Saturday 29 August 2015

007 የሚስቶች ሃላፊነት The Wife`s Responsibility  ሚስቶች ለጌታ እንደሚገዙ ለባሎቻቸው እንዲሁ ይገዙ የሚለው ሃሳብ የጋብቻ መሥራች እግዚአብሔር ያደረገውና ከሚስቶችም የሚጠብቀው ነው ኤፌሶን 5 ፥ 22  ብዙዎች ሴቶች ዛሬ የሚናገሩት ከባሎቻቸው ጋር እኩል ሥልጣን እንዳላቸው ነው  ሴቶች ባሎቻቸውን ባለቤት ማድረግ አለባቸው ሥልጣናቸውንም መውደድ አለባቸው ብዙዎች ግን ይህንን ሃሳብ ከትክክለኛ ነገር እንዳልወጣ አድርገው ያቃቂሉታል ማለትም አይቀበሉትም  ከዚህ የተነሳ ባሎች በጣም ጠቃሚ እንዳልሆኑና ከሚስቶቻቸውም እንደማይበልጡ ይናገራሉ  ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ ሚስቶች ደግሞ በሁሉም ለባሎቻቸው ይገዙ ይለናል ኤፌሶን 5 ፥ 23 እና 24  እንዲህ በሚኖሩበት ጊዜ ሁለቱም ወገኖች የሚካሰሱበት ሌላውንም ጣልቃ ለማስገባት የሚሰጡት ክፍተት የለም  የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ ባል ነው  ለብዙ ሴቶች ጋብቻ ለለሴሪሞኒ ቀን የሆነ ብቻ ይሆናል በሴቶች ኦዲየንስ በኩል ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መጥፎ ጠባይና መንቆጥቆጥ ይመጣና ጋብቻው ተቀባይነት የሌለው በደንብ ያልተጠበቀና ትክክለኛ ያልሆነ ይሆናል  ጥቂት ሴቶች ያላቸው አቅርቦት እንዴት ታዋቂ እንደሚሆኑና ጣፋጭነትን ጭምር ነው ጥቂት ሴቶች አሁንም የሚያስቡት ይህንን መንገድ ነው ይሁን እንጂ በጋብቻ ምልከታ ውስጥ ግን እንዲህ ያለ ጣፋጭነት የለም  በእርግጠኝነት ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር በሥልጣን እኩል አይደለችም ሚስትም ከባልዋ ሥልጣን በታች እንደሆነች ሁሉም ሰው ማመንና እውቅና መስጠት አለበት  ባል የሚስት ራስ ብቻ ሳይሆን መሪም ነው ነገር ግን ባል ሚስቱን እንዴት እንደሚወዳት ማሳየቱን መግለጽ አለበት ማለትም መሪነቱ ከምሳሌነቱ ጋር አብሮ መገለጽ አለበት አንድ ጊዜ በቃ አለቃ ነኝ ወይም አለቃ ሆኛለሁ እያለ በቤት ውስጥ ክብደት መሆን የለበትም ይህ ሚስቱን የመውደዱ ሁናቴ ደግሞ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ከሆነበት መንገድ ጋር የተያያዘ ነው  እንደገናም ሚስት ለባልዋ መገዛት አለባት በዚህ በባልዋ ሥልጣንም መማረክና መሸነፍ ይኖርባታል ይህ በባል ሥልጣን የሆነ መማረክና መሸነፍ ከሌለ በዚህ ሥልጣን ወንድ ሴትን መምራት አይችልም  በዘፍጥረት መጽሐፍ እግዚአብሔር ሚስትን ያለው የባል ረዳት ነው እርሷ የእርሱ ረዳት ናት ለእርሱ ተስማሚ ወይንም ምቹ ረዳት ናት  የጋብቻ መሠረታዊ ዋናና መነሻ ነጥብ ተስፋ እንዲኖርህና ውጤታማ እንዽትሆን ነው  ባልና ሚስት እኩል ሥልጣን ሲኖራቸው ስለምን እንደሚያወሩ አያውቁም ምክንያቱም በአብዛኛው የእግዚአብሔርን ቃል አልመረመሩም ስለሆነም እነዚህ ተጋቢዎች በፍጻሜ ይፋታሉ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ መሠረታዊ ቃል ባሻገር በምንሰማው የቪዲዮ ትምህርት በብዙ ይባርከን ያስተምረን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

No comments:

Post a Comment