Tuesday 28 November 2017

የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 4 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 4 ) ማርያም ተገለጠችልኝ ፣ ቅዱሳን ሰዎች ተገለጡልኝ........ ማለት ሙታን ሳቢ ማምለክም መሆንም ነው አስማተኛም መተተኛም በድግምት የሚጠነቁልም መናፍስትም የሚጠራ ጠንቁዋይም ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ ( ዘዳግም 18 : 11 ) ወደ መናፍስት ጠሪዎችንና ወደ ጠንቁዋዮች አትሂዱ እንዳትረክሱባቸውም አትፈልጉአቸው እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ ( ዘሌዋውያን 19 : 31 )

No comments:

Post a Comment