Saturday, 12 November 2016

5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የትምህርቱ ዋና አርዕስት ፦ የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርት መነሻ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 15 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 7 ፥ 24 ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ለእናንተ ለወገኖች የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች የሚቀርቡ የቪዲዮ መልዕክቶችና ትምህርቶችን ወደ እናንተ ይዤ ቀርቤያለሁ የሚለቀቁትን ትምህርቶች እንደሚገባ መከታተል እንድትችሉ ጥቂት ማብራርያዎችን ለእናንተ ለአድማጮች መስጠት እፈልጋለሁ የተነሳሁበት የምንባብ ክፍሎች እንደሚያሳዩት 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው ኢየሱስ በሰንበት ፈወሰው ሰውየውም ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህንን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር ይለናል ታድያ ኢየሱስን ለመግደልም ሆነ ለማሳደድ መነሻ ያደረጉት የኢየሱስ ይህንን ሰው መፈወስ ሳይሆን በሰንበት ቀን መፈወሱን ምክንያት አድርገው ሰንበትን ሻረ በሚል ሃሳብ ተነስተው ነው ኢየሱስ ይህንን ሰው ፈወሰ ብለው ቢቃወሙ እንዴት ታድያ የሰዎችን መፈወስ ትጠላላችሁ ትቃወማላችሁ ?ተብለው ሕዝብ ሊነሳባቸው ነው ስለዚህ በዚህ መንገድ የኢየሱስን አገልግሎት ቢቃወሙ የማያዛልቃቸው እንደሆነ ስለተገነዘቡ ሰንበታችንን በመሻር በሰንበት ፈወሰ ሲሉ ኢየሱስን ለማሳደድና ለመግደል ይፈልጉት ጀመር ዋናው ተቃውሞአቸው ግን ሰንበታቸው በሰዎች መፈወስ ምክንያት ስለተሻረ ፣ ኢየሱስም ሰዎችን በሰንበት ስለፈወሰ የሰንበት መሻር ጉዳይ ግድ ብሎአቸውና አስጨንቋቸው ሳይሆን የኢየሱስን አገልግሎት ስላልተቀበሉ በኢየሱስም የፈውስ አገልግሎት ስለቀኑ ከቅንዓትና ከምቀኝነት በመነሳት ነው ኢየሱስማ በሰንበት ፈወስክ ለሚለው ጥያቄያቸው ከእናንተ በሬው በጉድጓድ ቢገባበት የማያወጣው ማነው ? መልሱልኝ ሲል በጥያቄ አሳፍሯቸዋል ምክንያቱም በሬም ሆነ አህያ በሰንበት ጉድጓድ ቢገባባቸው ያወጡታልና ነው ከዚህም ሌላ እነርሱ በሰንበት ሰውን እንደሚገርዙ ከጠቆማቸው በኋላ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሕጻን በሰንበት የሚገረዝ ከሆነ የሰውን ሁለንተና በሰንበት ስለፈወስሁ ለምን በእኔ ላይ ትቆጣላችሁ ? የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ ይላቸዋል ይህንን አባባል በመደበኛው መጽሐፍቅዱስ ስንመለከተው ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ ማለቱን ያመለክታል በመሆኑም እንግዲህ ቅን ፍርድ ሲጠፋ ብዙ የሚሰጥ ምክንያት አለ ለምን ስንል ሰዎች በቀላሉ ይህንን ቅን ፍርድ ማጥፋት ስለማይችሉ ስለዚህ ሰዎች ይህንን ቅን ፍርድ ለማጥፋት ሲሉ ብዙ ብዙ ምክንያቶችን ይዘው ይቀርባሉ ምክንያቶቹ ደግሞ ውጤቶችን ይዘው የሚመጡ ስለሆኑ ኢየሱስን ማሳደዱና ለመግደል መፈለጉ ከነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ ነው ይለናል ትምህርቱ እንደገናም በዚህ ውስጥ ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመግደል አመቺ ጊዜን ከመፈለግ አኳያ ኢየሱስ ለጠየቃቸው ትክክለኛ ጥያቄ ቅን እውነተኛና ተገቢ የሆነውን መልስ ላለመስጠት ዝም ያሉበት ጊዜ እንደነበር ትምህርቱ ያብራራልናል ኢየሱስም እስከ ግድያ ያደረሳቸውን ተቃውሞና ማሳደድ በመመልከት አባቴ እስከ ዛሬ ይሰራል እኔም እሰራለሁ አለ ፣ አገልግሎቱን አላቆመም ወይም አልተወም አብ የሰጠውን ሥራም እንደሚገባ ፈጸመ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ትምህርቶቹ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ያጠነጠኑ ሲሆን ለትምህርቶቹ እንደ መነሻ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ንኡሳን አርዕስቶች ተዘጋጅተው ስላሉ እነዛን አርዕስቶች እንደሚከተለው ለእናንተ ማቅረብ እወዳለሁ የመጀመርያውን ክፍለ ጊዜ የሚይዘው የትምህርት አርዕስት 1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ 2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) 3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም ( Give up አለማድረግ ) 4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን ያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው ( Give up ያደረጉ ) 5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የሚሉት ናቸው እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ በቪዲዮ እንደሚገባ ተዘጋጅተው የቀረቡ ስለሆኑ አዳምጧቸው ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት መስፋፋት ከልባችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በሚመጡት ቃሎች ያንጸናል ተባረኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር ወዳችኋለሁ ጸልይላችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ Show less

Friday, 11 November 2016

3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 26 ፣ ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 1 በሙሉበሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እርግጥ ነው በሕይወታችን የሚመጡ ወይም የመጡ እግዚአብሔርም የሚያመጣቸው አንዳንድ ሰዎች ለመባረካችን ለመብዛታችን ለመግቦታችን ለመጽናናታችን ደስ ለመሰኘታችን ምክንያቶች ናቸው ዮሴፍ ለእስራኤል ከፍርሃታቸው ለመላቀቃቸው ለመግቦታቸው ለመጽናናታቸውና ደስ ለመሰኘታቸው በጌሣም ምድር ለመቀመጣቸው ለመግዛታቸው ለመርባታቸው እየተጨመሩም ለመብዛታቸው ምክንያት ነበር ይህ ሁሉ የሆነው ግን ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ እስኪነሣ ነበር የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 18 አንዳንድ ሰዎች ሰዎችንና ነገሮቻቸውን ተስፋ አድርገው ይቀመጣሉ ለዚህም ነው በሕይወታቸው የበዛ ልቅሶና ጩኸት ውስጥ የሚገቡት ሰማይ ይከደንባቸዋል ምድሩም ናስ ይሆንባቸዋል ከዚህም ሌላ ትምህርቱ በዚህ ሳይጠቃለል በመቀጠል ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ስለተጠጋቻት ከእርስዋም ጋር ለመሄድ ስለቆረጠችው ስለ ሩት ይናገራል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ስንቀመጥ እንደ ሩት እግዚአብሔር አያሳፍረንም ሩት ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ተከትላ በሄደችበት ነገር ሁሉ አላፈረችም ታድያ መከተላችን ከጥቅምና ሥጋዊ ፍላጐታችንን ከማሟላት አንጻር ሊሆን አይገባም ሩት ኑሃሚንን ስትጠጋ ያየችው ምንም ዓይነት ጥቅም የለም ይህንንም እንድታይ የሚያደርጋት በኑሃሚን ዘንድ ያለ ምንም ዓይነት ጥቅማጥቅምም ሆነ አንድ ሁለት ተብሎ የሚቆጠር ሃብት የለም ምክንያቱም ኑሃሚን ሁሉን የሚችል አምላክ አስመርሮኛልና ማራ በሉኝ እንጂ ኑሃሚን አትበሉኝ በሙላት ወጣሁ እግዚአብሔርም ወደ ቤቴ ባዶዬን መለሰኝ እያለች ባዶ እጇን መሆንዋን እያወጀች ያለችበት ጊዜ በመሆኑ ኑሃሚን ባዶ እጇን የሆነች የምታሳዝን ሴት ናት ስለዚህ ሩት ያደረገችው አንድና አንድ ነገር ቢኖር አምላክሽ አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ …………… በማለት በቁርጥ ውሳኔ እርሱን እግዚአብሔርን መከተል ብቻ ነው በመጨረሻም የትምህርቱ ማጠቃለያ በዮሴፍ ሃሳብ የተቋጨ ነው ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ እግዚአብሔር መጎብኘትን ይጐበኛችኋል ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል ብሏቸው ነበርና ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ ማለቱ እስራኤል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር እንዲቀመጡ ለማድረግ ነው እነዚህ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን ከሸጡበትና ዮሴፍ ሞቶአል አውሬም በልቶታል ብለው ከዋሹበት ጊዜ ጀምሮ የአባቶችን ተስፋ የጣሉ በያዕቆብም ተስፋ ሥር ሆነው እንዲሁ ተስፋ በሌለው ሕይወት ሲንከባለሉ ግብጽ የደረሱና በዮሴፍ እጅ የወደቁ ናቸው ይህንንም የምናውቀው ለዮሴፍ አማላጅ በላኩበት ጊዜ እና እኛ ለአንተ ባርያዎችህ ነን ሲሉ በሰገዱበት ሰዓት ነው ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 18 የአባቶች የነአብርሃም ተስፋ ግን የጀመረው ከአባታችን ከአብርሃም ስለሆነ አባታችን አብርሃም የሌለውን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ በአመነበት የሁላችን አባት ነው ስለሚል አብርሃም ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለ እስራኤልም ሆነ ስለ አሕዛብ በእምነት የተቀበለው ተስፋ ነበርና አብርሃም የእነዚህ የውሸተኞች የዮሴፍ ወንድሞችም አባት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 21 ፣ ሮሜ 4 ፥ 16 _ 21 አባታቸው ያዕቆብ ብቻ ነው ይህንን ተስፋ ያልጣለው ዘፍጥረት 46 ፥ 1 _ 4 ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ በሐዲስ ኪዳን አካል ይዞአል ቆላስያስ 2 ፥ 16 _ 19 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ስለዚህ አሁን ላይ ያለን እኛ ተስፋ ኪዳን መሐላ አካል ወደ ያዘበት ሕይወት መጥተናል ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ትጐበኛላችሁ ሳይሆን የሚለን ተጐብኝታችኋል ነው የሚለን የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንግዲህ በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ተቀመጡ በሚል ዋና አርዕስት 1ኛ ) በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ 2ኛ ) ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ልትከተል የቆረጠችዋ ሩት 3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር የሚሉትን ንኡሳን አርዕስቶች ይዘን እንማማራለን ወገኖቼ ቅዱሳን ቪዲዮውም እንግዲህ በዚህ መልኩ የተለቀቀ በመሆኑ እንድትከታተሉ አበረታታለሁ ትባረካላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

( መ ) የኢየሱስ ምስክርነትና የደቀመዛሙርት ምስክርነት የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እንደምታስታውሱት የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ን እየተማማርን ነው የዚህን ዓይኑ የበራለትን ሰው ከቤተሰቡ በተለየ ሁኔታ በጽኑ የመሠከረውን ምስክርነት በስፋት እንመለከታለን ከዚሁ ጋር አያይዘን ኢየሱስ ትምህርቱም ሆነ መልዕክቱ የአብ ስለሆነ ስለ አብ የመሠከረውንና ደቀመዛሙርት ከክርስቶስ ጋር ኖረው የመሠከሩ መሆኑን የምናይበት ክፍል ነው ለዛሬ ( ሐ ) በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው የሚለውን እናያለን በሚቀጥለው ክፍለጊዜያችን ደግሞ ( መ ) የኢየሱስን ምስክርነትና የደቀመዛሙርትን ምስክርነት እንመለከታለን ቅዱሳን ተከታተሉ ጌታ ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Thursday, 10 November 2016

5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እርግጥ ነው በሕይወታችን የሚመጡ ወይም የመጡ እግዚአብሔርም የሚያመጣቸው አንዳንድ ሰዎች ለመባረካችን ለመብዛታችን ለመግቦታችን ለመጽናናታችን ደስ ለመሰኘታችን ምክንያቶች ናቸው ዮሴፍ ለእስራኤል ከፍርሃታቸው ለመላቀቃቸው ለመግቦታቸው ለመጽናናታቸውና ደስ ለመሰኘታቸው በጌሣም ምድር ለመቀመጣቸው ለመግዛታቸው ለመርባታቸው እየተጨመሩም ለመብዛታቸው ምክንያት ነበር ይህ ሁሉ የሆነው ግን ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ እስኪነሣ ነበር የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 18 አንዳንድ ሰዎች ሰዎችንና ነገሮቻቸውን ተስፋ አድርገው ይቀመጣሉ ለዚህም ነው በሕይወታቸው የበዛ ልቅሶና ጩኸት ውስጥ የሚገቡት ሰማይ ይከደንባቸዋል ምድሩም ናስ ይሆንባቸዋል ከዚህም ሌላ ትምህርቱ በዚህ ሳይጠቃለል በመቀጠል ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ስለተጠጋቻት ከእርስዋም ጋር ለመሄድ ስለቆረጠችው ስለ ሩት ይናገራል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ስንቀመጥ እንደ ሩት እግዚአብሔር አያሳፍረንም ሩት ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ተከትላ በሄደችበት ነገር ሁሉ አላፈረችም ታድያ መከተላችን ከጥቅምና ሥጋዊ ፍላጐታችንን ከማሟላት አንጻር ሊሆን አይገባም ሩት ኑሃሚንን ስትጠጋ ያየችው ምንም ዓይነት ጥቅም የለም ይህንንም እንድታይ የሚያደርጋት በኑሃሚን ዘንድ ያለ ምንም ዓይነት ጥቅማጥቅምም ሆነ አንድ ሁለት ተብሎ የሚቆጠር ሃብት የለም ምክንያቱም ኑሃሚን ሁሉን የሚችል አምላክ አስመርሮኛልና ማራ በሉኝ እንጂ ኑሃሚን አትበሉኝ በሙላት ወጣሁ እግዚአብሔርም ወደ ቤቴ ባዶዬን መለሰኝ እያለች ባዶ እጇን መሆንዋን እያወጀች ያለችበት ጊዜ በመሆኑ ኑሃሚን ባዶ እጇን የሆነች የምታሳዝን ሴት ናት ስለዚህ ሩት ያደረገችው አንድና አንድ ነገር ቢኖር አምላክሽ አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ …………… በማለት በቁርጥ ውሳኔ እርሱን እግዚአብሔርን መከተል ብቻ ነው በመጨረሻም የትምህርቱ ማጠቃለያ በዮሴፍ ሃሳብ የተቋጨ ነው ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ እግዚአብሔር መጎብኘትን ይጐበኛችኋል ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል ብሏቸው ነበርና ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ ማለቱ እስራኤል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር እንዲቀመጡ ለማድረግ ነው እነዚህ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን ከሸጡበትና ዮሴፍ ሞቶአል አውሬም በልቶታል ብለው ከዋሹበት ጊዜ ጀምሮ የአባቶችን ተስፋ የጣሉ በያዕቆብም ተስፋ ሥር ሆነው እንዲሁ ተስፋ በሌለው ሕይወት ሲንከባለሉ ግብጽ የደረሱና በዮሴፍ እጅ የወደቁ ናቸው ይህንንም የምናውቀው ለዮሴፍ አማላጅ በላኩበት ጊዜ እና እኛ ለአንተ ባርያዎችህ ነን ሲሉ በሰገዱበት ሰዓት ነው ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 18 የአባቶች የነአብርሃም ተስፋ ግን የጀመረው ከአባታችን ከአብርሃም ስለሆነ አባታችን አብርሃም የሌለውን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ በአመነበት የሁላችን አባት ነው ስለሚል አብርሃም ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለ እስራኤልም ሆነ ስለ አሕዛብ በእምነት የተቀበለው ተስፋ ነበርና አብርሃም የእነዚህ የውሸተኞች የዮሴፍ ወንድሞችም አባት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 21 ፣ ሮሜ 4 ፥ 16 _ 21 አባታቸው ያዕቆብ ብቻ ነው ይህንን ተስፋ ያልጣለው ዘፍጥረት 46 ፥ 1 _ 4 ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ በሐዲስ ኪዳን አካል ይዞአል ቆላስያስ 2 ፥ 16 _ 19 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ስለዚህ አሁን ላይ ያለን እኛ ተስፋ ኪዳን መሐላ አካል ወደ ያዘበት ሕይወት መጥተናል ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ትጐበኛላችሁ ሳይሆን የሚለን ተጐብኝታችኋል ነው የሚለን የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንግዲህ በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ተቀመጡ በሚል ዋና አርዕስት 1ኛ ) በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ 2ኛ ) ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ልትከተል የቆረጠችዋ ሩት 3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር የሚሉትን ንኡሳን አርዕስቶች ይዘን እንማማራለን ወገኖቼ ቅዱሳን ቪዲዮውም እንግዲህ በዚህ መልኩ የተለቀቀ በመሆኑ እንድትከታተሉ አበረታታለሁ ትባረካላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ የዚህን ቪዲዮ ሙሉ መልዕክት ከፌስቡክ ድኅረ ገጼ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ተባረኩ

3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 26 ፣ ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 1 በሙሉበሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እርግጥ ነው በሕይወታችን የሚመጡ ወይም የመጡ እግዚአብሔርም የሚያመጣቸው አንዳንድ ሰዎች ለመባረካችን ለመብዛታችን ለመግቦታችን ለመጽናናታችን ደስ ለመሰኘታችን ምክንያቶች ናቸው ዮሴፍ ለእስራኤል ከፍርሃታቸው ለመላቀቃቸው ለመግቦታቸው ለመጽናናታቸውና ደስ ለመሰኘታቸው በጌሣም ምድር ለመቀመጣቸው ለመግዛታቸው ለመርባታቸው እየተጨመሩም ለመብዛታቸው ምክንያት ነበር ይህ ሁሉ የሆነው ግን ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ እስኪነሣ ነበር የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 18 አንዳንድ ሰዎች ሰዎችንና ነገሮቻቸውን ተስፋ አድርገው ይቀመጣሉ ለዚህም ነው በሕይወታቸው የበዛ ልቅሶና ጩኸት ውስጥ የሚገቡት ሰማይ ይከደንባቸዋል ምድሩም ናስ ይሆንባቸዋል ከዚህም ሌላ ትምህርቱ በዚህ ሳይጠቃለል በመቀጠል ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ስለተጠጋቻት ከእርስዋም ጋር ለመሄድ ስለቆረጠችው ስለ ሩት ይናገራል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ስንቀመጥ እንደ ሩት እግዚአብሔር አያሳፍረንም ሩት ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ተከትላ በሄደችበት ነገር ሁሉ አላፈረችም ታድያ መከተላችን ከጥቅምና ሥጋዊ ፍላጐታችንን ከማሟላት አንጻር ሊሆን አይገባም ሩት ኑሃሚንን ስትጠጋ ያየችው ምንም ዓይነት ጥቅም የለም ይህንንም እንድታይ የሚያደርጋት በኑሃሚን ዘንድ ያለ ምንም ዓይነት ጥቅማጥቅምም ሆነ አንድ ሁለት ተብሎ የሚቆጠር ሃብት የለም ምክንያቱም ኑሃሚን ሁሉን የሚችል አምላክ አስመርሮኛልና ማራ በሉኝ እንጂ ኑሃሚን አትበሉኝ በሙላት ወጣሁ እግዚአብሔርም ወደ ቤቴ ባዶዬን መለሰኝ እያለች ባዶ እጇን መሆንዋን እያወጀች ያለችበት ጊዜ በመሆኑ ኑሃሚን ባዶ እጇን የሆነች የምታሳዝን ሴት ናት ስለዚህ ሩት ያደረገችው አንድና አንድ ነገር ቢኖር አምላክሽ አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ …………… በማለት በቁርጥ ውሳኔ እርሱን እግዚአብሔርን መከተል ብቻ ነው በመጨረሻም የትምህርቱ ማጠቃለያ በዮሴፍ ሃሳብ የተቋጨ ነው ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ እግዚአብሔር መጎብኘትን ይጐበኛችኋል ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል ብሏቸው ነበርና ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ ማለቱ እስራኤል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር እንዲቀመጡ ለማድረግ ነው እነዚህ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን ከሸጡበትና ዮሴፍ ሞቶአል አውሬም በልቶታል ብለው ከዋሹበት ጊዜ ጀምሮ የአባቶችን ተስፋ የጣሉ በያዕቆብም ተስፋ ሥር ሆነው እንዲሁ ተስፋ በሌለው ሕይወት ሲንከባለሉ ግብጽ የደረሱና በዮሴፍ እጅ የወደቁ ናቸው ይህንንም የምናውቀው ለዮሴፍ አማላጅ በላኩበት ጊዜ እና እኛ ለአንተ ባርያዎችህ ነን ሲሉ በሰገዱበት ሰዓት ነው ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 18 የአባቶች የነአብርሃም ተስፋ ግን የጀመረው ከአባታችን ከአብርሃም ስለሆነ አባታችን አብርሃም የሌለውን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ በአመነበት የሁላችን አባት ነው ስለሚል አብርሃም ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለ እስራኤልም ሆነ ስለ አሕዛብ በእምነት የተቀበለው ተስፋ ነበርና አብርሃም የእነዚህ የውሸተኞች የዮሴፍ ወንድሞችም አባት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 21 ፣ ሮሜ 4 ፥ 16 _ 21 አባታቸው ያዕቆብ ብቻ ነው ይህንን ተስፋ ያልጣለው ዘፍጥረት 46 ፥ 1 _ 4 ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ በሐዲስ ኪዳን አካል ይዞአል ቆላስያስ 2 ፥ 16 _ 19 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ስለዚህ አሁን ላይ ያለን እኛ ተስፋ ኪዳን መሐላ አካል ወደ ያዘበት ሕይወት መጥተናል ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ትጐበኛላችሁ ሳይሆን የሚለን ተጐብኝታችኋል ነው የሚለን የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንግዲህ በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ተቀመጡ በሚል ዋና አርዕስት 1ኛ ) በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ 2ኛ ) ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ልትከተል የቆረጠችዋ ሩት 3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር የሚሉትን ንኡሳን አርዕስቶች ይዘን እንማማራለን ወገኖቼ ቅዱሳን ቪዲዮውም እንግዲህ በዚህ መልኩ የተለቀቀ በመሆኑ እንድትከታተሉ አበረታታለሁ ትባረካላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ የዚህን ቪዲዮ ሙሉ መልዕክት ከፌስቡክ ድኅረ ገጼ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ተባረኩ

2ኛ ) ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ልትከተል የቆረጠችዋ ( መጽሐፈ ሩት 1 : 14 --- 18 )በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እርግጥ ነው በሕይወታችን የሚመጡ ወይም የመጡ እግዚአብሔርም የሚያመጣቸው አንዳንድ ሰዎች ለመባረካችን ለመብዛታችን ለመግቦታችን ለመጽናናታችን ደስ ለመሰኘታችን ምክንያቶች ናቸው ዮሴፍ ለእስራኤል ከፍርሃታቸው ለመላቀቃቸው ለመግቦታቸው ለመጽናናታቸውና ደስ ለመሰኘታቸው በጌሣም ምድር ለመቀመጣቸው ለመግዛታቸው ለመርባታቸው እየተጨመሩም ለመብዛታቸው ምክንያት ነበር ይህ ሁሉ የሆነው ግን ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ እስኪነሣ ነበር የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 18 አንዳንድ ሰዎች ሰዎችንና ነገሮቻቸውን ተስፋ አድርገው ይቀመጣሉ ለዚህም ነው በሕይወታቸው የበዛ ልቅሶና ጩኸት ውስጥ የሚገቡት ሰማይ ይከደንባቸዋል ምድሩም ናስ ይሆንባቸዋል ከዚህም ሌላ ትምህርቱ በዚህ ሳይጠቃለል በመቀጠል ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ስለተጠጋቻት ከእርስዋም ጋር ለመሄድ ስለቆረጠችው ስለ ሩት ይናገራል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ስንቀመጥ እንደ ሩት እግዚአብሔር አያሳፍረንም ሩት ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ተከትላ በሄደችበት ነገር ሁሉ አላፈረችም ታድያ መከተላችን ከጥቅምና ሥጋዊ ፍላጐታችንን ከማሟላት አንጻር ሊሆን አይገባም ሩት ኑሃሚንን ስትጠጋ ያየችው ምንም ዓይነት ጥቅም የለም ይህንንም እንድታይ የሚያደርጋት በኑሃሚን ዘንድ ያለ ምንም ዓይነት ጥቅማጥቅምም ሆነ አንድ ሁለት ተብሎ የሚቆጠር ሃብት የለም ምክንያቱም ኑሃሚን ሁሉን የሚችል አምላክ አስመርሮኛልና ማራ በሉኝ እንጂ ኑሃሚን አትበሉኝ በሙላት ወጣሁ እግዚአብሔርም ወደ ቤቴ ባዶዬን መለሰኝ እያለች ባዶ እጇን መሆንዋን እያወጀች ያለችበት ጊዜ በመሆኑ ኑሃሚን ባዶ እጇን የሆነች የምታሳዝን ሴት ናት ስለዚህ ሩት ያደረገችው አንድና አንድ ነገር ቢኖር አምላክሽ አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ …………… በማለት በቁርጥ ውሳኔ እርሱን እግዚአብሔርን መከተል ብቻ ነው በመጨረሻም የትምህርቱ ማጠቃለያ በዮሴፍ ሃሳብ የተቋጨ ነው ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ እግዚአብሔር መጎብኘትን ይጐበኛችኋል ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል ብሏቸው ነበርና ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ ማለቱ እስራኤል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር እንዲቀመጡ ለማድረግ ነው እነዚህ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን ከሸጡበትና ዮሴፍ ሞቶአል አውሬም በልቶታል ብለው ከዋሹበት ጊዜ ጀምሮ የአባቶችን ተስፋ የጣሉ በያዕቆብም ተስፋ ሥር ሆነው እንዲሁ ተስፋ በሌለው ሕይወት ሲንከባለሉ ግብጽ የደረሱና በዮሴፍ እጅ የወደቁ ናቸው ይህንንም የምናውቀው ለዮሴፍ አማላጅ በላኩበት ጊዜ እና እኛ ለአንተ ባርያዎችህ ነን ሲሉ በሰገዱበት ሰዓት ነው ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 18 የአባቶች የነአብርሃም ተስፋ ግን የጀመረው ከአባታችን ከአብርሃም ስለሆነ አባታችን አብርሃም የሌለውን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ በአመነበት የሁላችን አባት ነው ስለሚል አብርሃም ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለ እስራኤልም ሆነ ስለ አሕዛብ በእምነት የተቀበለው ተስፋ ነበርና አብርሃም የእነዚህ የውሸተኞች የዮሴፍ ወንድሞችም አባት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 21 ፣ ሮሜ 4 ፥ 16 _ 21 አባታቸው ያዕቆብ ብቻ ነው ይህንን ተስፋ ያልጣለው ዘፍጥረት 46 ፥ 1 _ 4 ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ በሐዲስ ኪዳን አካል ይዞአል ቆላስያስ 2 ፥ 16 _ 19 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ስለዚህ አሁን ላይ ያለን እኛ ተስፋ ኪዳን መሐላ አካል ወደ ያዘበት ሕይወት መጥተናል ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ትጐበኛላችሁ ሳይሆን የሚለን ተጐብኝታችኋል ነው የሚለን የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንግዲህ በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ተቀመጡ በሚል ዋና አርዕስት 1ኛ ) በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ 2ኛ ) ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ልትከተል የቆረጠችዋ ሩት 3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር የሚሉትን ንኡሳን አርዕስቶች ይዘን እንማማራለን ወገኖቼ ቅዱሳን ቪዲዮውም እንግዲህ በዚህ መልኩ የተለቀቀ በመሆኑ እንድትከታተሉ አበረታታለሁ ትባረካላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

1ኛ ) በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 17 --- 18 በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እርግጥ ነው በሕይወታችን የሚመጡ ወይም የመጡ እግዚአብሔርም የሚያመጣቸው አንዳንድ ሰዎች ለመባረካችን ለመብዛታችን ለመግቦታችን ለመጽናናታችን ደስ ለመሰኘታችን ምክንያቶች ናቸው ዮሴፍ ለእስራኤል ከፍርሃታቸው ለመላቀቃቸው ለመግቦታቸው ለመጽናናታቸውና ደስ ለመሰኘታቸው በጌሣም ምድር ለመቀመጣቸው ለመግዛታቸው ለመርባታቸው እየተጨመሩም ለመብዛታቸው ምክንያት ነበር ይህ ሁሉ የሆነው ግን ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ እስኪነሣ ነበር የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 18 አንዳንድ ሰዎች ሰዎችንና ነገሮቻቸውን ተስፋ አድርገው ይቀመጣሉ ለዚህም ነው በሕይወታቸው የበዛ ልቅሶና ጩኸት ውስጥ የሚገቡት ሰማይ ይከደንባቸዋል ምድሩም ናስ ይሆንባቸዋል ከዚህም ሌላ ትምህርቱ በዚህ ሳይጠቃለል በመቀጠል ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ስለተጠጋቻት ከእርስዋም ጋር ለመሄድ ስለቆረጠችው ስለ ሩት ይናገራል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ስንቀመጥ እንደ ሩት እግዚአብሔር አያሳፍረንም ሩት ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ተከትላ በሄደችበት ነገር ሁሉ አላፈረችም ታድያ መከተላችን ከጥቅምና ሥጋዊ ፍላጐታችንን ከማሟላት አንጻር ሊሆን አይገባም ሩት ኑሃሚንን ስትጠጋ ያየችው ምንም ዓይነት ጥቅም የለም ይህንንም እንድታይ የሚያደርጋት በኑሃሚን ዘንድ ያለ ምንም ዓይነት ጥቅማጥቅምም ሆነ አንድ ሁለት ተብሎ የሚቆጠር ሃብት የለም ምክንያቱም ኑሃሚን ሁሉን የሚችል አምላክ አስመርሮኛልና ማራ በሉኝ እንጂ ኑሃሚን አትበሉኝ በሙላት ወጣሁ እግዚአብሔርም ወደ ቤቴ ባዶዬን መለሰኝ እያለች ባዶ እጇን መሆንዋን እያወጀች ያለችበት ጊዜ በመሆኑ ኑሃሚን ባዶ እጇን የሆነች የምታሳዝን ሴት ናት ስለዚህ ሩት ያደረገችው አንድና አንድ ነገር ቢኖር አምላክሽ አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ …………… በማለት በቁርጥ ውሳኔ እርሱን እግዚአብሔርን መከተል ብቻ ነው በመጨረሻም የትምህርቱ ማጠቃለያ በዮሴፍ ሃሳብ የተቋጨ ነው ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ እግዚአብሔር መጎብኘትን ይጐበኛችኋል ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል ብሏቸው ነበርና ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ ማለቱ እስራኤል በእግዚአብሔር እውቅና ሥር እንዲቀመጡ ለማድረግ ነው እነዚህ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን ከሸጡበትና ዮሴፍ ሞቶአል አውሬም በልቶታል ብለው ከዋሹበት ጊዜ ጀምሮ የአባቶችን ተስፋ የጣሉ በያዕቆብም ተስፋ ሥር ሆነው እንዲሁ ተስፋ በሌለው ሕይወት ሲንከባለሉ ግብጽ የደረሱና በዮሴፍ እጅ የወደቁ ናቸው ይህንንም የምናውቀው ለዮሴፍ አማላጅ በላኩበት ጊዜ እና እኛ ለአንተ ባርያዎችህ ነን ሲሉ በሰገዱበት ሰዓት ነው ዘፍጥረት 50 ፥ 15 _ 18 የአባቶች የነአብርሃም ተስፋ ግን የጀመረው ከአባታችን ከአብርሃም ስለሆነ አባታችን አብርሃም የሌለውን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ በአመነበት የሁላችን አባት ነው ስለሚል አብርሃም ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለ እስራኤልም ሆነ ስለ አሕዛብ በእምነት የተቀበለው ተስፋ ነበርና አብርሃም የእነዚህ የውሸተኞች የዮሴፍ ወንድሞችም አባት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 21 ፣ ሮሜ 4 ፥ 16 _ 21 አባታቸው ያዕቆብ ብቻ ነው ይህንን ተስፋ ያልጣለው ዘፍጥረት 46 ፥ 1 _ 4 ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ በሐዲስ ኪዳን አካል ይዞአል ቆላስያስ 2 ፥ 16 _ 19 ፣ 2ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 20 ስለዚህ አሁን ላይ ያለን እኛ ተስፋ ኪዳን መሐላ አካል ወደ ያዘበት ሕይወት መጥተናል ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ትጐበኛላችሁ ሳይሆን የሚለን ተጐብኝታችኋል ነው የሚለን የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንግዲህ በእግዚአብሔር እውቅና ሥር ተቀመጡ በሚል ዋና አርዕስት 1ኛ ) በሰዎች እውቅና ሥር አትቀመጡ 2ኛ ) ለእግዚአብሔር እውቅና ሰጥታ ኑሃሚንን ልትከተል የቆረጠችዋ ሩት 3ኛ ) ዮሴፍ እኔ እሞታለሁ የማለቱ ምሥጢር የሚሉትን ንኡሳን አርዕስቶች ይዘን እንማማራለን ወገኖቼ ቅዱሳን ቪዲዮውም እንግዲህ በዚህ መልኩ የተለቀቀ በመሆኑ እንድትከታተሉ አበረታታለሁ ትባረካላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Tuesday, 8 November 2016

እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን ( ክፍል አንድ )እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ክፍል አንድ ኢንተገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ትርጉም፦ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን ( ምንጭ አመክንዮ ዘሐዋርያት ወዘሠለስቱ ምዕት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት የእምነት መግለጫ ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ምዕመናን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አዕይንተ እግዚአብሔር ካህናት አረጋውያን አባቶችና እናቶች እንዲሁም እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ እንደምን ሰንብታችኋል ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ እንደሚታወቀው የፊት መጨማደድ የሌለባትን እውነተኛዋን ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በክርስቶስም ትምህርት ለራሱ ለሙሽራው ለክርስቶስ የሚያዘጋጅና የሚያቀርብ ቢሆንም በዚያው መጠን ደግሞ ጥንታዊት ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊትና ዓለማቀፋዊቷን ቤተክርስቲያን ወደ ጥንተ መሠረትዋ ወደ ወንጌል እንድትመለስ የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማርና በመስበክ የሚያገለግል ነው ከላይ በትምህርት ርዕሴ ላይ እንዳሰፈርኩላችሁ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚል ቃል በእምነት መግለጫዋ ላይ ተጽፎአል በመሆኑም ዛሬ ለእናንተ ለወገኖቼ ይህንን ሃሳብ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በማስተያየት ትክክለኛውን እውነት ለማስጨበጥና ግንዛቤም ለመስጠት ይህንን ትምህርት ይዤ ወደ እናንተ ቀርቤያለሁ ይህቺ ቤተክርስቲያን በእምነት መግለጫዋ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ስትል አይሁድን ማንሳት የፈለገችበትን ምክንያት ትምህርቱ በስፋት ይተነትናል ከዚህም ሌላ ሐዋርያው ጳውሎስ በገላትያ መጽሐፉ በምዕራፍ 5 ቊጥር 2 ላይ ናሁ አነ ጳውሎስ እብለክሙ እምከመ ትትገዘሩ በኀበ ክርስቶስ ኢይበቊዐክሙ ምንተኒ ብሏል ወደ አማርኛው ስተረጉመው እነሆ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም አለ ይለናል ታድያ ጳውሎስ ለምን ይህን ተናገረ ? ስንል አሁን ማዳን የግዝረት ሳይሆን የእግዚአብሔር ስለሆነ የአምላካችን ማዳንና ኃይል የክርስቶስም ሥልጣን ሆኗል እንደገናም በቀንና በሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሰን የወንድሞች ከሳሽ ተጥሎአል ተብሎ የተጻፈልን ነውና የወንድሞች ከሳሽ የተጣለው በግዝረት ሳይሆን በበጉ ደም ነው ስለዚህም እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት ነፍሳቸውንም እስከሞት ድረስ አልወደዱም ይለናል ራዕይ 12 ፥ 7 _ 13 በመሆኑም ይሄ ትምህርት በአሁኑ ሰዓት የሚረዳው በዚሁ ቃል መሠረት ሐዋርያዊት የሆነችው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በእምነት መግለጫዋ ላይ እንዳስተላለፈችው እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን ብላለችና እኛም እንደ አይሁድ አንገረዝም ስንል ከመገረዝ ሠፈር ወጥተን በአጠቃላይ ማዳንን ወደ ሰጠን ወደ በጉ ደም በመምጣት መዳናችንን አሁኑኑ ለማረጋገጥ እንድንችል የቀረበ ትምህርት በመሆኑ ይህንን የቃል እውነት አምነን እንድንቀበል ኢየሱስንም ከግዝረትና ከሌሎችም ሥርዓቶች ጋር ሳንቀላቅለው ብቸኛ የሕይወታችን አዳኝና ጌታ አድርገን በመወሰን ዛሬውኑ ወደሕይወታችን እንድንጋብዘው ፣ የእርሱና የእርሱም ብቻ ሆነን እንድንድን ለማድረግ ነው መዳን በኢየሱስ ብቻ ስለሆነ የመዳን ቀን አሁን ነው የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ፤ 2ኛ ቆሮንቶስ 6 ፥ 2 ነው ትምህርቱ በዚህ ሳያበቃ በክፍል ሁለት ቀጥሎ ግዝረት ማለት ምን ማለት እንደሆነና ግዝረት የሚከተሉትን ሦስት ነገሮች እንደሚያመለክት በትንታኔ ያቀርባል ስለዚህ ይህ ትምህርት ሳያመልጣችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ከተከታተላችሁ በኋላ ደግሞ ለሌሎች ሰዎች ሼር በማድረግ ተባበሩ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን ( ክፍል አንድ )እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ክፍል አንድ ኢንተገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ትርጉም፦ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን ( ምንጭ አመክንዮ ዘሐዋርያት ወዘሠለስቱ ምዕት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት የእምነት መግለጫ ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ምዕመናን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አዕይንተ እግዚአብሔር ካህናት አረጋውያን አባቶችና እናቶች እንዲሁም እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ እንደምን ሰንብታችኋል ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ እንደሚታወቀው የፊት መጨማደድ የሌለባትን እውነተኛዋን ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በክርስቶስም ትምህርት ለራሱ ለሙሽራው ለክርስቶስ የሚያዘጋጅና የሚያቀርብ ቢሆንም በዚያው መጠን ደግሞ ጥንታዊት ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊትና ዓለማቀፋዊቷን ቤተክርስቲያን ወደ ጥንተ መሠረትዋ ወደ ወንጌል እንድትመለስ የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማርና በመስበክ የሚያገለግል ነው ከላይ በትምህርት ርዕሴ ላይ እንዳሰፈርኩላችሁ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚል ቃል በእምነት መግለጫዋ ላይ ተጽፎአል በመሆኑም ዛሬ ለእናንተ ለወገኖቼ ይህንን ሃሳብ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በማስተያየት ትክክለኛውን እውነት ለማስጨበጥና ግንዛቤም ለመስጠት ይህንን ትምህርት ይዤ ወደ እናንተ ቀርቤያለሁ ይህቺ ቤተክርስቲያን በእምነት መግለጫዋ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ስትል አይሁድን ማንሳት የፈለገችበትን ምክንያት ትምህርቱ በስፋት ይተነትናል ከዚህም ሌላ ሐዋርያው ጳውሎስ በገላትያ መጽሐፉ በምዕራፍ 5 ቊጥር 2 ላይ ናሁ አነ ጳውሎስ እብለክሙ እምከመ ትትገዘሩ በኀበ ክርስቶስ ኢይበቊዐክሙ ምንተኒ ብሏል ወደ አማርኛው ስተረጉመው እነሆ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም አለ ይለናል ታድያ ጳውሎስ ለምን ይህን ተናገረ ? ስንል አሁን ማዳን የግዝረት ሳይሆን የእግዚአብሔር ስለሆነ የአምላካችን ማዳንና ኃይል የክርስቶስም ሥልጣን ሆኗል እንደገናም በቀንና በሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሰን የወንድሞች ከሳሽ ተጥሎአል ተብሎ የተጻፈልን ነውና የወንድሞች ከሳሽ የተጣለው በግዝረት ሳይሆን በበጉ ደም ነው ስለዚህም እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት ነፍሳቸውንም እስከሞት ድረስ አልወደዱም ይለናል ራዕይ 12 ፥ 7 _ 13 በመሆኑም ይሄ ትምህርት በአሁኑ ሰዓት የሚረዳው በዚሁ ቃል መሠረት ሐዋርያዊት የሆነችው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በእምነት መግለጫዋ ላይ እንዳስተላለፈችው እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን ብላለችና እኛም እንደ አይሁድ አንገረዝም ስንል ከመገረዝ ሠፈር ወጥተን በአጠቃላይ ማዳንን ወደ ሰጠን ወደ በጉ ደም በመምጣት መዳናችንን አሁኑኑ ለማረጋገጥ እንድንችል የቀረበ ትምህርት በመሆኑ ይህንን የቃል እውነት አምነን እንድንቀበል ኢየሱስንም ከግዝረትና ከሌሎችም ሥርዓቶች ጋር ሳንቀላቅለው ብቸኛ የሕይወታችን አዳኝና ጌታ አድርገን በመወሰን ዛሬውኑ ወደሕይወታችን እንድንጋብዘው ፣ የእርሱና የእርሱም ብቻ ሆነን እንድንድን ለማድረግ ነው መዳን በኢየሱስ ብቻ ስለሆነ የመዳን ቀን አሁን ነው የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ፤ 2ኛ ቆሮንቶስ 6 ፥ 2 ነው ትምህርቱ በዚህ ሳያበቃ በክፍል ሁለት ቀጥሎ ግዝረት ማለት ምን ማለት እንደሆነና ግዝረት የሚከተሉትን ሦስት ነገሮች እንደሚያመለክት በትንታኔ ያቀርባል ስለዚህ ይህ ትምህርት ሳያመልጣችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ከተከታተላችሁ በኋላ ደግሞ ለሌሎች ሰዎች ሼር በማድረግ ተባበሩ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

Saturday, 5 November 2016

ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት የምታንጽ ናት የይሁዳ መልዕክት ፳ ፍጻሜ ቊጥር ፪ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት የምታንጽ ናት ምዕራፍ 3 ( ክፍል ሦስት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ምዕመናን በምዕራፍ አንድ ክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት ብለን ተመልክተናል በምዕራፍ ሁለት ክፍል ሁለት ትምህርታችን ላይ ደግሞ ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ብለን ሰፊ የሆኑ ትምህርታዊ ማብራርያዎችን ሰጥተናል በምዕራፍ ሦስት ክፍል ሦስት ትምህርታችንም ላይ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት የምታንጽ ናት በሚል ቀጣዩንና ሰፊውን ትምህርት እንማማራለን ይህቺ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት በኦርቶዶክስ መጽሐፍ ሠለስቱ ምዕት ዘእለ እስክንድሮስ ምዕራፍ ፲፯ ላይ እንደተጠቀሰው ከአባቶች ሐዋርያት ስትያያዝ የመጣች ሃይማኖት የቀናች ናት ይለናልና ይህቺ የቀናች የተባለችው ሃይማኖት ማን እንደሆነችና የቀናች መባልዋም ከምን አንጻር እንደሆነ እንደገናም ይህቺ ከሐዋርያት ስትያያዝ የመጣችና የቀናች ሃይማኖት ሰዎችን ለዚሁ እምነት ወይም ሃይማኖት የተገቡ እንዲሆኑና ለሐሰት ትምህርትም የተጋለጡ እንዳይሆኑ በተጨማሪም ሰዎች ጌታን የሕይወታቸው ጌታ ባደረጉበት መጠን በጌታ በሆነው ትምህርት ሥር እንዲሰዱና እንዲታነጹ የምታደርግ ከዚም ሌላ ለዚሁ ሃይማኖት የተገቡ ሆነው በባሕርይ ለውጥ ምዕመኖችዋንና አገልጋዮችዋ ባደጉ ጊዜ የሚሆኑትን ነገር ትምህርቱ በሰፊው ያብራራል ወገኖቼ ትምህርቱ እንግዲህ ይህንን የሚመለከት ስለሆነ በቪድዮ ተለቋል ስለዚህ ይህን በሺዲዮ የተለቀቁትን ትምርቶች በመስማት ተጠቃሚዎች እንድትሆኑና ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉ ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ Show less

ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት የምታንጽ ናት የይሁዳ መልዕክት ፳ ፍጻሜ ቊጥር ፪ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት የምታንጽ ናት ምዕራፍ 3 ( ክፍል ሦስት ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ይህ ሚኒስትሪ ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድትመለስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማሙትን ሃሳቦች ከመጻሕፍቶችዋ ውስጥ በማውጣት ሕዝባችን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አውቆ ወደ ቃሉ እውነት እንዲመጣ የሚረዳ ነው በዚያው መጠን ደግሞ ይህ አገልግሎት አማኞችን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅና ደቀመዝሙር ማድረግን ከዚያም መልስ እውነተኛዋንና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ በማዘጋጀት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ በዚሁ ሃሳብ መሠረት በዛሬው ዕለት ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንደሚከተለው ይዤ ቀርቤያለሁና እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ምዕመናን በምዕራፍ አንድ ክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠች ናት ብለን ተመልክተናል በምዕራፍ ሁለት ክፍል ሁለት ትምህርታችን ላይ ደግሞ ሃይማኖት የእግዚአብሔር ገንዘብ ናት ብለን ሰፊ የሆኑ ትምህርታዊ ማብራርያዎችን ሰጥተናል በምዕራፍ ሦስት ክፍል ሦስት ትምህርታችንም ላይ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት የምታንጽ ናት በሚል ቀጣዩንና ሰፊውን ትምህርት እንማማራለን ይህቺ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ሃይማኖት በኦርቶዶክስ መጽሐፍ ሠለስቱ ምዕት ዘእለ እስክንድሮስ ምዕራፍ ፲፯ ላይ እንደተጠቀሰው ከአባቶች ሐዋርያት ስትያያዝ የመጣች ሃይማኖት የቀናች ናት ይለናልና ይህቺ የቀናች የተባለችው ሃይማኖት ማን እንደሆነችና የቀናች መባልዋም ከምን አንጻር እንደሆነ እንደገናም ይህቺ ከሐዋርያት ስትያያዝ የመጣችና የቀናች ሃይማኖት ሰዎችን ለዚሁ እምነት ወይም ሃይማኖት የተገቡ እንዲሆኑና ለሐሰት ትምህርትም የተጋለጡ እንዳይሆኑ በተጨማሪም ሰዎች ጌታን የሕይወታቸው ጌታ ባደረጉበት መጠን በጌታ በሆነው ትምህርት ሥር እንዲሰዱና እንዲታነጹ የምታደርግ ከዚም ሌላ ለዚሁ ሃይማኖት የተገቡ ሆነው በባሕርይ ለውጥ ምዕመኖችዋንና አገልጋዮችዋ ባደጉ ጊዜ የሚሆኑትን ነገር ትምህርቱ በሰፊው ያብራራል ወገኖቼ ትምህርቱ እንግዲህ ይህንን የሚመለከት ስለሆነ በቪድዮ ተለቋል ስለዚህ ይህን በሺዲዮ የተለቀቁትን ትምርቶች በመስማት ተጠቃሚዎች እንድትሆኑና ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉ ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ Show less

2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) የማርቆስ ወንጌል 3 ፥ 1 _ 6 ፤ የሉቃስ ወንጌል 14 ፥ 1 _ 6የትምህርቱ ዋና አርዕስት ፦ የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርት መነሻ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 15 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 7 ፥ 24 ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ለእናንተ ለወገኖች የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች የሚቀርቡ የቪዲዮ መልዕክቶችና ትምህርቶችን ወደ እናንተ ይዤ ቀርቤያለሁ የሚለቀቁትን ትምህርቶች እንደሚገባ መከታተል እንድትችሉ ጥቂት ማብራርያዎችን ለእናንተ ለአድማጮች መስጠት እፈልጋለሁ የተነሳሁበት የምንባብ ክፍሎች እንደሚያሳዩት 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው ኢየሱስ በሰንበት ፈወሰው ሰውየውም ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህንን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር ይለናል ታድያ ኢየሱስን ለመግደልም ሆነ ለማሳደድ መነሻ ያደረጉት የኢየሱስ ይህንን ሰው መፈወስ ሳይሆን በሰንበት ቀን መፈወሱን ምክንያት አድርገው ሰንበትን ሻረ በሚል ሃሳብ ተነስተው ነው ኢየሱስ ይህንን ሰው ፈወሰ ብለው ቢቃወሙ እንዴት ታድያ የሰዎችን መፈወስ ትጠላላችሁ ትቃወማላችሁ ?ተብለው ሕዝብ ሊነሳባቸው ነው ስለዚህ በዚህ መንገድ የኢየሱስን አገልግሎት ቢቃወሙ የማያዛልቃቸው እንደሆነ ስለተገነዘቡ ሰንበታችንን በመሻር በሰንበት ፈወሰ ሲሉ ኢየሱስን ለማሳደድና ለመግደል ይፈልጉት ጀመር ዋናው ተቃውሞአቸው ግን ሰንበታቸው በሰዎች መፈወስ ምክንያት ስለተሻረ ፣ ኢየሱስም ሰዎችን በሰንበት ስለፈወሰ የሰንበት መሻር ጉዳይ ግድ ብሎአቸውና አስጨንቋቸው ሳይሆን የኢየሱስን አገልግሎት ስላልተቀበሉ በኢየሱስም የፈውስ አገልግሎት ስለቀኑ ከቅንዓትና ከምቀኝነት በመነሳት ነው ኢየሱስማ በሰንበት ፈወስክ ለሚለው ጥያቄያቸው ከእናንተ በሬው በጉድጓድ ቢገባበት የማያወጣው ማነው ? መልሱልኝ ሲል በጥያቄ አሳፍሯቸዋል ምክንያቱም በሬም ሆነ አህያ በሰንበት ጉድጓድ ቢገባባቸው ያወጡታልና ነው ከዚህም ሌላ እነርሱ በሰንበት ሰውን እንደሚገርዙ ከጠቆማቸው በኋላ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሕጻን በሰንበት የሚገረዝ ከሆነ የሰውን ሁለንተና በሰንበት ስለፈወስሁ ለምን በእኔ ላይ ትቆጣላችሁ ? የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ ይላቸዋል ይህንን አባባል በመደበኛው መጽሐፍቅዱስ ስንመለከተው ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ ማለቱን ያመለክታል በመሆኑም እንግዲህ ቅን ፍርድ ሲጠፋ ብዙ የሚሰጥ ምክንያት አለ ለምን ስንል ሰዎች በቀላሉ ይህንን ቅን ፍርድ ማጥፋት ስለማይችሉ ስለዚህ ሰዎች ይህንን ቅን ፍርድ ለማጥፋት ሲሉ ብዙ ብዙ ምክንያቶችን ይዘው ይቀርባሉ ምክንያቶቹ ደግሞ ውጤቶችን ይዘው የሚመጡ ስለሆኑ ኢየሱስን ማሳደዱና ለመግደል መፈለጉ ከነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ ነው ይለናል ትምህርቱ እንደገናም በዚህ ውስጥ ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመግደል አመቺ ጊዜን ከመፈለግ አኳያ ኢየሱስ ለጠየቃቸው ትክክለኛ ጥያቄ ቅን እውነተኛና ተገቢ የሆነውን መልስ ላለመስጠት ዝም ያሉበት ጊዜ እንደነበር ትምህርቱ ያብራራልናል ኢየሱስም እስከ ግድያ ያደረሳቸውን ተቃውሞና ማሳደድ በመመልከት አባቴ እስከ ዛሬ ይሰራል እኔም እሰራለሁ አለ ፣ አገልግሎቱን አላቆመም ወይም አልተወም አብ የሰጠውን ሥራም እንደሚገባ ፈጸመ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ትምህርቶቹ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ያጠነጠኑ ሲሆን ለትምህርቶቹ እንደ መነሻ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ንኡሳን አርዕስቶች ተዘጋጅተው ስላሉ እነዛን አርዕስቶች እንደሚከተለው ለእናንተ ማቅረብ እወዳለሁ የመጀመርያውን ክፍለ ጊዜ የሚይዘው የትምህርት አርዕስት 1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ 2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) 3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም ( Give up አለማድረግ ) 4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን ያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው ( Give up ያደረጉ ) 5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የሚሉት ናቸው እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ በቪዲዮ እንደሚገባ ተዘጋጅተው የቀረቡ ስለሆኑ አዳምጧቸው ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት መስፋፋት ከልባችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በሚመጡት ቃሎች ያንጸናል ተባረኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር ወዳችኋለሁ ጸልይላችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ Show less

Friday, 4 November 2016

ሐ )በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው You do not know where he comes from , and ...የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እንደምታስታውሱት የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ን እየተማማርን ነው የዚህን ዓይኑ የበራለትን ሰው ከቤተሰቡ በተለየ ሁኔታ በጽኑ የመሠከረውን ምስክርነት በስፋት እንመለከታለን ከዚሁ ጋር አያይዘን ኢየሱስ ትምህርቱም ሆነ መልዕክቱ የአብ ስለሆነ ስለ አብ የመሠከረውንና ደቀመዛሙርት ከክርስቶስ ጋር ኖረው የመሠከሩ መሆኑን የምናይበት ክፍል ነው ለዛሬ ( ሐ ) በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው የሚለውን እናያለን በሚቀጥለው ክፍለጊዜያችን ደግሞ ( መ ) የኢየሱስን ምስክርነትና የደቀመዛሙርትን ምስክርነት እንመለከታለን ቅዱሳን ተከታተሉ ጌታ ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

ሐ )በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው You do not know where he comes from , and ...የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው እንደምታስታውሱት የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፱ ን እየተማማርን ነው የዚህን ዓይኑ የበራለትን ሰው ከቤተሰቡ በተለየ ሁኔታ በጽኑ የመሠከረውን ምስክርነት በስፋት እንመለከታለን ከዚሁ ጋር አያይዘን ኢየሱስ ትምህርቱም ሆነ መልዕክቱ የአብ ስለሆነ ስለ አብ የመሠከረውንና ደቀመዛሙርት ከክርስቶስ ጋር ኖረው የሚመሠክሩ መሆኑን የምናይበት ክፍል ነው ለዛሬ ሐ )በልዩነት የሚወጣ ሰው መስክሮ የሚወጣ ነው የሚለውን እናያለን በሚቀጥለው ክፍለጊዜያችን ደግሞ መ )የኢየሱስን ምስክርነትና ደቀመዝሙርን ምስክርነት እንመለከታለን ቅዱሳን ተከታተሉ ጌታ ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም ( Give up አለማድረግየትምህርቱ ዋና አርዕስት ፦ የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርት መነሻ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 15 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 7 ፥ 24 ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ለእናንተ ለወገኖች የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች የሚቀርቡ የቪዲዮ መልዕክቶችና ትምህርቶችን ወደ እናንተ ይዤ ቀርቤያለሁ የሚለቀቁትን ትምህርቶች እንደሚገባ መከታተል እንድትችሉ ጥቂት ማብራርያዎችን ለእናንተ ለአድማጮች መስጠት እፈልጋለሁ የተነሳሁበት የምንባብ ክፍሎች እንደሚያሳዩት 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው ኢየሱስ በሰንበት ፈወሰው ሰውየውም ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህንን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር ይለናል ታድያ ኢየሱስን ለመግደልም ሆነ ለማሳደድ መነሻ ያደረጉት የኢየሱስ ይህንን ሰው መፈወስ ሳይሆን በሰንበት ቀን መፈወሱን ምክንያት አድርገው ሰንበትን ሻረ በሚል ሃሳብ ተነስተው ነው ኢየሱስ ይህንን ሰው ፈወሰ ብለው ቢቃወሙ እንዴት ታድያ የሰዎችን መፈወስ ትጠላላችሁ ትቃወማላችሁ ?ተብለው ሕዝብ ሊነሳባቸው ነው ስለዚህ በዚህ መንገድ የኢየሱስን አገልግሎት ቢቃወሙ የማያዛልቃቸው እንደሆነ ስለተገነዘቡ ሰንበታችንን በመሻር በሰንበት ፈወሰ ሲሉ ኢየሱስን ለማሳደድና ለመግደል ይፈልጉት ጀመር ዋናው ተቃውሞአቸው ግን ሰንበታቸው በሰዎች መፈወስ ምክንያት ስለተሻረ ፣ ኢየሱስም ሰዎችን በሰንበት ስለፈወሰ የሰንበት መሻር ጉዳይ ግድ ብሎአቸውና አስጨንቋቸው ሳይሆን የኢየሱስን አገልግሎት ስላልተቀበሉ በኢየሱስም የፈውስ አገልግሎት ስለቀኑ ከቅንዓትና ከምቀኝነት በመነሳት ነው ኢየሱስማ በሰንበት ፈወስክ ለሚለው ጥያቄያቸው ከእናንተ በሬው በጉድጓድ ቢገባበት የማያወጣው ማነው ? መልሱልኝ ሲል በጥያቄ አሳፍሯቸዋል ምክንያቱም በሬም ሆነ አህያ በሰንበት ጉድጓድ ቢገባባቸው ያወጡታልና ነው ከዚህም ሌላ እነርሱ በሰንበት ሰውን እንደሚገርዙ ከጠቆማቸው በኋላ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሕጻን በሰንበት የሚገረዝ ከሆነ የሰውን ሁለንተና በሰንበት ስለፈወስሁ ለምን በእኔ ላይ ትቆጣላችሁ ? የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ ይላቸዋል ይህንን አባባል በመደበኛው መጽሐፍቅዱስ ስንመለከተው ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ ማለቱን ያመለክታል በመሆኑም እንግዲህ ቅን ፍርድ ሲጠፋ ብዙ የሚሰጥ ምክንያት አለ ለምን ስንል ሰዎች በቀላሉ ይህንን ቅን ፍርድ ማጥፋት ስለማይችሉ ስለዚህ ሰዎች ይህንን ቅን ፍርድ ለማጥፋት ሲሉ ብዙ ብዙ ምክንያቶችን ይዘው ይቀርባሉ ምክንያቶቹ ደግሞ ውጤቶችን ይዘው የሚመጡ ስለሆኑ ኢየሱስን ማሳደዱና ለመግደል መፈለጉ ከነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ ነው ይለናል ትምህርቱ እንደገናም በዚህ ውስጥ ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመግደል አመቺ ጊዜን ከመፈለግ አኳያ ኢየሱስ ለጠየቃቸው ትክክለኛ ጥያቄ ቅን እውነተኛና ተገቢ የሆነውን መልስ ላለመስጠት ዝም ያሉበት ጊዜ እንደነበር ትምህርቱ ያብራራልናል ኢየሱስም እስከ ግድያ ያደረሳቸውን ተቃውሞና ማሳደድ በመመልከት አባቴ እስከ ዛሬ ይሰራል እኔም እሰራለሁ አለ ፣ አገልግሎቱን አላቆመም ወይም አልተወም አብ የሰጠውን ሥራም እንደሚገባ ፈጸመ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ትምህርቶቹ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ያጠነጠኑ ሲሆን ለትምህርቶቹ እንደ መነሻ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ንኡሳን አርዕስቶች ተዘጋጅተው ስላሉ እነዛን አርዕስቶች እንደሚከተለው ለእናንተ ማቅረብ እወዳለሁ የመጀመርያውን ክፍለ ጊዜ የሚይዘው የትምህርት አርዕስት 1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ 2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) 3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም ( Give up አለማድረግ ) 4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን ያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው ( Give up ያደረጉ ) 5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የሚሉት ናቸው እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ በቪዲዮ እንደሚገባ ተዘጋጅተው የቀረቡ ስለሆኑ አዳምጧቸው ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት መስፋፋት ከልባችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በሚመጡት ቃሎች ያንጸናል ተባረኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር ወዳችኋለሁ ጸልይላችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Thursday, 3 November 2016

4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን ያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው ( Give up ያደረጉ )የትምህርቱ ዋና አርዕስት ፦ የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርት መነሻ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 15 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 7 ፥ 24 ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ለእናንተ ለወገኖች የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች የሚቀርቡ የቪዲዮ መልዕክቶችና ትምህርቶችን ወደ እናንተ ይዤ ቀርቤያለሁ የሚለቀቁትን ትምህርቶች እንደሚገባ መከታተል እንድትችሉ ጥቂት ማብራርያዎችን ለእናንተ ለአድማጮች መስጠት እፈልጋለሁ የተነሳሁበት የምንባብ ክፍሎች እንደሚያሳዩት 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው ኢየሱስ በሰንበት ፈወሰው ሰውየውም ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህንን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር ይለናል ታድያ ኢየሱስን ለመግደልም ሆነ ለማሳደድ መነሻ ያደረጉት የኢየሱስ ይህንን ሰው መፈወስ ሳይሆን በሰንበት ቀን መፈወሱን ምክንያት አድርገው ሰንበትን ሻረ በሚል ሃሳብ ተነስተው ነው ኢየሱስ ይህንን ሰው ፈወሰ ብለው ቢቃወሙ እንዴት ታድያ የሰዎችን መፈወስ ትጠላላችሁ ትቃወማላችሁ ?ተብለው ሕዝብ ሊነሳባቸው ነው ስለዚህ በዚህ መንገድ የኢየሱስን አገልግሎት ቢቃወሙ የማያዛልቃቸው እንደሆነ ስለተገነዘቡ ሰንበታችንን በመሻር በሰንበት ፈወሰ ሲሉ ኢየሱስን ለማሳደድና ለመግደል ይፈልጉት ጀመር ዋናው ተቃውሞአቸው ግን ሰንበታቸው በሰዎች መፈወስ ምክንያት ስለተሻረ ፣ ኢየሱስም ሰዎችን በሰንበት ስለፈወሰ የሰንበት መሻር ጉዳይ ግድ ብሎአቸውና አስጨንቋቸው ሳይሆን የኢየሱስን አገልግሎት ስላልተቀበሉ በኢየሱስም የፈውስ አገልግሎት ስለቀኑ ከቅንዓትና ከምቀኝነት በመነሳት ነው ኢየሱስማ በሰንበት ፈወስክ ለሚለው ጥያቄያቸው ከእናንተ በሬው በጉድጓድ ቢገባበት የማያወጣው ማነው ? መልሱልኝ ሲል በጥያቄ አሳፍሯቸዋል ምክንያቱም በሬም ሆነ አህያ በሰንበት ጉድጓድ ቢገባባቸው ያወጡታልና ነው ከዚህም ሌላ እነርሱ በሰንበት ሰውን እንደሚገርዙ ከጠቆማቸው በኋላ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሕጻን በሰንበት የሚገረዝ ከሆነ የሰውን ሁለንተና በሰንበት ስለፈወስሁ ለምን በእኔ ላይ ትቆጣላችሁ ? የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ ይላቸዋል ይህንን አባባል በመደበኛው መጽሐፍቅዱስ ስንመለከተው ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ ማለቱን ያመለክታል በመሆኑም እንግዲህ ቅን ፍርድ ሲጠፋ ብዙ የሚሰጥ ምክንያት አለ ለምን ስንል ሰዎች በቀላሉ ይህንን ቅን ፍርድ ማጥፋት ስለማይችሉ ስለዚህ ሰዎች ይህንን ቅን ፍርድ ለማጥፋት ሲሉ ብዙ ብዙ ምክንያቶችን ይዘው ይቀርባሉ ምክንያቶቹ ደግሞ ውጤቶችን ይዘው የሚመጡ ስለሆኑ ኢየሱስን ማሳደዱና ለመግደል መፈለጉ ከነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ ነው ይለናል ትምህርቱ እንደገናም በዚህ ውስጥ ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመግደል አመቺ ጊዜን ከመፈለግ አኳያ ኢየሱስ ለጠየቃቸው ትክክለኛ ጥያቄ ቅን እውነተኛና ተገቢ የሆነውን መልስ ላለመስጠት ዝም ያሉበት ጊዜ እንደነበር ትምህርቱ ያብራራልናል ኢየሱስም እስከ ግድያ ያደረሳቸውን ተቃውሞና ማሳደድ በመመልከት አባቴ እስከ ዛሬ ይሰራል እኔም እሰራለሁ አለ ፣ አገልግሎቱን አላቆመም ወይም አልተወም አብ የሰጠውን ሥራም እንደሚገባ ፈጸመ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ትምህርቶቹ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ያጠነጠኑ ሲሆን ለትምህርቶቹ እንደ መነሻ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ንኡሳን አርዕስቶች ተዘጋጅተው ስላሉ እነዛን አርዕስቶች እንደሚከተለው ለእናንተ ማቅረብ እወዳለሁ የመጀመርያውን ክፍለ ጊዜ የሚይዘው የትምህርት አርዕስት 1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ 2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) 3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም ( Give up አለማድረግ ) 4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን ያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው ( Give up ያደረጉ ) 5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የሚሉት ናቸው እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ በቪዲዮ እንደሚገባ ተዘጋጅተው የቀረቡ ስለሆኑ አዳምጧቸው ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት መስፋፋት ከልባችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በሚመጡት ቃሎች ያንጸናል ተባረኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር ወዳችኋለሁ ጸልይላችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የትምህርቱ ዋና አርዕስት ፦ የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርት መነሻ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 15 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 7 ፥ 24 ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ለእናንተ ለወገኖች የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች የሚቀርቡ የቪዲዮ መልዕክቶችና ትምህርቶችን ወደ እናንተ ይዤ ቀርቤያለሁ የሚለቀቁትን ትምህርቶች እንደሚገባ መከታተል እንድትችሉ ጥቂት ማብራርያዎችን ለእናንተ ለአድማጮች መስጠት እፈልጋለሁ የተነሳሁበት የምንባብ ክፍሎች እንደሚያሳዩት 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው ኢየሱስ በሰንበት ፈወሰው ሰውየውም ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህንን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር ይለናል ታድያ ኢየሱስን ለመግደልም ሆነ ለማሳደድ መነሻ ያደረጉት የኢየሱስ ይህንን ሰው መፈወስ ሳይሆን በሰንበት ቀን መፈወሱን ምክንያት አድርገው ሰንበትን ሻረ በሚል ሃሳብ ተነስተው ነው ኢየሱስ ይህንን ሰው ፈወሰ ብለው ቢቃወሙ እንዴት ታድያ የሰዎችን መፈወስ ትጠላላችሁ ትቃወማላችሁ ?ተብለው ሕዝብ ሊነሳባቸው ነው ስለዚህ በዚህ መንገድ የኢየሱስን አገልግሎት ቢቃወሙ የማያዛልቃቸው እንደሆነ ስለተገነዘቡ ሰንበታችንን በመሻር በሰንበት ፈወሰ ሲሉ ኢየሱስን ለማሳደድና ለመግደል ይፈልጉት ጀመር ዋናው ተቃውሞአቸው ግን ሰንበታቸው በሰዎች መፈወስ ምክንያት ስለተሻረ ፣ ኢየሱስም ሰዎችን በሰንበት ስለፈወሰ የሰንበት መሻር ጉዳይ ግድ ብሎአቸውና አስጨንቋቸው ሳይሆን የኢየሱስን አገልግሎት ስላልተቀበሉ በኢየሱስም የፈውስ አገልግሎት ስለቀኑ ከቅንዓትና ከምቀኝነት በመነሳት ነው ኢየሱስማ በሰንበት ፈወስክ ለሚለው ጥያቄያቸው ከእናንተ በሬው በጉድጓድ ቢገባበት የማያወጣው ማነው ? መልሱልኝ ሲል በጥያቄ አሳፍሯቸዋል ምክንያቱም በሬም ሆነ አህያ በሰንበት ጉድጓድ ቢገባባቸው ያወጡታልና ነው ከዚህም ሌላ እነርሱ በሰንበት ሰውን እንደሚገርዙ ከጠቆማቸው በኋላ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሕጻን በሰንበት የሚገረዝ ከሆነ የሰውን ሁለንተና በሰንበት ስለፈወስሁ ለምን በእኔ ላይ ትቆጣላችሁ ? የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ ይላቸዋል ይህንን አባባል በመደበኛው መጽሐፍቅዱስ ስንመለከተው ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ ማለቱን ያመለክታል በመሆኑም እንግዲህ ቅን ፍርድ ሲጠፋ ብዙ የሚሰጥ ምክንያት አለ ለምን ስንል ሰዎች በቀላሉ ይህንን ቅን ፍርድ ማጥፋት ስለማይችሉ ስለዚህ ሰዎች ይህንን ቅን ፍርድ ለማጥፋት ሲሉ ብዙ ብዙ ምክንያቶችን ይዘው ይቀርባሉ ምክንያቶቹ ደግሞ ውጤቶችን ይዘው የሚመጡ ስለሆኑ ኢየሱስን ማሳደዱና ለመግደል መፈለጉ ከነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ ነው ይለናል ትምህርቱ እንደገናም በዚህ ውስጥ ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመግደል አመቺ ጊዜን ከመፈለግ አኳያ ኢየሱስ ለጠየቃቸው ትክክለኛ ጥያቄ ቅን እውነተኛና ተገቢ የሆነውን መልስ ላለመስጠት ዝም ያሉበት ጊዜ እንደነበር ትምህርቱ ያብራራልናል ኢየሱስም እስከ ግድያ ያደረሳቸውን ተቃውሞና ማሳደድ በመመልከት አባቴ እስከ ዛሬ ይሰራል እኔም እሰራለሁ አለ ፣ አገልግሎቱን አላቆመም ወይም አልተወም አብ የሰጠውን ሥራም እንደሚገባ ፈጸመ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ትምህርቶቹ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ያጠነጠኑ ሲሆን ለትምህርቶቹ እንደ መነሻ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ንኡሳን አርዕስቶች ተዘጋጅተው ስላሉ እነዛን አርዕስቶች እንደሚከተለው ለእናንተ ማቅረብ እወዳለሁ የመጀመርያውን ክፍለ ጊዜ የሚይዘው የትምህርት አርዕስት 1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ 2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) 3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም 4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን የሚያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው 5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን እግዚአብሔርን በምድር ማክበር የሚሉት ናቸው እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ በቪዲዮ እንደሚገባ ተዘጋጅተው የቀረቡ ስለሆኑ አዳምጧቸው ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት መስፋፋት ከልባችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በሚመጡት ቃሎች ያንጸናል ተባረኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር ወዳችኋለሁ ጸልይላችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርቱ ዋና አርዕስት ፦ የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ የትምህርት መነሻ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 15 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 7 ፥ 24 ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ለእናንተ ለወገኖች የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች የሚቀርቡ የቪዲዮ መልዕክቶችና ትምህርቶችን ወደ እናንተ ይዤ ቀርቤያለሁ የሚለቀቁትን ትምህርቶች እንደሚገባ መከታተል እንድትችሉ ጥቂት ማብራርያዎችን ለእናንተ ለአድማጮች መስጠት እፈልጋለሁ የተነሳሁበት የምንባብ ክፍሎች እንደሚያሳዩት 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው ኢየሱስ በሰንበት ፈወሰው ሰውየውም ያዳነው ኢየሱስ እንደሆነ ለአይሁድ ነገረ ስለዚህም በሰንበት ይህንን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር ይለናል ታድያ ኢየሱስን ለመግደልም ሆነ ለማሳደድ መነሻ ያደረጉት የኢየሱስ ይህንን ሰው መፈወስ ሳይሆን በሰንበት ቀን መፈወሱን ምክንያት አድርገው ሰንበትን ሻረ በሚል ሃሳብ ተነስተው ነው ኢየሱስ ይህንን ሰው ፈወሰ ብለው ቢቃወሙ እንዴት ታድያ የሰዎችን መፈወስ ትጠላላችሁ ትቃወማላችሁ ?ተብለው ሕዝብ ሊነሳባቸው ነው ስለዚህ በዚህ መንገድ የኢየሱስን አገልግሎት ቢቃወሙ የማያዛልቃቸው እንደሆነ ስለተገነዘቡ ሰንበታችንን በመሻር በሰንበት ፈወሰ ሲሉ ኢየሱስን ለማሳደድና ለመግደል ይፈልጉት ጀመር ዋናው ተቃውሞአቸው ግን ሰንበታቸው በሰዎች መፈወስ ምክንያት ስለተሻረ ፣ ኢየሱስም ሰዎችን በሰንበት ስለፈወሰ የሰንበት መሻር ጉዳይ ግድ ብሎአቸውና አስጨንቋቸው ሳይሆን የኢየሱስን አገልግሎት ስላልተቀበሉ በኢየሱስም የፈውስ አገልግሎት ስለቀኑ ከቅንዓትና ከምቀኝነት በመነሳት ነው ኢየሱስማ በሰንበት ፈወስክ ለሚለው ጥያቄያቸው ከእናንተ በሬው በጉድጓድ ቢገባበት የማያወጣው ማነው ? መልሱልኝ ሲል በጥያቄ አሳፍሯቸዋል ምክንያቱም በሬም ሆነ አህያ በሰንበት ጉድጓድ ቢገባባቸው ያወጡታልና ነው ከዚህም ሌላ እነርሱ በሰንበት ሰውን እንደሚገርዙ ከጠቆማቸው በኋላ የሙሴ ሕግ እንዳይሻር ሕጻን በሰንበት የሚገረዝ ከሆነ የሰውን ሁለንተና በሰንበት ስለፈወስሁ ለምን በእኔ ላይ ትቆጣላችሁ ? የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ ይላቸዋል ይህንን አባባል በመደበኛው መጽሐፍቅዱስ ስንመለከተው ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ ማለቱን ያመለክታል በመሆኑም እንግዲህ ቅን ፍርድ ሲጠፋ ብዙ የሚሰጥ ምክንያት አለ ለምን ስንል ሰዎች በቀላሉ ይህንን ቅን ፍርድ ማጥፋት ስለማይችሉ ስለዚህ ሰዎች ይህንን ቅን ፍርድ ለማጥፋት ሲሉ ብዙ ብዙ ምክንያቶችን ይዘው ይቀርባሉ ምክንያቶቹ ደግሞ ውጤቶችን ይዘው የሚመጡ ስለሆኑ ኢየሱስን ማሳደዱና ለመግደል መፈለጉ ከነዚህ ሁኔታዎች የተነሳ ነው ይለናል ትምህርቱ እንደገናም በዚህ ውስጥ ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመግደል አመቺ ጊዜን ከመፈለግ አኳያ ኢየሱስ ለጠየቃቸው ትክክለኛ ጥያቄ ቅን እውነተኛና ተገቢ የሆነውን መልስ ላለመስጠት ዝም ያሉበት ጊዜ እንደነበር ትምህርቱ ያብራራልናል ኢየሱስም እስከ ግድያ ያደረሳቸውን ተቃውሞና ማሳደድ በመመልከት አባቴ እስከ ዛሬ ይሰራል እኔም እሰራለሁ አለ ፣ አገልግሎቱን አላቆመም ወይም አልተወም አብ የሰጠውን ሥራም እንደሚገባ ፈጸመ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ትምህርቶቹ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ያጠነጠኑ ሲሆን ለትምህርቶቹ እንደ መነሻ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ንኡሳን አርዕስቶች ተዘጋጅተው ስላሉ እነዛን አርዕስቶች እንደሚከተለው ለእናንተ ማቅረብ እወዳለሁ የመጀመርያውን ክፍለ ጊዜ የሚይዘው የትምህርት አርዕስት 1ኛ) የቅን ፍርድ መታጣት ምክንያቶችና ውጤቶቹ 2ኛ ) የፈሪሳውያን ዝምታን መምረጥ ( ዝምታ ) 3ኛ ) አገልግሎትንም ሆነ የክርስትናን ጉዞ አለመተው ፣ አለማቆም 4ኛ) አገልግሎታቸውንም ሆነ የክርስትና ጉዞአቸውን የሚያቆሙ ሰዎችና ችግሮቻቸው 5ኛ ) የሰጠንን ሥራ ፈጽመን በምድር ማክበር የሚሉት ናቸው እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ በቪዲዮ እንደሚገባ ተዘጋጅተው የቀረቡ ስለሆኑ አዳምጧቸው ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት መስፋፋት ከልባችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በሚመጡት ቃሎች ያንጸናል ተባረኩልኝ በክርስቶስ ፍቅር ወዳችኋለሁ ጸልይላችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Tuesday, 1 November 2016

በልዩነት መውጣት ሥር ሀ ) ተጣልቶ መውጣት ሳይሆን ተጠልቶ መውጣት የተወደዳችሁ ወገኖች ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ነው ለተከታታይ ሳምንታት የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ን እንማማራለን የምንማማርበት መንገድም ይህንኑ ምዕራፍ በተለያዩ ንኡሳን አርዕስቶች በመከፋፈል እና ለእናንተ ለአድማጮች እንደሚከተለው በማቅረብ ይሆናል ታድያ በዛሬው ዕለት ልነሳበት የወደድኩት የምንባቡ ክፍል የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ቊጥር 34 ሲሆን ቃሉም እንዲህ የሚል ነው መልሰው አንተ በኃጢአት ተወለድህ አንተም እኛን ታስተምረናለህን ? አሉት ወደ ውጪም አወጡት ይለናል ከዚህ በመቀጠል እንግዲህ የትምህርቱን ዋና አርዕስትና ንዑስ አርዕስቱን ለእናንተ ለወገኖች እሰጣለሁ የትምህርቱ ዋና አርዕስት 1ኛ ) በልዩነት መውጣት የሚል ሲሆን በልዩነት መውጣት ስል በምንባቡ መሠረት ይህ ዓይኑ የበራለት ወይንም የተፈወሰው ሰው ወደ ውጪ መውጣቱ ከልዩነት የተነሣ የመጣ መውጣት እንጂ ከጥላቻ የሆነ መውጣት አልነበረም እና የመልዕክቱ ንዑስ አርዕት ደግሞ ሀ ) ተጣልቶ መውጣት ሳይሆን ተጠልቶ መውጣት ፦ የሚለውን ሃሳብ ይዞአል ስለዚህ ተጣልቶ መውጣት ሳይሆን ተጠልቶ መውጣት ምን እንደሚመስል ከክፍሉ ሃሳብ ተነስቼ ለእናንተ ለአድማጮች የማብራራው ይሆናል ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱ ተከታታይነት እና ቀጣይነት ያለው ስለሆነ ይኸው አንድ ብሎ ለእናንተ ጀምሮአል እናንተም ትወዱታላችሁ ትባረኩበታላችሁ ስለዚህ ሳያመልጣችሁ ሁሉንም ትምህርት ተከታተሉ ጌታ ይባርካችሁ

በልዩነት መውጣት ሥር ሀ ) ተጠልቶ መውጣት እንጂ ተጣልቶ አለመውጣት

የመልዕክት ርዕስ ፦ ዮሴፍ ፍሬያማ የሆነ የወይን ተክል ነው ዘፍጥረት 49 ፥ 22 _ 25