አስማት ያለበት ድርሳነ ሚካኤል ( የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን )

ድርሳነ ሚካኤል አስማትና መተት
እየሱስ በሚካኤል ክንፍ ላይ የአስማት ስሞችን ፃፈ!
እየሱስ በሚካኤል ክንፍ ላይ የአስማት ስሞችን ፃፈ!
ይህን ድርሳን የፃፈው የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ አባደማቲዎስ ነው በመፅሐፉም ውስጥ በመላኩ ገብርኤል ስም ጥንቆላና አስማት ተፅፏል ፃፈው የተባለው ደግሞ ኢየሱስ ነው ትርጉማቸው ምን እንደሆነ የማይታወቁ ቃላቶች የከበሩ እያለ ይጠራቸዋል ግማሾችን ደግሞ የእግዚአብሔር ኀቡዕ ስሞች ሲሆኑ ከገብርኤል እጅ የተገኙ ናቸው ይላቸዋል
ለነብያት ያልተገለፁ ስሞች ለአባ ደማቲዎሥ ተገልፀው ይሆን?
ድርሳነ ሚካኤል ዘኀዳር
ገፅ 39 እና 44
ገፅ 39 እና 44
92 በትሕትና ቃልም እነዚህን የከበሩ ቃላትን ተናገር " አካዕ አሜዕ ሌክ ቦኤ ኤንካ ካዚን አርያኪን ኤርናኬ ኬም ካዮን ፔጉ ጌሎ አስኤሌቅ አስሎ አስከማ አላሶሙ ኤቅሬው ያበስትክ ፒስኪር ጋርጎ አቢት ከቢስ ፌይኦ ፌኤ አንልካ ኢዊስ አብሶላ ኪፍ ካዕዊኑ አርህሉ አዋፅ አዊካ እሎ አሴሎ ዮብጎ ኤል አክዕዊ አስ ከመዕ ወዲናኬጓ ።
112 አካ ክስብኤል ቤቃ ጼቃ ሴቃ አልፍ ወዖ ቤጣ የውጣ ዮድ አኸያ ሸራኽያ አልመክኑ እነዚህ አስማቶች #እየሱስ #ክርስቶስ #በቅዱስ #ሚካኤል #በክንፎቹ #ላይ #የጻፈለት #ናቸው
እነዚህ ትርጉም የለላቸው ቃላቶች ምንድን ናቸው የገባው ያስረዳን እየሱስስ እውነት አስማትን ይሰራ ነበር?