ባርያው አሞናዊ ጦብያ ለእስራኤል ልጆች መልካምን ነገር የሚሻ እንደመጣ በሰሙ ጊዜ ተበሳጩ ( ነህምያ 2 ፥ 10 )ባርያው አሞናዊ ጦብያ ለእስራኤል ልጆች መልካምን ነገር የሚሻ እንደመጣ በሰሙ ጊዜ ተበሳጩ ( ነህምያ 2 ፥ 10 ) በዚህ ውስጥ የምናነሳቸው ሃሳቦች ምንም እንኳ ሖርናዊው ሰንባላጥና አሞናዊው ሹም ጦብያ ይህን ሰምተው የተበሳጩና የዚህንም ሰው ሥራ ለማስተጓጐል የቻሉትን ያህል ሙከራ ያደረጉ ቢሆንም ይሄ ሰው ግን ለእስራኤል ልጆች መልካምን ነገር በመሻት ተቀስቅሶ የመጣ ብቻ ሳይሆን ይሄ መልካም ነገር ወደ ተግባራዊው እውነት እንዲለወጥ በአምላኩ ፊት አስቀድሞ ዝግጅት ያደረገ እና በእግዚአብሔርም እጅ የመጣ ነው :: ይህንን የእግዚአብሔር ቃል እውነት ዛሬ እንመለከታለን ቃሉን በመስማት ለሌሎችም በማካፈልና ሼር በማድረግ ተባረኩ አባ ዮናስ ጌታነህ
No comments:
Post a Comment