Friday 28 August 2015

005 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility  ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው  ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው  የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው  የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው  ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው  ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው  Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church"  ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል  ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው  ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል  Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be  ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31  ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3  ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ  Father`s leadership position withn the family is evil and outdated  እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው  እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

No comments:

Post a Comment