሆኑ እግዚአብሔር አባ አባት የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባቸው ውስጥ ላከ ስለዚህ ልጅ ከሆኑ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሾች መሆናቸውን አረጋገጠላቸው እንደገናም ይህ ጉዳይ በሕይወታቸው የማያጠራጥርና እውነተኛ ስለሆነ ይበልጥ አምነው በእነዚህ እውነቶች ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲቆሙ በተስፋው ቃል የሆነ የጸጋ መነሳሳትን ይሰጣቸዋል ለምን ስንል አንደኛው ሃሳብ ሕግንና የጸጋ መዳንን ለይቶ ካለማውቅ የተነሣ ሕግን ወደመጠበቅ ሕይወት የተመለሱ በመሆናቸው ነው ሁለተኛው ሃሳብ ደግሞ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባርያዎች ሆነው ሊገዙ በዚህም ጉዳይ አሁንም ወደኋላ የተመለሱ ስለሆኑ ነው ይህ ደግሞ ደካማ የሚናቅና የመጀመርያ ትምህርት እንደሆነ የክፍሉ ሃሳብ ይናገራል ከዚህም ሌላ ቀንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ የሚጠብቁ በመሆናቸው ስለዚህ ጳውሎስ ምንአልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችችኋለሁ ይላቸዋል 4ኛ ) ለዚህ ሁሉ የመመለስ ምክንያቶቻቸው አርነታቸውን ሰልለው ባርያዎች ሊያደርጓቸው የሚፈልጉ ስለነበሩ ነው እነዚህ ሰዎች ወደራሳቸው ሊወስዱአቸው የሚተጉ ፣ መውሰዳቸው ግን ለመልካም ያልሆነ ሰዎች ናቸው ፍላጎታቸውም እናንተን ከእኛ ነጥለው የራሳቸው ሊያደርጓችሁ ስለወደዱ ነው እያለ ሐዋርያው ይነግራቸዋል ገላትያ 2 ፥ 4 ፣ ገላትያ 4 ፥ 17 4 ) ታድያ እነዚህ የገላትያ ክርስቲያኖች ከእነዚህ ሐሰተኛ አስተማሪዎች የስህተት ትምህርት ሊያመልጡ የሚችሉበት ትልቁ መንገድ ቃሉን በማወቅ የሆነ አርነት መሆኑን ከጠቆማቸው በኋላ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ ይላቸዋል ይሁን እንጂ አርነት የሚወጡት በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው እና የቃሉንም እውነት አውቀው በቃሉ ሊኖሩ ውሳኔ ሲያደርጉ ብቻ መሆኑን ከጠቆማቸው በኋላ የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ አርነት የመውጣትን መነሣሣት እንዲያደርጉ ያበረታታቸዋል ገላትያ 5 ፥ 13 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 8 ፥ 31 _ 32 5ኛ ) ሐዋርያው በገላትያ ክርስቲያኖች ሳይቀር ወደ ቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንም ተሻግሮ የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንን ስለ መንፈሳዊ ነገር እንዲያውቁ ውዴታው መሆኑን እየጠቆማቸው በቃሉ የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ይሰጣቸዋል 2ኛ ቆሮንቶስ 12 ፥ 1 _ 3 ለምን ስንል እነዚህ ቅዱሳን አሕዛብ ሳሉ በማናቸውም ጊዜ እንደሚመሩ ድምጽ ወደሌላቸው ጣኦታት እንደተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ በማለት ያስታውሳቸዋል ሐዋርያው ታድያ ወደ እነዚህ ጣኦታት እንደተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ ሲላቸው በድሮና በመጀመርያ ትዝታ ሊያኖራቸው ወይም ሊያስቀምጣቸው ፈልጎ ሳይሆን በአንድ ወቅት የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በተለያዩ ነገሮች ተገፋፍተው የማይናገሩ ጣኦታትን ያመልኩ ስለነበር አሁን ግን ባገኙት የልጅነት መንፈስ ከነዚህ ጣኦታት የተለያዩ በመሆናቸው በመንፈስቅዱስ እንዲመሩና በጨመረ እውቀት እንዲመላለሱ ለማስገንዘብ ነው ይህንን እውነታ የነገራቸው 1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 19 እና 20 ፤ 2ኛ ጴጥሮስ 1 ፥ 1 _ 11 ፤ 2ኛ ጴጥሮስ 3 ፥ 17 እና 18 ፤ ሆሴዕ 4 ፥ 6 6ኛ ) በዮሐንስ መጥምቁና በጌታችን በኢየሱስ መካከል ያለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ Transition Period ወይም የሽግግር ጊዜን የሚጠይቅ በመሆኑ ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌል እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ ይለናል የማርቆስ ወንጌል 1 ፥ 14 እና 15 ስለሆነም እኛም በዚህ እውነት ላይ ተመርኩዘንና በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣት አድርገን በዮሐንስ ትምህርትም ሆነ በሕግ አስተማሪዎች ፣ በሌሎችም በዘመናችን ባሉ የሃይማኖትና የሥርዓት አስተማሪዎች ወግና ልማድ እንዲሁም ትምህርት ውስጥ ካለን ሽግግር አድርገን ወደ ክርስቶስ ትምህርት በፍጥነት ልንመጣ ይገባል 2ኛ ዮሐንስ 9 _ 11 7ኛ) ክርስቶስ ፦ ገና ደካሞች ሳለን ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና …………… እንደገናም ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለእኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ሮሜ 5 ፥ 6 _ 11 ስለዚህ ይህንን እውነታ ካወቅንና ቃሉንም ከተረዳን ማንንም በማያሻማ መልኩ ጊዜው አሁን የክርስቶስ እና የእኛ ስለሆነ ጌታን የሕይወታችን ጌታና አዳኝ አድርገን በመቀበል አሁኑኑ ዛሬ ነገ ሳንል መዳን አለብን ራዕይ 12 ፥ 10 _ 12 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 6 ፥ 2 ፣ የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ወገኖቼ ታድያ እነዚህ ጠቃሚ ነጥቦች በቪዲዮ የተለቀቀውን መሠረታዊ ትምህርት ይበልጥ ጉልህ አድርገው የሚያሳዩ ስለሆኑ ከዚህ በመቀጠል እነዚህኑ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች በየተራ እየተከታተላችሁ በመስማት ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉ ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ .

Wednesday 16 March 2016

ትምህርት አምስት ፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ያደርጋል ( ዘጸአት 12 ፥ 25 ፤ ...የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ያደርጋል ( ዘጸአት 12 ፥ 25 ፤ ገላትያ 4 ፥ 1 _ 7 ) 1ኛ ) ጌታ እግዚአብሔር ለእስራኤል አዲሲቱን ምድር ሊሰጣቸው የጸጋ መነሳሳትን አድርጎላቸው ነበር ሲናገራቸውም ይህንን አለ እንዲህም ይሆናል እግዚአብሔር እንደተናገረ ወደሚሰጣችሁ ሀገር በገባችሁ ጊዜ ይህን አምልኮ ጠብቁ አላቸው ዘጸአት 12 ፥ 25 እንደገናም የተስፋው ቃል እንዲፈጸም እርሱን ማክበር እና ከልብ መለመንም ይገባል በጥላቻ ላሉና ለማይታዘዙ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ዋና ነጥብ አስቀመጠ ገላትያ 3 ፥ 15 _ 29 2ኛ ) እግዚአብሔር በተስፋ ቃል ስለገባው የዘላለም ሕይወት ክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ሊታመን ያስፈልገዋል ዕብራውያን 9 ፥ 15 3ኛ ) ጌታ እግዚአብሔር አዲሲቱን ምድር ሊሰጣቸው የጸጋ መነሣሣትን ለእስራኤል ብቻ ሳይሆን ያደረገው ዘጸአት 12 ፥ 25 በሐዲስ ኪዳንም ለገላትያ ክርስቲያኖችን ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባርያ አይደለህም ሲል ለእነዚሁ የገላትያ ክርስቲያኖች ልጆች ስለሆኑ እግዚአብሔር አባ አባት የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባቸው ውስጥ ላከ ስለዚህ ልጅ ከሆኑ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሾች መሆናቸውን አረጋገጠላቸው እንደገናም ይህ ጉዳይ በሕይወታቸው የማያጠራጥርና እውነተኛ ስለሆነ ይበልጥ አምነው በእነዚህ እውነቶች ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲቆሙ በተስፋው ቃል የሆነ የጸጋ መነሳሳትን ይሰጣቸዋል ለምን ስንል አንደኛው ሃሳብ ሕግንና የጸጋ መዳንን ለይቶ ካለማውቅ የተነሣ ሕግን ወደመጠበቅ ሕይወት የተመለሱ በመሆናቸው ነው ሁለተኛው ሃሳብ ደግሞ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባርያዎች ሆነው ሊገዙ በዚህም ጉዳይ አሁንም ወደኋላ የተመለሱ ስለሆኑ ነው ይህ ደግሞ ደካማ የሚናቅና የመጀመርያ ትምህርት እንደሆነ የክፍሉ ሃሳብ ይናገራል ከዚህም ሌላ ቀንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ የሚጠብቁ በመሆናቸው ስለዚህ ጳውሎስ ምንአልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችችኋለሁ ይላቸዋል 4ኛ ) ለዚህ ሁሉ የመመለስ ምክንያቶቻቸው አርነታቸውን ሰልለው ባርያዎች ሊያደርጓቸው የሚፈልጉ ስለነበሩ ነው እነዚህ ሰዎች ወደራሳቸው ሊወስዱአቸው የሚተጉ ፣ መውሰዳቸው ግን ለመልካም ያልሆነ ሰዎች ናቸው ፍላጎታቸውም እናንተን ከእኛ ነጥለው የራሳቸው ሊያደርጓችሁ ስለወደዱ ነው እያለ ሐዋርያው ይነግራቸዋል ገላትያ 2 ፥ 4 ፣ ገላትያ 4 ፥ 17 4 ) ታድያ እነዚህ የገላትያ ክርስቲያኖች ከእነዚህ ሐሰተኛ አስተማሪዎች የስህተት ትምህርት ሊያመልጡ የሚችሉበት ትልቁ መንገድ ቃሉን በማወቅ የሆነ አርነት መሆኑን ከጠቆማቸው በኋላ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ ይላቸዋል ይሁን እንጂ አርነት የሚወጡት በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው እና የቃሉንም እውነት አውቀው በቃሉ ሊኖሩ ውሳኔ ሲያደርጉ ብቻ መሆኑን ከጠቆማቸው በኋላ የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ አርነት የመውጣትን መነሣሣት እንዲያደርጉ ያበረታታቸዋል ገላትያ 5 ፥ 13 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 8 ፥ 31 _ 32 5ኛ ) ሐዋርያው በገላትያ ክርስቲያኖች ሳይቀር ወደ ቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንም ተሻግሮ የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንን ስለ መንፈሳዊ ነገር እንዲያውቁ ውዴታው መሆኑን እየጠቆማቸው በቃሉ የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ይሰጣቸዋል 2ኛ ቆሮንቶስ 12 ፥ 1 _ 3 ለምን ስንል እነዚህ ቅዱሳን አሕዛብ ሳሉ በማናቸውም ጊዜ እንደሚመሩ ድምጽ ወደሌላቸው ጣኦታት እንደተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ በማለት ያስታውሳቸዋል ሐዋርያው ታድያ ወደ እነዚህ ጣኦታት እንደተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ ሲላቸው በድሮና በመጀመርያ ትዝታ ሊያኖራቸው ወይም ሊያስቀምጣቸው ፈልጎ ሳይሆን በአንድ ወቅት የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በተለያዩ ነገሮች ተገፋፍተው የማይናገሩ ጣኦታትን ያመልኩ ስለነበር አሁን ግን ባገኙት የልጅነት መንፈስ ከነዚህ ጣኦታት የተለያዩ በመሆናቸው በመንፈስቅዱስ እንዲመሩና በጨመረ እውቀት እንዲመላለሱ ለማስገንዘብ ነው ይህንን እውነታ የነገራቸው 1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 19 እና 20 ፤ 2ኛ ጴጥሮስ 1 ፥ 1 _ 11 ፤ 2ኛ ጴጥሮስ 3 ፥ 17 እና 18 ፤ ሆሴዕ 4 ፥ 6 6ኛ ) በዮሐንስ መጥምቁና በጌታችን በኢየሱስ መካከል ያለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ Transition Period ወይም የሽግግር ጊዜን የሚጠይቅ በመሆኑ ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌል እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ ይለናል የማርቆስ ወንጌል 1 ፥ 14 እና 15 ስለሆነም እኛም በዚህ እውነት ላይ ተመርኩዘንና በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣት አድርገን በዮሐንስ ትምህርትም ሆነ በሕግ አስተማሪዎች ፣ በሌሎችም በዘመናችን ባሉ የሃይማኖትና የሥርዓት አስተማሪዎች ወግና ልማድ እንዲሁም ትምህርት ውስጥ ካለን ሽግግር አድርገን ወደ ክርስቶስ ትምህርት በፍጥነት ልንመጣ ይገባል 2ኛ ዮሐንስ 9 _ 11 7ኛ) ክርስቶስ ፦ ገና ደካሞች ሳለን ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና …………… እንደገናም ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለእኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ሮሜ 5 ፥ 6 _ 11 ስለዚህ ይህንን እውነታ ካወቅንና ቃሉንም ከተረዳን ማንንም በማያሻማ መልኩ ጊዜው አሁን የክርስቶስ እና የእኛ ስለሆነ ጌታን የሕይወታችን ጌታና አዳኝ አድርገን በመቀበል አሁኑኑ ዛሬ ነገ ሳንል መዳን አለብን ራዕይ 12 ፥ 10 _ 12 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 6 ፥ 2 ፣ የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ወገኖቼ ታድያ እነዚህ ጠቃሚ ነጥቦች በቪዲዮ የተለቀቀውን መሠረታዊ ትምህርት ይበልጥ ጉልህ አድርገው የሚያሳዩ ስለሆኑ ከዚህ በመቀጠል እነዚህኑ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች በየተራ እየተከታተላችሁ በመስማት ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉ ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Monday 14 March 2016

የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ያደርጋል ( ዘጸአት 12 ፥ 25 ፤ ... የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ያደርጋል ( ዘጸአት 12 ፥ 25 ፤ ገላትያ 4 ፥ 1 _ 7 ) 1ኛ ) ጌታ እግዚአብሔር ለእስራኤል አዲሲቱን ምድር ሊሰጣቸው የጸጋ መነሳሳትን አድርጎላቸው ነበር ሲናገራቸውም ይህንን አለ እንዲህም ይሆናል እግዚአብሔር እንደተናገረ ወደሚሰጣችሁ ሀገር በገባችሁ ጊዜ ይህን አምልኮ ጠብቁ አላቸው ዘጸአት 12 ፥ 25 እንደገናም የተስፋው ቃል እንዲፈጸም እርሱን ማክበር እና ከልብ መለመንም ይገባል በጥላቻ ላሉና ለማይታዘዙ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ዋና ነጥብ አስቀመጠ ገላትያ 3 ፥ 15 _ 29 2ኛ ) እግዚአብሔር በተስፋ ቃል ስለገባው የዘላለም ሕይወት ክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ሊታመን ያስፈልገዋል ዕብራውያን 9 ፥ 15 3ኛ ) ጌታ እግዚአብሔር አዲሲቱን ምድር ሊሰጣቸው የጸጋ መነሣሣትን ለእስራኤል ብቻ ሳይሆን ያደረገው ዘጸአት 12 ፥ 25 በሐዲስ ኪዳንም ለገላትያ ክርስቲያኖችን ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባርያ አይደለህም ሲል ለእነዚሁ የገላትያ ክርስቲያኖች ልጆች ስለሆኑ እግዚአብሔር አባ አባት የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባቸው ውስጥ ላከ ስለዚህ ልጅ ከሆኑ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሾች መሆናቸውን አረጋገጠላቸው እንደገናም ይህ ጉዳይ በሕይወታቸው የማያጠራጥርና እውነተኛ ስለሆነ ይበልጥ አምነው በእነዚህ እውነቶች ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲቆሙ በተስፋው ቃል የሆነ የጸጋ መነሳሳትን ይሰጣቸዋል ለምን ስንል አንደኛው ሃሳብ ሕግንና የጸጋ መዳንን ለይቶ ካለማውቅ የተነሣ ሕግን ወደመጠበቅ ሕይወት የተመለሱ በመሆናቸው ነው ሁለተኛው ሃሳብ ደግሞ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባርያዎች ሆነው ሊገዙ በዚህም ጉዳይ አሁንም ወደኋላ የተመለሱ ስለሆኑ ነው ይህ ደግሞ ደካማ የሚናቅና የመጀመርያ ትምህርት እንደሆነ የክፍሉ ሃሳብ ይናገራል ከዚህም ሌላ ቀንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ የሚጠብቁ በመሆናቸው ስለዚህ ጳውሎስ ምንአልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችችኋለሁ ይላቸዋል 4ኛ ) ለዚህ ሁሉ የመመለስ ምክንያቶቻቸው አርነታቸውን ሰልለው ባርያዎች ሊያደርጓቸው የሚፈልጉ ስለነበሩ ነው እነዚህ ሰዎች ወደራሳቸው ሊወስዱአቸው የሚተጉ ፣ መውሰዳቸው ግን ለመልካም ያልሆነ ሰዎች ናቸው ፍላጎታቸውም እናንተን ከእኛ ነጥለው የራሳቸው ሊያደርጓችሁ ስለወደዱ ነው እያለ ሐዋርያው ይነግራቸዋል ገላትያ 2 ፥ 4 ፣ ገላትያ 4 ፥ 17 4 ) ታድያ እነዚህ የገላትያ ክርስቲያኖች ከእነዚህ ሐሰተኛ አስተማሪዎች የስህተት ትምህርት ሊያመልጡ የሚችሉበት ትልቁ መንገድ ቃሉን በማወቅ የሆነ አርነት መሆኑን ከጠቆማቸው በኋላ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ ይላቸዋል ይሁን እንጂ አርነት የሚወጡት በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው እና የቃሉንም እውነት አውቀው በቃሉ ሊኖሩ ውሳኔ ሲያደርጉ ብቻ መሆኑን ከጠቆማቸው በኋላ የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ አርነት የመውጣትን መነሣሣት እንዲያደርጉ ያበረታታቸዋል ገላትያ 5 ፥ 13 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 8 ፥ 31 _ 32 5ኛ ) ሐዋርያው በገላትያ ክርስቲያኖች ሳይቀር ወደ ቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንም ተሻግሮ የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንን ስለ መንፈሳዊ ነገር እንዲያውቁ ውዴታው መሆኑን እየጠቆማቸው በቃሉ የሆነ የጸጋ መነሣሣትን ይሰጣቸዋል 2ኛ ቆሮንቶስ 12 ፥ 1 _ 3 ለምን ስንል እነዚህ ቅዱሳን አሕዛብ ሳሉ በማናቸውም ጊዜ እንደሚመሩ ድምጽ ወደሌላቸው ጣኦታት እንደተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ በማለት ያስታውሳቸዋል ሐዋርያው ታድያ ወደ እነዚህ ጣኦታት እንደተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ ሲላቸው በድሮና በመጀመርያ ትዝታ ሊያኖራቸው ወይም ሊያስቀምጣቸው ፈልጎ ሳይሆን በአንድ ወቅት የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በተለያዩ ነገሮች ተገፋፍተው የማይናገሩ ጣኦታትን ያመልኩ ስለነበር አሁን ግን ባገኙት የልጅነት መንፈስ ከነዚህ ጣኦታት የተለያዩ በመሆናቸው በመንፈስቅዱስ እንዲመሩና በጨመረ እውቀት እንዲመላለሱ ለማስገንዘብ ነው ይህንን እውነታ የነገራቸው 1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 19 እና 20 ፤ 2ኛ ጴጥሮስ 1 ፥ 1 _ 11 ፤ 2ኛ ጴጥሮስ 3 ፥ 17 እና 18 ፤ ሆሴዕ 4 ፥ 6 6ኛ ) በዮሐንስ መጥምቁና በጌታችን በኢየሱስ መካከል ያለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ Transition Period ወይም የሽግግር ጊዜን የሚጠይቅ በመሆኑ ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌል እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ ይለናል የማርቆስ ወንጌል 1 ፥ 14 እና 15 ስለሆነም እኛም በዚህ እውነት ላይ ተመርኩዘንና በተስፋ ቃል የሆነ የጸጋ መነሣሣት አድርገን በዮሐንስ ትምህርትም ሆነ በሕግ አስተማሪዎች ፣ በሌሎችም በዘመናችን ባሉ የሃይማኖትና የሥርዓት አስተማሪዎች ወግና ልማድ እንዲሁም ትምህርት ውስጥ ካለን ሽግግር አድርገን ወደ ክርስቶስ ትምህርት በፍጥነት ልንመጣ ይገባል 2ኛ ዮሐንስ 9 _ 11 7ኛ) ክርስቶስ ፦ ገና ደካሞች ሳለን ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና …………… እንደገናም ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለእኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ሮሜ 5 ፥ 6 _ 11 ስለዚህ ይህንን እውነታ ካወቅንና ቃሉንም ከተረዳን ማንንም በማያሻማ መልኩ ጊዜው አሁን የክርስቶስ እና የእኛ ስለሆነ ጌታን የሕይወታችን ጌታና አዳኝ አድርገን በመቀበል አሁኑኑ ዛሬ ነገ ሳንል መዳን አለብን ራዕይ 12 ፥ 10 _ 12 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 6 ፥ 2 ፣ የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ወገኖቼ ታድያ እነዚህ ጠቃሚ ነጥቦች በቪዲዮ የተለቀቀውን መሠረታዊ ትምህርት ይበልጥ ጉልህ አድርገው የሚያሳዩ ስለሆኑ ከዚህ በመቀጠል እነዚህኑ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች በየተራ እየተከታተላችሁ በመስማት ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉ ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Friday 4 March 2016

( ትምህርት አራት ) የትምህርቱ ርዕስ ፦ የተስፋን ቃል ስለ መቀበልና ስለ መጠበቅ ( ዕብራውያን 10 ፥ 23 ፤ ...የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች የትምህርቱ ርዕስ ፦ የተስፋን ቃል ስለ መቀበልና ስለ መጠበቅ ( ዕብራውያን 10 ፥ 23 ፤ ሮሜ 4 ፥ 18 ) 1ኛ ) እግዚአብሔር በመጀመርያ ለሰው ልጆች የሰጠው ተስፋን ነው በቲቶ መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ፥ ቊጥር 1 እና 2 ላይ እንዲህ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፤ ስለዚህም ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋ ሰጠ፥ ይለናል ቲቶ 1 ፥ 1 እና 2 ስለዚህ የተስፋን ቃል የምንቀበለው በቃሉ ተስፋን ከሰጠን ከማይዋሸው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ለምን ስንል ፦  ሀ ) የተስፋን ቃል የሰጠ የታመነ ነውና ዕብራውያን 10 ፥ 23  ለ ) የተስፋን ቃል መቀበል እንደሚያስፈልገንና ጥቅምም እንዳለው የዕብራውያን ጸሐፊ ነገረን ጥቅሙም በዚሁ የተስፋ ቃል የዘላለምን ርስት ማግኘት ነው ለዚህ ደግሞ ኢየሱስ የሐዲስ ኪዳን መካከለኛ ሆነ ዕብራውያን 9 ፥ 15  ሐ ) እግዚአብሔር ተስፋን የሰጠ በመሆኑ የተስፋን ቃል በመቀበል ዙርያ አብርሃም ያደረገው ፦ ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ ይለናል ሮሜ 4 ፥ 18 ፤ ዘፍጥረት 15 ፥ 5  መ ) ይህንኑ የተስፋን ቃል በመቀበል ጉዳይ አሁንም አብርሃም የተስፋን ቃል የተቀበለ የመጀመርያው የወንጌል ተሰባኪ አማኝ በመሆኑ ስለዚህ ከሕግ ብቻ ሳይሆን ከአብርሃም እምነት ደግሞ ለሆነ ለዘሩ ሁሉ የተስፋው ቃል እንዲጸና እንደ ጸጋ ይሆን ዘንድ በእምነት ነው፤ እርሱም፦ ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት በአምላክ ፊት የሁላችን አባት ነው ተባለ ሮሜ 4 ፥ 17 ፤ ገላትያ 3 ፥ 8 እና 9 ፤ ዘፍጥረት 17 ፥ 5 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 21 2ኛ ) የዕብራውያን ጸሐፊ እንደተናገረው የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ ይለናልና ዕብራውያን 10 ፥ 23 ታድያ የተስፋችንን ምስክርነት ፣ የተሰጠንንም የተስፋ ቃል የምንጠብቀው እንዴት ነው ? ስንል አሁንም የእግዚአብሔር ቃል የሚሰጠን መልስ አለ  ሀ ) በ2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ላይ እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና፥ ስለዚህ ለእግዚአብሔር ስለ ክብሩ በእኛ የሚነገረው አሜን በእርሱ ደግሞ ነው ይለናል በመሆኑም በእርሱ የተሰጡ ተስፋዎች አዎን የሚሆኑት በእርሱ ነውና እኛም በእርሱ አማካኝነት ለእግዚአብሔር ክብር አሜን የምንለው በእርሱ ምክንያት ነው  ለ ) አብርሃም ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ በተጻፈው ቃል መሠረት አሁንም አብርሃም አባት የሆነው አሜን ብሎ የተስፋውን ቃል ተቀብሎ ባመነበት አምላክ ምክንያት ነው ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ ይለናል ሮሜ 4 ፥ 18 ፤ ዘፍጥረት 15 ፥ 5  ሐ ) ይሁን እንጂ አብርሃም ተስፋን ይዞ አምኖ ያልቀረ ነበረ የመቶ ዓመት ሰው ሆኖ ሳለ የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማኅፀን ምውት እንደነበረ እያወቀ በእምነቱ አልደከመም ይለናል ታድያ አብርሃም የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማኅፀን ምውት እንደነበረ ያወቀ ቢሆንም በእምነቱ ያለመድከሙ ጉዳይ ገሃዳዊውን እውነትና ነባራዊውን የራሱን ሰውነት እንደገናም የሣራን ምውት ማኅፀን ሁኔታ ከመካድ አንጻር አልነበረም ሮሜ 4 ፥ 19  መ ) ስለ አብርሃም የሮሜ መጽሐፍ በእርግጠኝነት በእምነቱ አልደከመም ያለን ቢሆንም በመጀመርያው የማመን ዘመኑ የተስፋው ቃል በጊዜው ወደ እርሱ በመጣ ሰዓት ግን በሕይወቱ ትልቅ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ እንደነበር የዘፍጥረት መጽሐፍ በቅድምና ይነግረናል ሚስቱ ሣራም እንደዚሁ በመጣላት የእግዚአብሔር መልዕክት ትልቅ የሆነ የእምነት ቀውስ ውስጥ ገብታ እንደነበር የክፍሉ ሃሳብ ያስተምራል ዘፍጥረት 17 ፥ 17 ፤ ዘፍጥረት 18 ፥ 11 - 15  ሠ ) ነገር ግን አብርሃም ብቻ ሳይሆን ሣራ ራሷ ደግሞ ከዚያ ትልቅ ከሆነ የእምነት ቀውስና ከፍተኛ ከሆነ ጥርጣሬ ውስጥ ወጥታ ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች ዕብራውያን 11 ፥ 11 እና 12  ረ ) በዚህ ጉዳይ አሁንም አብርሃም በእምነቱ ያልደከመ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብር የሰጠ ፣ የእግዚአብሔርንም ተስፋ ቃል ያልተጠራጠረ ነበር ሮሜ 4 ፥ 20 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 9 ፥ 1 _ 8  ሰ ) እንደገናም ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ የሰጠውንም ተስፋ ደግሞ ሊፈጽም እንዲችል አጥብቆ እየተረዳ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም በመሆኑም ከዚህ ሃሳብ በመነሳት ይኸው አብርሃም እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ እርግጠኛ ነበር የሚለውን እውነት ያስጨብጠናል ሮሜ 4 ፥ 21 ፤ ዘፍጥረት 18 ፥ 14 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 19 ፥ 26 የተወደዳችሁ ቅዱሳን የትምህርቱ ሃሳብ በአጭሩ እንግዲህ ይህንን ይመስላል ከዚህም ባሻገር በቪዲዮ የተለቀቁ ተከታታይ ሃሳቦች ስላሉ እነዚህን የተለቀቁትን ትምህርቶች እየገባችሁ በመስማት ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉአቸው በአክብሮትና በትሕትና እጠይቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Wednesday 2 March 2016

( ትምህርት አራት ) የትምህርቱ ርዕስ ፦ የተስፋን ቃል ስለ መቀበልና ስለ መጠበቅ ( ዕብራውያን 10 ፥ 23 ፤ ...የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች የትምህርቱ ርዕስ ፦ የተስፋን ቃል ስለ መቀበልና ስለ መጠበቅ ( ዕብራውያን 10 ፥ 23 ፤ ሮሜ 4 ፥ 18 ) 1ኛ ) እግዚአብሔር በመጀመርያ ለሰው ልጆች የሰጠው ተስፋን ነው በቲቶ መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ፥ ቊጥር 1 እና 2 ላይ እንዲህ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፤ ስለዚህም ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋ ሰጠ፥ ይለናል ቲቶ 1 ፥ 1 እና 2 ስለዚህ የተስፋን ቃል የምንቀበለው በቃሉ ተስፋን ከሰጠን ከማይዋሸው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ለምን ስንል ፦  ሀ ) የተስፋን ቃል የሰጠ የታመነ ነውና ዕብራውያን 10 ፥ 23  ለ ) የተስፋን ቃል መቀበል እንደሚያስፈልገንና ጥቅምም እንዳለው የዕብራውያን ጸሐፊ ነገረን ጥቅሙም በዚሁ የተስፋ ቃል የዘላለምን ርስት ማግኘት ነው ለዚህ ደግሞ ኢየሱስ የሐዲስ ኪዳን መካከለኛ ሆነ ዕብራውያን 9 ፥ 15  ሐ ) እግዚአብሔር ተስፋን የሰጠ በመሆኑ የተስፋን ቃል በመቀበል ዙርያ አብርሃም ያደረገው ፦ ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ ይለናል ሮሜ 4 ፥ 18 ፤ ዘፍጥረት 15 ፥ 5  መ ) ይህንኑ የተስፋን ቃል በመቀበል ጉዳይ አሁንም አብርሃም የተስፋን ቃል የተቀበለ የመጀመርያው የወንጌል ተሰባኪ አማኝ በመሆኑ ስለዚህ ከሕግ ብቻ ሳይሆን ከአብርሃም እምነት ደግሞ ለሆነ ለዘሩ ሁሉ የተስፋው ቃል እንዲጸና እንደ ጸጋ ይሆን ዘንድ በእምነት ነው፤ እርሱም፦ ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት በአምላክ ፊት የሁላችን አባት ነው ተባለ ሮሜ 4 ፥ 17 ፤ ገላትያ 3 ፥ 8 እና 9 ፤ ዘፍጥረት 17 ፥ 5 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 21 2ኛ ) የዕብራውያን ጸሐፊ እንደተናገረው የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ ይለናልና ዕብራውያን 10 ፥ 23 ታድያ የተስፋችንን ምስክርነት ፣ የተሰጠንንም የተስፋ ቃል የምንጠብቀው እንዴት ነው ? ስንል አሁንም የእግዚአብሔር ቃል የሚሰጠን መልስ አለ  ሀ ) በ2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ላይ እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና፥ ስለዚህ ለእግዚአብሔር ስለ ክብሩ በእኛ የሚነገረው አሜን በእርሱ ደግሞ ነው ይለናል በመሆኑም በእርሱ የተሰጡ ተስፋዎች አዎን የሚሆኑት በእርሱ ነውና እኛም በእርሱ አማካኝነት ለእግዚአብሔር ክብር አሜን የምንለው በእርሱ ምክንያት ነው  ለ ) አብርሃም ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ በተጻፈው ቃል መሠረት አሁንም አብርሃም አባት የሆነው አሜን ብሎ የተስፋውን ቃል ተቀብሎ ባመነበት አምላክ ምክንያት ነው ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ ይለናል ሮሜ 4 ፥ 18 ፤ ዘፍጥረት 15 ፥ 5  ሐ ) ይሁን እንጂ አብርሃም ተስፋን ይዞ አምኖ ያልቀረ ነበረ የመቶ ዓመት ሰው ሆኖ ሳለ የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማኅፀን ምውት እንደነበረ እያወቀ በእምነቱ አልደከመም ይለናል ታድያ አብርሃም የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማኅፀን ምውት እንደነበረ ያወቀ ቢሆንም በእምነቱ ያለመድከሙ ጉዳይ ገሃዳዊውን እውነትና ነባራዊውን የራሱን ሰውነት እንደገናም የሣራን ምውት ማኅፀን ሁኔታ ከመካድ አንጻር አልነበረም ሮሜ 4 ፥ 19  መ ) ስለ አብርሃም የሮሜ መጽሐፍ በእርግጠኝነት በእምነቱ አልደከመም ያለን ቢሆንም በመጀመርያው የማመን ዘመኑ የተስፋው ቃል በጊዜው ወደ እርሱ በመጣ ሰዓት ግን በሕይወቱ ትልቅ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ እንደነበር የዘፍጥረት መጽሐፍ በቅድምና ይነግረናል ሚስቱ ሣራም እንደዚሁ በመጣላት የእግዚአብሔር መልዕክት ትልቅ የሆነ የእምነት ቀውስ ውስጥ ገብታ እንደነበር የክፍሉ ሃሳብ ያስተምራል ዘፍጥረት 17 ፥ 17 ፤ ዘፍጥረት 18 ፥ 11 - 15  ሠ ) ነገር ግን አብርሃም ብቻ ሳይሆን ሣራ ራሷ ደግሞ ከዚያ ትልቅ ከሆነ የእምነት ቀውስና ከፍተኛ ከሆነ ጥርጣሬ ውስጥ ወጥታ ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች ዕብራውያን 11 ፥ 11 እና 12  ረ ) በዚህ ጉዳይ አሁንም አብርሃም በእምነቱ ያልደከመ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብር የሰጠ ፣ የእግዚአብሔርንም ተስፋ ቃል ያልተጠራጠረ ነበር ሮሜ 4 ፥ 20 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 9 ፥ 1 _ 8  ሰ ) እንደገናም ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ የሰጠውንም ተስፋ ደግሞ ሊፈጽም እንዲችል አጥብቆ እየተረዳ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም በመሆኑም ከዚህ ሃሳብ በመነሳት ይኸው አብርሃም እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ እርግጠኛ ነበር የሚለውን እውነት ያስጨብጠናል ሮሜ 4 ፥ 21 ፤ ዘፍጥረት 18 ፥ 14 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 19 ፥ 26 የተወደዳችሁ ቅዱሳን የትምህርቱ ሃሳብ በአጭሩ እንግዲህ ይህንን ይመስላል ከዚህም ባሻገር በቪዲዮ የተለቀቁ ተከታታይ ሃሳቦች ስላሉ እነዚህን የተለቀቁትን ትምህርቶች እየገባችሁ በመስማት ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉአቸው በአክብሮትና በትሕትና እጠይቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Tuesday 1 March 2016

ትምህርት አራት ፦ የትምህርቱ ርዕስ ፦ የተስፋን ቃል ስለ መቀበልና ስለ መጠበቅ ( ዕብራውያን 10 ፥ 23 ፤ ሮ...የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች የትምህርቱ ርዕስ ፦ የተስፋን ቃል ስለ መቀበልና ስለ መጠበቅ ( ዕብራውያን 10 ፥ 23 ፤ ሮሜ 4 ፥ 18 ) 1ኛ ) እግዚአብሔር በመጀመርያ ለሰው ልጆች የሰጠው ተስፋን ነው በቲቶ መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ፥ ቊጥር 1 እና 2 ላይ እንዲህ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፤ ስለዚህም ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋ ሰጠ፥ ይለናል ቲቶ 1 ፥ 1 እና 2 ስለዚህ የተስፋን ቃል የምንቀበለው በቃሉ ተስፋን ከሰጠን ከማይዋሸው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ለምን ስንል ፦  ሀ ) የተስፋን ቃል የሰጠ የታመነ ነውና ዕብራውያን 10 ፥ 23  ለ ) የተስፋን ቃል መቀበል እንደሚያስፈልገንና ጥቅምም እንዳለው የዕብራውያን ጸሐፊ ነገረን ጥቅሙም በዚሁ የተስፋ ቃል የዘላለምን ርስት ማግኘት ነው ለዚህ ደግሞ ኢየሱስ የሐዲስ ኪዳን መካከለኛ ሆነ ዕብራውያን 9 ፥ 15  ሐ ) እግዚአብሔር ተስፋን የሰጠ በመሆኑ የተስፋን ቃል በመቀበል ዙርያ አብርሃም ያደረገው ፦ ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ ይለናል ሮሜ 4 ፥ 18 ፤ ዘፍጥረት 15 ፥ 5  መ ) ይህንኑ የተስፋን ቃል በመቀበል ጉዳይ አሁንም አብርሃም የተስፋን ቃል የተቀበለ የመጀመርያው የወንጌል ተሰባኪ አማኝ በመሆኑ ስለዚህ ከሕግ ብቻ ሳይሆን ከአብርሃም እምነት ደግሞ ለሆነ ለዘሩ ሁሉ የተስፋው ቃል እንዲጸና እንደ ጸጋ ይሆን ዘንድ በእምነት ነው፤ እርሱም፦ ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት በአምላክ ፊት የሁላችን አባት ነው ተባለ ሮሜ 4 ፥ 17 ፤ ገላትያ 3 ፥ 8 እና 9 ፤ ዘፍጥረት 17 ፥ 5 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 21 2ኛ ) የዕብራውያን ጸሐፊ እንደተናገረው የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ ይለናልና ዕብራውያን 10 ፥ 23 ታድያ የተስፋችንን ምስክርነት ፣ የተሰጠንንም የተስፋ ቃል የምንጠብቀው እንዴት ነው ? ስንል አሁንም የእግዚአብሔር ቃል የሚሰጠን መልስ አለ  ሀ ) በ2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ላይ እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና፥ ስለዚህ ለእግዚአብሔር ስለ ክብሩ በእኛ የሚነገረው አሜን በእርሱ ደግሞ ነው ይለናል በመሆኑም በእርሱ የተሰጡ ተስፋዎች አዎን የሚሆኑት በእርሱ ነውና እኛም በእርሱ አማካኝነት ለእግዚአብሔር ክብር አሜን የምንለው በእርሱ ምክንያት ነው  ለ ) አብርሃም ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ በተጻፈው ቃል መሠረት አሁንም አብርሃም አባት የሆነው አሜን ብሎ የተስፋውን ቃል ተቀብሎ ባመነበት አምላክ ምክንያት ነው ዘርህ እንዲሁ ሊሆን ነው እንደ ተባለ፥ ተስፋ ባልሆነው ጊዜ የብዙ አሕዛብ አባት እንዲሆን ተስፋ ይዞ አመነ ይለናል ሮሜ 4 ፥ 18 ፤ ዘፍጥረት 15 ፥ 5  ሐ ) ይሁን እንጂ አብርሃም ተስፋን ይዞ አምኖ ያልቀረ ነበረ የመቶ ዓመት ሰው ሆኖ ሳለ የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማኅፀን ምውት እንደነበረ እያወቀ በእምነቱ አልደከመም ይለናል ታድያ አብርሃም የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማኅፀን ምውት እንደነበረ ያወቀ ቢሆንም በእምነቱ ያለመድከሙ ጉዳይ ገሃዳዊውን እውነትና ነባራዊውን የራሱን ሰውነት እንደገናም የሣራን ምውት ማኅፀን ሁኔታ ከመካድ አንጻር አልነበረም ሮሜ 4 ፥ 19  መ ) ስለ አብርሃም የሮሜ መጽሐፍ በእርግጠኝነት በእምነቱ አልደከመም ያለን ቢሆንም በመጀመርያው የማመን ዘመኑ የተስፋው ቃል በጊዜው ወደ እርሱ በመጣ ሰዓት ግን በሕይወቱ ትልቅ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ እንደነበር የዘፍጥረት መጽሐፍ በቅድምና ይነግረናል ሚስቱ ሣራም እንደዚሁ በመጣላት የእግዚአብሔር መልዕክት ትልቅ የሆነ የእምነት ቀውስ ውስጥ ገብታ እንደነበር የክፍሉ ሃሳብ ያስተምራል ዘፍጥረት 17 ፥ 17 ፤ ዘፍጥረት 18 ፥ 11 - 15  ሠ ) ነገር ግን አብርሃም ብቻ ሳይሆን ሣራ ራሷ ደግሞ ከዚያ ትልቅ ከሆነ የእምነት ቀውስና ከፍተኛ ከሆነ ጥርጣሬ ውስጥ ወጥታ ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች ዕብራውያን 11 ፥ 11 እና 12  ረ ) በዚህ ጉዳይ አሁንም አብርሃም በእምነቱ ያልደከመ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብር የሰጠ ፣ የእግዚአብሔርንም ተስፋ ቃል ያልተጠራጠረ ነበር ሮሜ 4 ፥ 20 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 9 ፥ 1 _ 8  ሰ ) እንደገናም ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ የሰጠውንም ተስፋ ደግሞ ሊፈጽም እንዲችል አጥብቆ እየተረዳ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም በመሆኑም ከዚህ ሃሳብ በመነሳት ይኸው አብርሃም እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ እርግጠኛ ነበር የሚለውን እውነት ያስጨብጠናል ሮሜ 4 ፥ 21 ፤ ዘፍጥረት 18 ፥ 14 ፤ የማቴዎስ ወንጌል 19 ፥ 26 የተወደዳችሁ ቅዱሳን የትምህርቱ ሃሳብ በአጭሩ እንግዲህ ይህንን ይመስላል ከዚህም ባሻገር በቪዲዮ የተለቀቁ ተከታታይ ሃሳቦች ስላሉ እነዚህን የተለቀቁትን ትምህርቶች እየገባችሁ በመስማት ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉአቸው በአክብሮትና በትሕትና እጠይቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ