ለዘመኑ አገልጋዮችና ክርስቲያኖች የተላለፈ የግጥም መነባንብ
Tuesday, 7 July 2020
ኦርቶዶክሶች ኑ መጽሐፈ አክሲማሮስን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እናስታርቀው!
መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴ1:13 ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ #አብዩድም_ኤልያቄምን ወለደ፤ #ኤልያቄምም_አዛርን ወለደ፤
14 #አዛርም_ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪምን ወለደ፤ አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤
መጽሐፈ አክሲማሮስ
አክሲማሮስ ዘአርብ ገፅ 219
ዘሩባቤል አብዩድን ወለደ፣ #አብዩድ_ አዛርን ወለደ፣ #አዛር_ኤልያቄምን ወለደ፣ #ኤልያቄምም_ሳዶቅን ወለደ...

Monday, 6 July 2020
Thursday, 2 July 2020
Subscribe to:
Posts (Atom)