Saturday, 7 May 2016

በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት እንደሚቻል Lesson 3 Part 1

በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት እንደሚቻል     

Lesson 3 Part 1


 God's Breath Publications » BAPTISM AND FILLING OF THE HOLY SPIRITbe filled with the holy spirit happy feast to all

ዓላማ የዚህ ትምህርት ዓላማ እንደ የፈቃዳችን መግለጫ በእምነት እንዴት በመንፈስቅዱስ መሞላት እንደሚቻል    እንድንማር ነው

የትምህርት ግቦች ይህ ትምህርት  

1መንፈስቅዱስ ማን እንደሆነና ለምን እንደመጣ እንድንገነዘብ 

2በመንፈስቅዱስ መሞላት ምን ማለት እንደሆነ መረዳት እንድንችል 

3በፈቃደኝነት በእምነት እንዴት ወደ ውስጥ መተንፈስ ............በመንፈስቅዱስ መሞላት እንደሚቻል እንድንረዳ 

4) በመንፈስቅዱስ መሞላት ጋር የተያያዘ ሁለት ጥቅሶችን መጥቀስ እንድንችል 

5) ከመንፈስቅዱስ ሙላት ጋር የተያያዙት የሁለት ጥቅሶች የማጠቃለያ ሃሳብ ቁልፍ የሆነውን ቃል ማውጣት እንድንችል ይረዳናል 

መግቢያ  




| በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት |በቁጥጥር ስር መሆንና ኃይል ማግኘት|እንደሚቻል መማር የክርስትና ሕይወት እጅግ ጠቃሚ የሆነው ክፍል ነው 




ደቀመዛሙርት በምድር ላይ በነበረው አገልግሎት ለሦስት ዓመታት ከጌታ ጋር ቢኖሩም ቅሉ በመንፈስቅዱስ እስኪሞሉ ድረስ የጌታን ታላቁ ተልእኮ ለማካሄድ አልተዘጋጁም ነበር (የሐዋርያት ሥራ 1  8 )




እርሱ ካደረገው የሚበልጥ ሥራ እንደምንሰራ ኢየሱስ ተስፋ ሰጥቶናል ዮሐንስ ወንጌል 14  12 _ 14




የሚያሳዝነው ብዙ ክርስቲያኖች በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት እንደሚችሉ አያውቁም 



1መንፈስቅዱስ ማነው ?



ሀ - ( የሐዋርያት ሥራ 5  3 _ 4 )

ለ - ማንነት የሌለው እንዲሁ ኃይል ብቻ ሳይሆን የራሱ አካል ያለው ነው 
       
 1  ቆሮንቶስ 2  11  1  ተሰሎንቄ 5  19    ኤፌሶን 4  30 


ከእግዚአብሔር አብና ከእግዚአብሔር ወልድ ጋር እኩል የሆነ የሥላሴ ሦስተኛው አካል ነው         

ማቴዎስ 28  19  2 ቆሮንቶስ 13  14



2ኛመንፈስቅዱስ የመጣው ለምንድነው ?


ክርስቶስን ለማክበር ነው የመጣው       
... with the Holy Spirit & began speaking in other languages. (Acts 2:1-4
      Reflections by Fr. John Picinic: Pentecost: Remember, Remember ...

(ዮሐንስ 16  7  13  14 ) 



) የመጣው ወደ እውነት ሁሉ ሊመራን ነው                   
       ( ዮሐንስ 16  13 ) 

 Click player to listen via the internet!
 Learn to Be Led by the Holy Spirit | Inspirational Devotions & More by ...
የመጣው ክርስቶስን ለማሳወቅና  በእርሱ        እንድንኖ  ኃይል ሊሰጠን ነው 



1የተትረፈረፈውን ሕይወት እንድንኖር ለማድረግ (ዮሐንስ 7  37 _ 39 )

2) ለመመስከር (የሐዋርያት ሥራ 1  8)

 Holy Spirit Great Advocate Sermon PowerPoint | Pentecost PowerPoints
Testimonies - Wabash Valley TC

3ውጤት ያለው ጸሎት እንድንጸልይ




3በመንፈስቅዱስ መሞላት ምን ማለት ነው ?


) መሞላትና ኃይል ማግኘት ማለት ነው 

በመንፈስቅዱስ መሞላት ከሞት በተነሳው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ መሞላትና በእርሱ መኖር ነው 

መሞላት ማለት በመንፈስቅዱስ መመራት መገዛትና ኃይል ማግኘት ማለት ነው በመንፈስቅዱስ ስንመራና ኃይል ስናገኝ በመላ አካል ውስጥ በመመላለስ ክርስቶስ በእኛ በእኛና በእያንዳንዳችን ውስጥ በእኛ በኩል የትንሣኤውን ሕይወት ይገልጻል 

የፈቃድ መግለጫንም ይጨምራል 

መንፈሳዊ እስትንፋስ ወደ ውጪ መተንፈስ ኃጢአትን መናዘዝ ሲሆን ወደ ውስጥ መተንፈስ ደግሞ በመንፈስ መሞላት ነው ወደ ውስጥ መተንፈስ የመንፈሳዊ እስትንፋስ ሁለተኛው ክፍል ነው   በ1ኛ ዮሐንስ 1  9 መሠረት ወደ ውጪ መተንፈስ   ኃጢአትን መናዘዝ መሆኑን እናስታውስ 

ክርስቲያኖች ሁሉ መንፈስቅዱስ ቢኖርባቸውም በመንፈስ መሞላት ደግሞ ፈቃደኛ የመሆን ምርጫን ይጨምራል ስለዚህ ክርስቲያኖች በሙሉ በመንፈስ ተሞልተዋል ማለት አይደለም 


) በመንፈስ መሞላት በእግዚአብሔር ላይ በመደገፍ የሚከተሉትን አራት ነገሮችን ለማድረግ ያስችላል 

1መንፈስቅዱስ ቅድስና የተሞላበት ሕይወት እንድንኖር ያስችለናል 1 ጴጥሮስ 1  14 _ 16

 ... for it is written you must be <b>holy</b> because i am <b>holy</b> 1 peter 1 14 15
2መንፈስቅዱስ መንፈሳዊ ፍሬዎችን እንድናፈራ ያስችለናል ዮሐንስ ወንጌል 15  8

 
The Fruit of the Spirit is not a Kumquat | Holly Barrett


3) መንፈስቅዱስ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንረዳና ተግባራዊ ማድረግ እንድንችል ያስችለናል ዮሐንስ ወንጌል 16  13


great <b>scriptures</b> listed at the bottom of page 3 to <b>help us</b> <b>understand</b> ...

4) መንፈስቅዱስ በየዕለቱ በሚያጋጥመን ችግር ላይ በድል እንድንመላለስ ያስችለናል ሮሜ 8  26

 Likewise the Spirit helps us in our weakness. For we do not know what ...

 
In the same way, the Spirit helps us in our weakness. We do not know ...


4) ለብ ያለው ክርስቲያን በመንፈስቅዱስ የማይሞላው ለምንድነው 




እውቀት ማጣት 

ለብ ያለው ክርስቲያን እውቀት በማጣቱ ምክንያት በመንፈሳዊ ሕይወት በመሸነፍ ይኖራል በመንፈስቅዱስም የተሞላ አይደለም ውጤቱም እምነት ማጣት ይሆናል
1John - Prayer Thoughts & Hope – Help – Healing



በአለማመን ምክንያት 

ለብ ያለው መካከለኛ ሕይወት ያለው ክርስቲያን 
በአለማመን ምክንያት በመንፈስቅዱስ አይሞላም



 
Reprogramming Your Mind: The Cost of Unbelief
1ብዙ ሰዎች እግዚአብሔርን ይፈሩታል አይታመኑበትምም 

2ብዙዎች የማይችሉትን ነገር እግዚአብሔር ከእነርሱ የሚጠብቅ ይመስላቸዋል በሁኔታዎች የማይወሰነውን የእግዚአብሔርን የፍቅር መጠን ይጠራጠራሉ 

 
3ብዙዎች የሚያስደስታቸውን ነገር እግዚአብሔር የሚወስድባቸው ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ለእነርሱ ያለውን የሚያስደንቅ ዕቅድ አልተገነዘቡም (ማቴዎስ ወንጌል 6  33 )

 




Friday, 6 May 2016

( ትምህርት ስምንት ) የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር የሚያውቀው ነገር ሲኖር በመከራ ውስጥ ያሳልፈናል Part 1የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር የሚያውቀው ነገር ሲኖር በመከራ ውስጥ ያሳልፈናል ጌታ እግዚአብሔር የሚያውቀው ነገር ሲኖር ሕይወታችንን በተለያዩ መከራዎች ያሳልፈዋል ከእኛ ይልቅ የእኛን ነገር እግዚአብሔር በትክክል ያውቃል ጌታ እግዚአብሔር መልካም ነገራችንንም ሆነ መልካም ያልሆኑ ነገሮቻችንን በእርግጠኝነት ያውቃል በራዕይ መጽሐፍ ጌታ እግዚአብሔር ለኤፌሶን ቤተክርስቲያን እንዲህ ሲል ይናገራታል ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትሕንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ፦ ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ ይለናል ራዕይ 2 ፥ 2 እና 3 ይህ ብቻ አይደለም መዝሙረኛው ዳዊት ወደተናገረው ሃሳብ ስንመጣም ጌታ እግዚአብሔር መቀመጣችንና መነሳታችንን ሃሳባችንን ሁሉ ሳይቀር ከሩቅ ያውቃል ሌላው ቀርቶ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሠወሩም ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችሕ አዩኝ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ ይለናል መዝሙር (139) ፥ 15 እና 16 ስለዚህ በእግዚአብሔር የማይታወቅ የሕይወት ክፍል የለንም ጌታ እግዚአብሔር ከእኛ ይልቅ እርሱ ሕይወታችንን ከመጀመርያው አንስቶ እስከ መጨረሻው ያውቀዋል ማለትም ከዚህ በፊት የነበረውን አሁን ላይ ያለውን ወደፊትም የሚሆነውን ሕይወታችንን አምላካችን እግዚአብሔር በሚገባ ጠንቅቆ ያውቃል ያልተሠሩ አካሎቻችንን ዓይኖቹ ያዩ እግዚአብሔር ይሄ ትላንት የነበረና አሁን ላይ ያለ ወደፊትም እንደ እርሱ ፈቃድ በፊቱ የሚኖር ሕይወታችን ከእርሱ የተሠወረ ይሆናል ወይም ይጠፋበታል ለማለት አንችልም ከዚህም የተነሣ ጌታ እግዚአብሔር በሕይወታችን የሚያውቀው ነገር ሲኖር በመከራ ውስጥ ያሳልፈናል ታድያ ሕይወታቸውን በመከራ ውስጥ ካሳለፈው ሰዎች መካከል በምሳሌነት የምንመለከታቸው ሰዎች እንዳሉ መጽሐፍቅዱሳችን ይጠቁመናል ፦ 1ኛ ) ኢዮብ ነው ( መጽሐፈ ኢዮብ 16 ፥ 7 _ 16 ) 2ኛ ) ዳዊት ነው ( መዝሙር 42 ፥ 7 ፤ መዝሙር 66 ፥ 12 ) 3ኛ ) ነቢዩ ዮናስ ነው( ትንቢተ ዮናስ 2 ፥ 3 ) 4ኛ ) ከታላቁ መከራ የመጡና ልብሳቸውን በበጉ ደም አጥበው ያነጹ ናቸው ( ራዕይ 7 ፥ 14 ) ጌታ እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ የሚያሳልፈን እኛ ያልተመለከትነው ጌታ እግዚአብሔር ግን በሕይወታችን የተመለከተውና የሚያውቀው ነገር ስላለ ነው ስለዚህም አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ አለን መዝሙር ( 32 )፥ 8 ወገኖቼ ከማንም ይልቅ ለሕይወታችን ጌታ እግዚአብሔር መልካም መምህር ነው ለዚህም ነው ጌታም የጭንቀትን እንጀራና የመከራን ውኃ ቢሰጥህም አስተማሪህ እንግዲህ ከአንተ አይሰወርም፤ ዓይኖችሕ ግን አስተማሪህን ያያሉ ያለን ትንቢተ ኢሳይያስ 30 ፥ 20_ 21 ከዚህ የተነሣ ጌታ እግዚአብሔር ሕይወታችንን በልዩ ልዩ መንገድ እያሳለፈ ያስተምረዋል ያሰለጥነዋል ያን ጊዜ የሕይወት ልከኝነት ይኖረናል እኛ በተጽናናንበት መጽናናትም ብዙዎችን የምናጽናና ፣ ከሚያለቅሱት ጋር የምናለቅስ ደስ ከሚላቸውም ጋር ደስ የምንሰኝ እንሆናለን እንደገናም የማያሳፍር ሠራተኞች መሆንም በሕይወታችን በብዙ ይመጣል ከሁሉ በላይ ደግሞ እግዚአብሔርን የመምሰል ባሕርይን በሕይወታችን እናጎለብታለን እናሳድጋለን የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ በእነዚህና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ ያጠነጠነ ነው ታድያ ይህንኑ ትምህርት በይበልጥ የሚያብራራ በቪዲዮ የተለቀቀ ተከታታይነት የለው ትምህርት ስለሆነ ትምህርቱ ሳያመልጣችሁ እንድትከታተሉትና ለሌሎችም ትምህርቱን ላላዳመጡ ሁሉ ሼር በማድረግ እንድታስደምጧቸው ይሁን በማለት በታላቅ ትሕትናና አክብሮት እጠይቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል: መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል 4ኛ  )  መጽሐፍቅዱስ   ስለ   ሦስት   ዓይነት   ሰዎች   ይናገራል             1 ኛ   ቆሮንቶስ  2   ፥  14  _ 3   ፥  ...

Thursday, 5 May 2016

መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል Part Two

መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል

Reasons I’m Teaching the bible.cod Series


4ኛ ) መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል 
          1 ቆሮንቶስ 2  14 _ 3  3

   
   ሀ ) ክርስቲያን ያልሆነ ፍጥረታዊ ሰው አለ  

         1 ቆሮንቶስ 2  14
           
the circle represents your life and the throne represents your


1 - በገዛ ራሱ መንገዶች ብቻ ይደገፋል 


2 - በመንፈሳዊ በኩል በኃጢአት ምክንያት የሞተ.......       ከእግዚአብሔር የተለየ ነው 


በእግዚአብሔር መንፈስ ቁጥጥር ሥር የሆነና          የተሞላ ክርስቲያን የሆነ መንፈሳዊ ሰው አለ           

         1ኛ ቆሮንቶስ 2  15 _ 16 

... Archive » The “Lone Ranger” Spiritual Life – is it possible


1 - ማለቅያ ወደሌላቸው የእግዚአብሔር የፍቅርና              የኃይል ምንጮች ባለማቋረጥ ይመጣል 


አማኝ ቢሆንም ቅሉ  የክርስትናን ሕይወት በገዛ  ራሱ ኃይል መኖር የሚሞክረው ሥጋዊው ወይም   
ዓለማዊው ሰው አለ  1 ቆሮንቶስ 3  1 _ 3


The Carnal man is one who has received Christ but who does not ...

5ኛለሥጋዊ ክርስቲያን እግዚአብሔር መንገድ        አዘጋጅቶአል 


ሥጋዊው ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ በእምነት መለማመድ ይችላል ሮሜ 4  25  8  4 


 ) መንፈስ ቅዱስ የኃይል ምንጭ ነው 

መንፈስ ቅዱስ ከኃጢአትና ሞት ኃይል ነጻ ሊያወጣን ይችላል በግል የወጡ ኃይማኖታዊ ሥርዓቶች ወደ   መሸነፍና ወደ ጭንቀት ይመራሉ የመንፈስቅዱስ ኃይል ብቻ ነው ድል የሚሰጠው 

Tree of Life WisdomThe <b>Holy</b> <b>Spirit</b>: The Source of <b>Power</b> on Vimeo
ቁልፍ እምነት ነው 


በመንፈስቅዱስ ስንኖር የክርስቶስን የትንሣኤ ኃይልና  ሕይወት በእምነት በእኛ ውስጥ መለማመድ እንችላለን 


ዓለማዊው ክርስቲያን መፍትሔውን የራሱ      ሊያደርግ ይችላል 


ወደ ውጪ መተንፈስ (ኃጢአታችንን መናዘዝ ) እና ወደ ውስጥ መተንፈስ (በእምነትና በፈቃደኝነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ኃይል መቀበል )የሆነው መንፈሳዊ እስትንፋስ በመለማመድ ሥጋዊ ሰው የእግዚአብሔርን መፍትሔ ሊያገኝና መንፈሳዊ ክርስቲያን ሊሆን   ይችላል 


6ኛበ1ኛ ዮሐንስ 1  9 ባለው የተስፋ ቃል መሠረት       ኃጢአታችንን በተመለከተ ኃጢአታችንን ስንናዘዝ   ( ከእግዚአብሔር ጋር ስንስማማ ) በመንፈሳዊ   ሕይወት ወደ ውጪ እንተነፍሳለን                              Confessing our sins | Prayers | Pinterest        if we confess our sins - Christian Wallpaper        

መናዘዝ ማለት ኃጢአታችንን በተመለከተ   ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ነው 


- ኃጢአታችንን ትክክል እንዳልሆነና እግዚአብሔርን እንደሚያሳዝነው አምነን እንቀበላለን 


- የክርስቶስን ሞትና ለኃጢአታችን በመስቀል ላይ ያፈሰሰልንን ደም መሠረት በማድረግ ....................... እግዚአብሔር ያለፈውን  ያለውንና የሚመጣውን ኃጢአታችንን ይቅር እንዳለልን አምነን እንቀበላለን 



<b>Confess</b> <b>our</b> <b>sins</b> |


3- በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንናዘዛለን ስለ ኃጢአታችንም ያለንን አመለካከት እንለውጣለን  ይህም የጸባይ   ለውጥ ያመጣል ወደ ውጪ መተንፈስ ................... ኃጢአታችንን መናዘዝ........... ከወደ ውስጥ መተንፈስ...........በእምነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ኃይል መቀበል   መቅደም አለበት 


የይቅርታችን መሠረቱ በኃጢአታችን ምክንያት በእኛ ፈንታ ክርስቶስ መሞቱ ነው ዕብራውያን 10  10 _ 14 



Jesus' Death on the Cross


7ኃጢአትን ለምን እንናዘዛለን 



... <b>we</b> <b>confess</b> <b>our</b> <b>sins</b>, He is faithful and just to forgive us <b>our</b> <b>sins</b>
If <b>we</b> <b>confess</b> <b>our</b> <b>sins</b>, he is faithful and just to forgive us <b>our</b> <b>sins</b> ...




መናዘዝ የእምነት መግለጫ ነው 

በዕብራውያን ምዕራፍ 10 መሠረት ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ይቅር ስላለን መናዘዝ ብዙ ይቅርታን   አያመጣም 

)መናዘዝ እግዚአብሔር ለእኛ ስላደረገው ፍቅር ምላሽ መስጠት ነው 

ስለዚህ መናዘዝ የእምነት መግለጫና የመታዘዝ እርምጃ ነው ውጤቱም እግዚአብሔር ለእኛ ብሎ በልጁ ሞት በኩል ያደረገልንን በልምምዳችን ውስጥ መግለጥ ነው 

መናዘዝ በህብረት እንድንኖር ያደርገናል 



ኃጢአታችንን መናዘዝ እንቢ ብንል ዓለማውያን 
ሥጋውያን እንሆናለን በእግዚአብሔር ፍቅርና ይቅርታ ውስጥ በመኖር ፈንታ በጨለማ ውስጥ እንመላለሳለን 



 <b>confess</b> it; <b>don&#39;t</b> do it

<b>Confession</b> Reaction meme: Miku by MissMeggsie on DeviantArt