Wednesday, 4 May 2016
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት Part One
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት Part One: ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት Part One ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት 1ኛ ) እግዚአብሔር ይወደናል 2ኛ ) እግዚአብ...
ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት Part One
ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት Part One
ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትናትምህርት
1ኛ ) እግዚአብሔር ይወደናል
2ኛ ) እግዚአብሔር ለሕይወታችን አስደናቂ የሆነ እቅድአዘጋጅቶአል
3ኛ ) ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖርነው
4ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስለ ሰው ኃጢአትብሎ የሰጠው ስጦታ ነው
5ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችንና ጌታችንአድርገን መቀበል አለብን
6ኛ ) የእምነት ጉዳይ
የተወደዳችሁ ወገኖች እነዚህ በተራ ቁጥርየዘረዘርኩዋቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ሲሆኑ በመቀጠልምዝርዝር ሃሳባቸውን እንደሚከተለው እንመለከታቸዋለን
1ኛ ) እግዚአብሔር ይወደናል
ሀ) አንደኛው የእግዚአብሔር መውደድ ኢየሱስለሳምራዊትዋ ሴት ያሳየው ፍቅር ነው ዮሐንስወንጌል 4 ፥ 4 _ 14
ለ) ሁለተኛው መውደድ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔርለኃጢአተኞች ሰዎች የገለጸው ፍቅር ነውኢሳይያስ 1 ፥ 18 _ 20
2ኛ ) እግዚአብሔር ለሕይወታችን አስደናቂ የሆነ እቅድአዘጋጅቶአል
ሀ) እቅዶቹ እኛን የሚጠቅሙ ናቸው ኤርምያስ 29 ፥ 21
የእግዚአብሔር ፍቅር የዘላለም ሕይወት
ለ) እርሱ ለእኛ ያዘጋጀልን የደስታ ሕይወት ነው
የእግዚአብሔር ፍርድ
የመንፈስ ፍሬ ግን _ _ _ _ _ _ _ ደስታ _ _ _ _ _ገላትያ 5 ፥ 22
ሐ ) ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የተትረፈረፈ የሕይወት ምንጭነው ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 13 እና 14
Tuesday, 3 May 2016
Lesson Two የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 Part 2 Lesson Two የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ኃይልን ማበርታት ለእያንዳንዱ ክርስቲያን በብዙ አስፈላጊ ነገር ነው ኃይልን ማበርታት በዚህ ምድር በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ ገብቶ ለመኖር ፣ ኃይልን ማበርታት ለተልዕኮና ለእግዚአብሔር ሥራ በእርግጠኝነት ይጠቅማል ኃይላቸውን ያላበረቱ ሰዎች ለእግዚአብሔር ክብር በአግባቡ መኖር አይችሉም ወሳኝ በሆነ የሕይወት አቁዋም ላይ ሲቀለበሱ ፣ ሲንሸራተቱና ሲያስመስሉ አልፈው ሄደውም በግብዝነት ያልሆኑትን ሲሆኑ ሌሎችንም ሊመስሉ ሲሳቡና በደቦም ሲጉዋዙ ይስተዋላሉ ገላትያ 2 ፥ 11 _ 14 ኃይላቸውን ያበረቱ ሰዎች ግን የእግዚአብሔርን ሥራ ሊፈጽሙ ዳር የሚያደርሱና ሥራውንም ሳያዝረከርኩ በትክክል የሚወጡ ናቸው ለዚህም ነው ሚክያስ በትንቢቱ እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ ያለን ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 ለምን ስንል አሁንም ሚክያስ በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው፦ ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል ይለናል ትንቢተ ሚክያስ 2 ፥ 1 ታድያ አሁንም ኃጢአትን ኃጢአት በደሉንም ሳያሽሞነሙኑ በደል ነው ብለው ሊናገሩ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልተው የሚገለጡ ሰዎች ሲመጡ በመኝታቸው ላይ በደልን አስበው እና ሊፈጽሙም ተቀስቅሰው የሚመጡ ሰዎች ይከለከላሉ 1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 20 እና 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 1ን በሙሉ ይመልከቱ ወደ ሐዲስ ኪዳንም ሄደን ስንመለከት ዮሐንስ መጥምቁ በሄሮድስና በቤተመንግሥቱ የበደል ሥራ ውስጥ ተገልጦ ያደረገው ነገር ይህንን ነው ዮሐንስ ሄሮድስን፦ የወንድምህ ሚስት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ይለው ነበርና ይለናል የማርቆስ ወንጌል 6 ፥ 18 ከዚያም አልፎ እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል በማለት ይነግረናል የሉቃስ ወንጌል 1 ፥ 17 ይሁን እንጂ ታድያ መንፈስንና ኃይልን ካለማበርታት የተነሳ ዛሬ ላይ የቤተክርስቲያን መልዕክት ተንቆ ፣ ቀዝቅዞና ተለሳልሶ በምትኩ በደልና መተላለፍ ከፍ ብሎ ነግሦ በዓለማችንም ሆነ በቅዱሳን መካከል ይታያል ፣ በጉልህም ይንጸባረቃል ይህንንም በደል ለመቀነስ ሲባል አሁንም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል የሚሄድ እንደ ዮሐንስ ያለ ነገሥታት የሚሰሙት ፣ ለመልዕክቱም ታዘው ምን እናድርግ የሚሉት ፣ አንዳንዶችም ሰምተው የጌታን መንገድ ለመከተል ሲሉ በመልዕክቱ ኃይል ተነክተው ለመወሰን በልባቸው የሚያመነቱበት ሰው አልተገኘም ከዚህም ሌላ በዚሁ መንገድ ጻድቅና ቅዱስ እንደሆነ ተቆጥሮ የሚፈራና የሚጠበቅም እንደ ዮሐንስ ያለ ሰው ሊገኝ በፍጹም አልቻለም ይልቁንም አሁን ላይ ያለው መንፈስ የኤልያስ መንፈስ ሳይሆን የኢየሱስን የኪዳኑን ሕጎች የሚያጸና በማከናወንም የሚገልጣቸው መንፈስ ነው ያለው ነገር ግን ክንውኑን ሊገልጹ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፣ በተወለደ ማንነትና ባደገ ስብእና ከመንፈሱ ጋር የሚፈሱ ሰዎች በዚያን ዘመን ቢኖሩም በዘመናችን ግን ለዚህ መንፈስ የተገቡ ከጥቂት ሰዎች በቀር በአብዛኛው ለዚህ የተዘጋጀን ባለመሆናችን ዛሬ በጋብቻ ዙርያ ፣ በዘመን መካከል ባለ የትውልድ የግንኙነትና የልብ መቀባበል ዙርያ ፣ የጻድቃን ጥበብ በሚሆን ለእግዚአብሔር የመታዘዝ ዙርያ ሰዎችን አልደረስናቸውም ፣ አላገኘናቸውምም ስለዚህ አሁን ላይ ባለ ዘመን ሁሉም ነገር ምስቅልቅሉ ወጥቶ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው በነዚህ በዘረዘርኩዋቸው ጉዳዮችና ሌሎችም ባልጠቀስኩዋቸው ነገሮች ውስጥ የሰፋ ክፍተት አለ መረንነት ፣ ሕግ አልበኝነት ፣ ማናለብኝነት ፣ አለሌነትና ዋልጌነት ገዝፎ ከፍቶና ሰልጥኖ ዓለማችንን ወርሮአል ትምህርቱ እነዚህን ይዘቶች በተገቢ መልኩ የሚጠቃቅስና መፍትሔዎቻቸውንም የሚጠቁም በመሆኑ በቪዲዮ ተዘጋጅቶ ተከታታይነትና ቀጣይነት ባለው መልእክት ይደመጥ ዘንድ ቀርቦአል በዚህ ትምህርት ሁላችሁም እንደምትባረኩበት አምናለሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Monday, 2 May 2016
Lesson Two የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 Part 1Lesson Two የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ኃይልን ማበርታት ለእያንዳንዱ ክርስቲያን በብዙ አስፈላጊ ነገር ነው ኃይልን ማበርታት በዚህ ምድር በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ ገብቶ ለመኖር ፣ ኃይልን ማበርታት ለተልዕኮና ለእግዚአብሔር ሥራ በእርግጠኝነት ይጠቅማል ኃይላቸውን ያላበረቱ ሰዎች ለእግዚአብሔር ክብር በአግባቡ መኖር አይችሉም ወሳኝ በሆነ የሕይወት አቁዋም ላይ ሲቀለበሱ ፣ ሲንሸራተቱና ሲያስመስሉ አልፈው ሄደውም በግብዝነት ያልሆኑትን ሲሆኑ ሌሎችንም ሊመስሉ ሲሳቡና በደቦም ሲጉዋዙ ይስተዋላሉ ገላትያ 2 ፥ 11 _ 14 ኃይላቸውን ያበረቱ ሰዎች ግን የእግዚአብሔርን ሥራ ሊፈጽሙ ዳር የሚያደርሱና ሥራውንም ሳያዝረከርኩ በትክክል የሚወጡ ናቸው ለዚህም ነው ሚክያስ በትንቢቱ እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ ያለን ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 ለምን ስንል አሁንም ሚክያስ በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው፦ ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል ይለናል ትንቢተ ሚክያስ 2 ፥ 1 ታድያ አሁንም ኃጢአትን ኃጢአት በደሉንም ሳያሽሞነሙኑ በደል ነው ብለው ሊናገሩ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልተው የሚገለጡ ሰዎች ሲመጡ በመኝታቸው ላይ በደልን አስበው እና ሊፈጽሙም ተቀስቅሰው የሚመጡ ሰዎች ይከለከላሉ 1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 20 እና 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 1ን በሙሉ ይመልከቱ ወደ ሐዲስ ኪዳንም ሄደን ስንመለከት ዮሐንስ መጥምቁ በሄሮድስና በቤተመንግሥቱ የበደል ሥራ ውስጥ ተገልጦ ያደረገው ነገር ይህንን ነው ዮሐንስ ሄሮድስን፦ የወንድምህ ሚስት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ይለው ነበርና ይለናል የማርቆስ ወንጌል 6 ፥ 18 ከዚያም አልፎ እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል በማለት ይነግረናል የሉቃስ ወንጌል 1 ፥ 17 ይሁን እንጂ ታድያ መንፈስንና ኃይልን ካለማበርታት የተነሳ ዛሬ ላይ የቤተክርስቲያን መልዕክት ተንቆ ፣ ቀዝቅዞና ተለሳልሶ በምትኩ በደልና መተላለፍ ከፍ ብሎ ነግሦ በዓለማችንም ሆነ በቅዱሳን መካከል ይታያል ፣ በጉልህም ይንጸባረቃል ይህንንም በደል ለመቀነስ ሲባል አሁንም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል የሚሄድ እንደ ዮሐንስ ያለ ነገሥታት የሚሰሙት ፣ ለመልዕክቱም ታዘው ምን እናድርግ የሚሉት ፣ አንዳንዶችም ሰምተው የጌታን መንገድ ለመከተል ሲሉ በመልዕክቱ ኃይል ተነክተው ለመወሰን በልባቸው የሚያመነቱበት ሰው አልተገኘም ከዚህም ሌላ በዚሁ መንገድ ጻድቅና ቅዱስ እንደሆነ ተቆጥሮ የሚፈራና የሚጠበቅም እንደ ዮሐንስ ያለ ሰው ሊገኝ በፍጹም አልቻለም ይልቁንም አሁን ላይ ያለው መንፈስ የኤልያስ መንፈስ ሳይሆን የኢየሱስን የኪዳኑን ሕጎች የሚያጸና በማከናወንም የሚገልጣቸው መንፈስ ነው ያለው ነገር ግን ክንውኑን ሊገልጹ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፣ በተወለደ ማንነትና ባደገ ስብእና ከመንፈሱ ጋር የሚፈሱ ሰዎች በዚያን ዘመን ቢኖሩም በዘመናችን ግን ለዚህ መንፈስ የተገቡ ከጥቂት ሰዎች በቀር በአብዛኛው ለዚህ የተዘጋጀን ባለመሆናችን ዛሬ በጋብቻ ዙርያ ፣ በዘመን መካከል ባለ የትውልድ የግንኙነትና የልብ መቀባበል ዙርያ ፣ የጻድቃን ጥበብ በሚሆን ለእግዚአብሔር የመታዘዝ ዙርያ ሰዎችን አልደረስናቸውም ፣ አላገኘናቸውምም ስለዚህ አሁን ላይ ባለ ዘመን ሁሉም ነገር ምስቅልቅሉ ወጥቶ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው በነዚህ በዘረዘርኩዋቸው ጉዳዮችና ሌሎችም ባልጠቀስኩዋቸው ነገሮች ውስጥ የሰፋ ክፍተት አለ መረንነት ፣ ሕግ አልበኝነት ፣ ማናለብኝነት ፣ አለሌነትና ዋልጌነት ገዝፎ ከፍቶና ሰልጥኖ ዓለማችንን ወርሮአል ትምህርቱ እነዚህን ይዘቶች በተገቢ መልኩ የሚጠቃቅስና መፍትሔዎቻቸውንም የሚጠቁም በመሆኑ በቪዲዮ ተዘጋጅቶ ተከታታይነትና ቀጣይነት ባለው መልእክት ይደመጥ ዘንድ ቀርቦአል በዚህ ትምህርት ሁላችሁም እንደምትባረኩበት አምናለሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Saturday, 30 April 2016
የመልዕክት ርዕስ « የፈለገን ኢየሱስ ነው » የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ፥ 1 _ 12 ተነስቶአል ተነስቶአል ተነስቶአል ሞትን ድል ነስቶአል ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ሕዝቦች በሀገር ውስጥና በውጪውም ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ በቅድሚያ እንኩዋን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ በማለት ልባዊ ደስታዬን ስገልጽ በመቀጠልም ይህ በዓል ለሁላችንም የደስታ የበረከት የመጽናናት የዕረፍት በዓል ይሁንልን በማለት ምስጋናዬን ከትልቅ አክብሮት ጋር ለመስጠት እወዳለሁ ከዚህ በመቀጠል ይህንን የትንሣኤ በዓል መታሰብያ ምክንያት በማድረግ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር ተዘጋጅቶ የሚቀርብላችሁ መጽሐፍቅዱሳዊ መልዕክት ይኖረኛል የመልዕክቱ ርዕስ « የፈለገን ኢየሱስ ነው »የሚል ሲሆን የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ፥ 1 _ 12 በተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል መሠረት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው በዚህ መልዕክትም በብዙ እንደምትባረኩ የሕይወት ለውጥና ክርስቶስንም በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ለዘላለም የመኖር ውሳኔ እንደምታደርጉ አምናለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሜን ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Friday, 29 April 2016
Lesson one የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 Part 3 የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ኃይልን ማበርታት ለእያንዳንዱ ክርስቲያን በብዙ አስፈላጊ ነገር ነው ኃይልን ማበርታት በዚህ ምድር በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ ገብቶ ለመኖር ፣ ኃይልን ማበርታት ለተልዕኮና ለእግዚአብሔር ሥራ በእርግጠኝነት ይጠቅማል ኃይላቸውን ያላበረቱ ሰዎች ለእግዚአብሔር ክብር በአግባቡ መኖር አይችሉም ወሳኝ በሆነ የሕይወት አቁዋም ላይ ሲቀለበሱ ፣ ሲንሸራተቱና ሲያስመስሉ አልፈው ሄደውም በግብዝነት ያልሆኑትን ሲሆኑ ሌሎችንም ሊመስሉ ሲሳቡና በደቦም ሲጉዋዙ ይስተዋላሉ ገላትያ 2 ፥ 11 _ 14 ኃይላቸውን ያበረቱ ሰዎች ግን የእግዚአብሔርን ሥራ ሊፈጽሙ ዳር የሚያደርሱና ሥራውንም ሳያዝረከርኩ በትክክል የሚወጡ ናቸው ለዚህም ነው ሚክያስ በትንቢቱ እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ ያለን ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 ለምን ስንል አሁንም ሚክያስ በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው፦ ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል ይለናል ትንቢተ ሚክያስ 2 ፥ 1 ታድያ አሁንም ኃጢአትን ኃጢአት በደሉንም ሳያሽሞነሙኑ በደል ነው ብለው ሊናገሩ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልተው የሚገለጡ ሰዎች ሲመጡ በመኝታቸው ላይ በደልን አስበው እና ሊፈጽሙም ተቀስቅሰው የሚመጡ ሰዎች ይከለከላሉ 1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 20 እና 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 1ን በሙሉ ይመልከቱ ወደ ሐዲስ ኪዳንም ሄደን ስንመለከት ዮሐንስ መጥምቁ በሄሮድስና በቤተመንግሥቱ የበደል ሥራ ውስጥ ተገልጦ ያደረገው ነገር ይህንን ነው ዮሐንስ ሄሮድስን፦ የወንድምህ ሚስት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ይለው ነበርና ይለናል የማርቆስ ወንጌል 6 ፥ 18 ከዚያም አልፎ እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል በማለት ይነግረናል የሉቃስ ወንጌል 1 ፥ 17 ይሁን እንጂ ታድያ መንፈስንና ኃይልን ካለማበርታት የተነሳ ዛሬ ላይ የቤተክርስቲያን መልዕክት ተንቆ ፣ ቀዝቅዞና ተለሳልሶ በምትኩ በደልና መተላለፍ ከፍ ብሎ ነግሦ በዓለማችንም ሆነ በቅዱሳን መካከል ይታያል ፣ በጉልህም ይንጸባረቃል ይህንንም በደል ለመቀነስ ሲባል አሁንም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል የሚሄድ እንደ ዮሐንስ ያለ ነገሥታት የሚሰሙት ፣ ለመልዕክቱም ታዘው ምን እናድርግ የሚሉት ፣ አንዳንዶችም ሰምተው የጌታን መንገድ ለመከተል ሲሉ በመልዕክቱ ኃይል ተነክተው ለመወሰን በልባቸው የሚያመነቱበት ሰው አልተገኘም ከዚህም ሌላ በዚሁ መንገድ ጻድቅና ቅዱስ እንደሆነ ተቆጥሮ የሚፈራና የሚጠበቅም እንደ ዮሐንስ ያለ ሰው ሊገኝ በፍጹም አልቻለም ይልቁንም አሁን ላይ ያለው መንፈስ የኤልያስ መንፈስ ሳይሆን የኢየሱስን የኪዳኑን ሕጎች የሚያጸና በማከናወንም የሚገልጣቸው መንፈስ ነው ያለው ነገር ግን ክንውኑን ሊገልጹ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፣ በተወለደ ማንነትና ባደገ ስብእና ከመንፈሱ ጋር የሚፈሱ ሰዎች በዚያን ዘመን ቢኖሩም በዘመናችን ግን ለዚህ መንፈስ የተገቡ ከጥቂት ሰዎች በቀር በአብዛኛው ለዚህ የተዘጋጀን ባለመሆናችን ዛሬ በጋብቻ ዙርያ ፣ በዘመን መካከል ባለ የትውልድ የግንኙነትና የልብ መቀባበል ዙርያ ፣ የጻድቃን ጥበብ በሚሆን ለእግዚአብሔር የመታዘዝ ዙርያ ሰዎችን አልደረስናቸውም ፣ አላገኘናቸውምም ስለዚህ አሁን ላይ ባለ ዘመን ሁሉም ነገር ምስቅልቅሉ ወጥቶ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው በነዚህ በዘረዘርኩዋቸው ጉዳዮችና ሌሎችም ባልጠቀስኩዋቸው ነገሮች ውስጥ የሰፋ ክፍተት አለ መረንነት ፣ ሕግ አልበኝነት ፣ ማናለብኝነት ፣ አለሌነትና ዋልጌነት ገዝፎ ከፍቶና ሰልጥኖ ዓለማችንን ወርሮአል ትምህርቱ እነዚህን ይዘቶች በተገቢ መልኩ የሚጠቃቅስና መፍትሔዎቻቸውንም የሚጠቁም በመሆኑ በቪዲዮ ተዘጋጅቶ ተከታታይነትና ቀጣይነት ባለው መልእክት ይደመጥ ዘንድ ቀርቦአል በዚህ ትምህርት ሁላችሁም እንደምትባረኩበት አምናለሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Thursday, 28 April 2016
Lesson One የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 Part 2 የትምህርት ርዕስ ኃይልን የማበርታት ጥቅሙ ኃይልን ማበርታት ለእያንዳንዱ ክርስቲያን በብዙ አስፈላጊ ነገር ነው ኃይልን ማበርታት በዚህ ምድር በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ ገብቶ ለመኖር ፣ ኃይልን ማበርታት ለተልዕኮና ለእግዚአብሔር ሥራ በእርግጠኝነት ይጠቅማል ኃይላቸውን ያላበረቱ ሰዎች ለእግዚአብሔር ክብር በአግባቡ መኖር አይችሉም ወሳኝ በሆነ የሕይወት አቁዋም ላይ ሲቀለበሱ ፣ ሲንሸራተቱና ሲያስመስሉ አልፈው ሄደውም በግብዝነት ያልሆኑትን ሲሆኑ ሌሎችንም ሊመስሉ ሲሳቡና በደቦም ሲጉዋዙ ይስተዋላሉ ገላትያ 2 ፥ 11 _ 14 ኃይላቸውን ያበረቱ ሰዎች ግን የእግዚአብሔርን ሥራ ሊፈጽሙ ዳር የሚያደርሱና ሥራውንም ሳያዝረከርኩ በትክክል የሚወጡ ናቸው ለዚህም ነው ሚክያስ በትንቢቱ እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ ያለን ትንቢተ ሚክያስ 3 ፥ 8 ለምን ስንል አሁንም ሚክያስ በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው፦ ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል ይለናል ትንቢተ ሚክያስ 2 ፥ 1 ታድያ አሁንም ኃጢአትን ኃጢአት በደሉንም ሳያሽሞነሙኑ በደል ነው ብለው ሊናገሩ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልተው የሚገለጡ ሰዎች ሲመጡ በመኝታቸው ላይ በደልን አስበው እና ሊፈጽሙም ተቀስቅሰው የሚመጡ ሰዎች ይከለከላሉ 1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 20 እና 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 1ን በሙሉ ይመልከቱ ወደ ሐዲስ ኪዳንም ሄደን ስንመለከት ዮሐንስ መጥምቁ በሄሮድስና በቤተመንግሥቱ የበደል ሥራ ውስጥ ተገልጦ ያደረገው ነገር ይህንን ነው ዮሐንስ ሄሮድስን፦ የወንድምህ ሚስት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ይለው ነበርና ይለናል የማርቆስ ወንጌል 6 ፥ 18 ከዚያም አልፎ እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል በማለት ይነግረናል የሉቃስ ወንጌል 1 ፥ 17 ይሁን እንጂ ታድያ መንፈስንና ኃይልን ካለማበርታት የተነሳ ዛሬ ላይ የቤተክርስቲያን መልዕክት ተንቆ ፣ ቀዝቅዞና ተለሳልሶ በምትኩ በደልና መተላለፍ ከፍ ብሎ ነግሦ በዓለማችንም ሆነ በቅዱሳን መካከል ይታያል ፣ በጉልህም ይንጸባረቃል ይህንንም በደል ለመቀነስ ሲባል አሁንም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል የሚሄድ እንደ ዮሐንስ ያለ ነገሥታት የሚሰሙት ፣ ለመልዕክቱም ታዘው ምን እናድርግ የሚሉት ፣ አንዳንዶችም ሰምተው የጌታን መንገድ ለመከተል ሲሉ በመልዕክቱ ኃይል ተነክተው ለመወሰን በልባቸው የሚያመነቱበት ሰው አልተገኘም ከዚህም ሌላ በዚሁ መንገድ ጻድቅና ቅዱስ እንደሆነ ተቆጥሮ የሚፈራና የሚጠበቅም እንደ ዮሐንስ ያለ ሰው ሊገኝ በፍጹም አልቻለም ይልቁንም አሁን ላይ ያለው መንፈስ የኤልያስ መንፈስ ሳይሆን የኢየሱስን የኪዳኑን ሕጎች የሚያጸና በማከናወንም የሚገልጣቸው መንፈስ ነው ያለው ነገር ግን ክንውኑን ሊገልጹ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፣ በተወለደ ማንነትና ባደገ ስብእና ከመንፈሱ ጋር የሚፈሱ ሰዎች በዚያን ዘመን ቢኖሩም በዘመናችን ግን ለዚህ መንፈስ የተገቡ ከጥቂት ሰዎች በቀር በአብዛኛው ለዚህ የተዘጋጀን ባለመሆናችን ዛሬ በጋብቻ ዙርያ ፣ በዘመን መካከል ባለ የትውልድ የግንኙነትና የልብ መቀባበል ዙርያ ፣ የጻድቃን ጥበብ በሚሆን ለእግዚአብሔር የመታዘዝ ዙርያ ሰዎችን አልደረስናቸውም ፣ አላገኘናቸውምም ስለዚህ አሁን ላይ ባለ ዘመን ሁሉም ነገር ምስቅልቅሉ ወጥቶ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው በነዚህ በዘረዘርኩዋቸው ጉዳዮችና ሌሎችም ባልጠቀስኩዋቸው ነገሮች ውስጥ የሰፋ ክፍተት አለ መረንነት ፣ ሕግ አልበኝነት ፣ ማናለብኝነት ፣ አለሌነትና ዋልጌነት ገዝፎ ከፍቶና ሰልጥኖ ዓለማችንን ወርሮአል ትምህርቱ እነዚህን ይዘቶች በተገቢ መልኩ የሚጠቃቅስና መፍትሔዎቻቸውንም የሚጠቁም በመሆኑ በቪዲዮ ተዘጋጅቶ ተከታታይነትና ቀጣይነት ባለው መልእክት ይደመጥ ዘንድ ቀርቦአል በዚህ ትምህርት ሁላችሁም እንደምትባረኩበት አምናለሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Subscribe to:
Posts (Atom)