Aba Yonas Getaneh Asfaw ጸአተ ግብጽ ኦርቶዶክሳዊና ሐዋርያዊ የተሃድሶ አገልግሎት
Tuesday, 12 November 2019
ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔር መገኘት ወንድማችን ጥበቡና እህታችን ሐረግወይን በሚያገለግሉባት ቤተክርስቲያን ጌታ እግዚአብሔር ለክብሩ ያዋላቸውና እየተጠቀመባቸው ያሉ የጌታ ባሮች ስለ እነዚህ ስለተወደዱ የጌታ አገልጋዮች ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁንለት እኛም የጌታን ሥራ በመስራት አብረናቸው እንሁን ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስ አለኝ ( መዝሙረ ዳዊት 119 : 162 )
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)