Aba Yonas Getaneh Asfaw ጸአተ ግብጽ ኦርቶዶክሳዊና ሐዋርያዊ የተሃድሶ አገልግሎት
Tuesday, 30 July 2019
ለፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ወደ መሠረታችሁ ተመለሱ ፦ .....እርስ በእርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘን...
Monday, 29 July 2019
የመምህር ዘበነንም ሆነ ህዝቡን እንባ አራጨ የተባለው የዶክተር ዘበነ ስብከት በእውነተኛው በእግዚአብሔር ቃል ተመ...
Saturday, 27 July 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ ካላጠብኩህ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም ( ክፍል ሦስት )
Thursday, 25 July 2019
ፀጋ (Grace) - በፓስተር ሜሮን ወ/ሀዋሪያት - Pastor Meron Mighty Teaching @New Creat...
የቤተ ክርስቲያን መሥራችም ሆነ መሠረት መምህረ ንስሐም ሆነ ነፍስ አባት እንደገናም ቤተክርስቲያንን ለሁልጊዜ የሚመ...
Tuesday, 23 July 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ ካላጠብኩህ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም ( ክፍል ሁለት )
Monday, 22 July 2019
ድንግል ማርያም አትተወንም በሚል ርዕስ በቀረበው በመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አስተምህሮ ላይ የተሰጠ የክፍል ሁለት...
Sunday, 21 July 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ ካላጠብኩህ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም ( ክፍል አንድ )
Friday, 19 July 2019
ታቦቱ በአክሱም አለ በሕልሜ አይቻለው ሲል በሕልሞቹ ብዛት ሳይቀር ሊሞግተን ለሞከረው ሕልመኛ ለዶክተር ወዳጀነህ ...
ታቦቱ በአክሱም አለ በሕልሜ አይቻለው ሲል በሕልሞቹ ብዛት ሳይቀር ሊሞግተን ለሞከረው ሕልመኛ ለዶክተር ወዳጀነህ ...
Thursday, 18 July 2019
የሐዲስ ኪዳን አገልጋይ ክፍል አራት የመጨረሻና የማጠቃለያ ትምህርት
Wednesday, 17 July 2019
ለባለ ታቦቱና ለአክሱሙ ሕልመኛ ለዶክተር ወዳጄነህ የተሰጠ የክፍል ሦስት መልስ
( ነገረ ማርያም ክፍል 14 ) ድንግል ማርያም አትተወንም በሚል ርዕስ ዶክተር ዘበነ አስተምረው ቪዲዮ ለቀዋል መጽ...
Tuesday, 16 July 2019
ለባለ ታቦቱና ለአክሱሙ ሕልመኛ ለዶክተር ወዳጄነህ የተሰጠ የክፍል ሁለት መልስ
Monday, 15 July 2019
Nazareth Amanuel ካቦድ መዘምራን ‘’አልቆምም’’ Amazing New Ethiopian Gospel Song 2019
Sunday, 14 July 2019
ለባለ ታቦቱና የአክሱም ሕልሞቹም እየጨመሩ መጡልኝ ለሚለው ለዶክተር ወዳጄነህ የተሰጠ መጽሐፍቅዱሳዊ መልስ ( ክፍ...ለባለ ታቦቱና የአክሱም ሕልሞቹም እየጨመሩ መጡልኝ ለሚለው ለዶክተር ወዳጄነህ የተሰጠ መጽሐፍቅዱሳዊ መልስ ( ክፍል አንድ )
Saturday, 13 July 2019
ክፍል ሁለት: ከ #Global_Faith_Mission_Ministries መስራችና ባለራዕይ ፓስተር ሜሮን ወ/ሐዋሪያት...በመጋቢ ሜሮን ወልደ ሐዋርያት የሚገርም የእምነት ማብራርያና በጸጋ የመኖር ጥቅም ፣ የእግዚአብሔር ጸጋ ምን እንደሆነ ፣ ቅድስናንም በተመለከተ በእግዚአብሔር ጸጋ ነው የምንቀደሰው ፣ ቅዱሳን ስለሆንን ባሕርያችን ስለሆነ በቅድስና እንኖራለን ለዚህም ቅድስና ሁልጊዜ ራሳችንን እንሰጣለን የቅድስናን ሕይወት የሚያስከትል የእግዚአብሔር ጸጋ ነው የክፍል ሁለት ድንቅ ትምህርት ነበር ስሙትና ተባረኩበት ባርያውን እግዚአብሔር ይባርከው ለዘመኑ ፣ ለትውልዱ መታነጽ እግዚአብሔር የቀሰቀሰው የእግዚአብሔር ሰው ስለሆነ እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች በመባረክና ጸጋቸውንም በመካፈል መባረክ አለ ተባረኩ
ክፍል ሁለት: ከ #Global_Faith_Mission_Ministries መስራችና ባለራዕይ ፓስተር ሜሮን ወ/ሐዋሪያት...በመጋቢ ሜሮን ወልደ ሐዋርያት የሚገርም የእምነት ማብራርያና በጸጋ የመኖር ጥቅም ፣ የእግዚአብሔር ጸጋ ምን እንደሆነ ፣ ቅድስናንም በተመለከተ በእግዚአብሔር ጸጋ ነው የምንቀደሰው ፣ ቅዱሳን ስለሆንን ባሕርያችን ስለሆነ በቅድስና እንኖራለን ለዚህም ቅድስና ሁልጊዜ ራሳችንን እንሰጣለን የቅድስናን ሕይወት የሚያስከትል የእግዚአብሔር ጸጋ ነው የክፍል ሁለት ድንቅ ትምህርት ነበር ስሙትና ተባረኩበት ባርያውን እግዚአብሔር ይባርከው ለዘመኑ ፣ ለትውልዱ መታነጽ እግዚአብሔር የቀሰቀሰው የእግዚአብሔር ሰው ስለሆነ እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች በመባረክና ጸጋቸውንም በመካፈል መባረክ አለ ተባረኩ
የመልዕክት ርዕስ ፦ የተቋረጠው ነገር በነበረው በዚያው ክብር ይቀጥላል ( ዘፍጥረት 18 : 9 - 15 ) የመልዕክት ርዕስ ፦ የተቋረጠው ነገር በነበረው በዚያው ክብር ይቀጥላል ( ዘፍጥረት 18 : 9 - 15 ) ለሀገር እንዲሁም ለቤተክርስቲያን የተላለፈ መልዕክት ነው በዚህ ውስጥ ሀገራችን አሁን ካለችበት ችግር እንድትወጣ ፣ የሀገር መሪዎቻችንም መንፈሳዊ ጉልበትንና አቅምን ከእግዚአብሔር እንዲያገኙ እንዲሁም ለቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር የሆነ መነቃቃትና ፈውስ እንዲሆን ጸሎት ተደርጓል ስለዚህ ይህን መልዕክት ሰምታችሁ ከዚህ የምልጃና የልመና ጸሎት ጋር አብራችሁ በመሆንና በመጸለይም ሀገራችሁን ቤተክርስቲያናችሁንም ሆነ ትውልድን ጥቀሙ ተባረኩበት የእግዚአብሔር ቃል አገልጋይ ቆሞስ አባ ዮናስ ጌታነህ
Friday, 12 July 2019
ተሃድሶ ለፕሮቴስታንት ፦ ኦርቶዶክስ የምትታደሰው ወንጌላውያን ቤተክርስቲያኖች ሲታደሱ ነው ( ክፍል ሦስት )
ኑሮዬ ይበቃኛል (1ኛ ጢሞቴዎስ 6 ፥ 6 - 10 ) ኑሮዬ ይበቃኛል የሚሉ እነማን ናቸው ?
Thursday, 11 July 2019
እማማ ኢትዮጵያ እማማ ሀገሬ final 11 July 2019 11 59 58 AM
እማማ ኢትዮጵያ እማማ ሀገሬ final 11 July 2019 11 59 58 AM
Tesfaye Gabiso vol 4 full songs
Wednesday, 10 July 2019
ተሃድሶ ለፕሮቴስታንት ፦ ኦርቶዶክስ የምትታደሰው ወንጌላውያን ቤተክርስቲያኖች ሲታደሱ ነው ( ክፍል ሦስት )
Monday, 8 July 2019
ርዕስ፦ በሰዎች ካልተወሰንክና ራስህንም ካልወሰንክ እግዚአብሔር ስላንተ የተናገረውን አንተንም የተመለከተበትን እይታ...የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን በዚህ መልዕክት እንደሰማችሁት ዳዊትን አባቱ ታናሽ ነው በጎችን ይጠብቃል አለው ፣ የወንድሞቹንም ደህንነት እንዲጠይቅና ወሬንም እንዲያመጣለት ላከው :: የዳዊት ታላቅ ወንድም ኤልያብ ደግሞ በጎችን ለማን ተውካቸው ? የልብህን ኩራት አይቻለው ሲል ተቆጣው ፣ አሳነሰው :: ሳኦል ደግሞ አንተ ብላቴና ነህ ይህን ፍልስጥኤማዊ ለመዋጋት ትሔድ ዘንድ አትችልም አለው :: ጎልያድም ዳዊትን ትኩር ብሎ አየውና ብላቴና መልኩም ያማረ ነበርና ናቀው :: ከዳዊት የድሉ መልስ በኋላ ደግሞ ሳኦል ዮናታንን የሞት ልጅ ነውና ልከህ አስመጣው አለው ፣ ይህም አልበቃ ብሎት ዳዊትን አዋረደው ፣ በዚህ ሁሉ አልሸነፍ ሲል ደግሞ ሳኦል ዳዊትን አጥብቆ ፈራው ፣ ዕድሜውንም ሁሉ ለዳዊት ጠላት ሆነው :: እግዚአብሔር ግን ዳዊትን እንደ ባለ ማዕረግ ሰው ተመለከተው :: የተወደዳችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር እንደ ባለ ማዕረግ ሰው ነውና የሚመለከተን ሰዎች በሚያዩን ዓይን ሳይሆን እግዚአብሔር በሚያየን ዓይን ራሳችንን እንመልከት :: በሐዲሱ ኪዳንም እንደ ባለማዕረግ ሆነን የታየንበት እውነት ወደ ክብር የመጣንበት እውነት ነው :: መጽሐፍቅዱስ እንዲህ ይለናል ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና ስለዚህም ምክንያት፦ ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ፤ ደግሞም፦ እኔ በእርሱ እታመናለሁ፤ ደግሞም፦ እነሆኝ እኔን እግዚአብሔር የሰጠኝንም ልጆች ሲል ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና ይለናል ዕብራውያን 2 ፥ 10 - 18 ተባረኩ የቃሉ አገልጋይ አባ ዮናስ ጌታነህ
Sunday, 7 July 2019
bereket tesfaye መዳኛ ነህ (medagna neh) mezmur with lyrics new ethiopian pr...
BEREKET TESFAYE [ABET DEGINET] LYRICS
ተሃድሶ ለፕሮቴስታንት ፦ ኦርቶዶክስ የምትታደሰው ወንጌላውያን ቤተክርስቲያኖች ሲታደሱ ነው ( ክፍል ሁለት )
ተሃድሶ ለፕሮቴስታንት ፦ ኦርቶዶክስ የምትታደሰው ወንጌላውያን ቤተክርስቲያኖች ሲታደሱ ነው ( ክፍል ሁለት )
Saturday, 6 July 2019
የ #Global_Faith_Mission_Ministries መስራችና ባለራዕይ ከሆነው ፓስተር ሜሮን ወ/ሐዋሪያት ጋር ...
ተሃድሶ ለፕሮቴስታንት ፦ ኦርቶዶክስ የምትታደሰው ወንጌላውያኑ ቤተክርስቲያኖች ሲታደሱ ነው (ክፍል አንድ )
Friday, 5 July 2019
አገልጋይና አገልግሎቱ በሐዲስ ኪዳን ( ክፍል ሦስት ) አገልጋይና አገልግሎቱ በሐዲስ ኪዳን ( ክፍል ሦስት ) የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች ሀ ) የተሳካለት አገልጋይ ምን ዓይነት እንደሆነ ለ) በሐዲስ ኪዳን ብዙ አገልጋዮች የጌታ ባርያ ተብለው የተጠሩበት ጉዳዩ ምን እንደሆነ ሐ ) አንድ አገልጋይ መንጋውን ከመጠበቅ አንጻር ምን ሊሆን እንደሚገባ መ ) አሁንም የእግዚአብሔርን መንጋ ከመጠበቅ አኳያ አንድ እረኛ ከምንደኛ እረኛ ተለይቶ የሚታወቀው በምን በምንድነው እነዚህን ዋና ዋና ሃሳቦች ተነጋግረንበታልና ተከታተሉ ቆሞስ አባ ዮናስ ጌታነህ
Wednesday, 3 July 2019
የግብረ ሰዶማውያን መንደርደርያ መንገዶች በኦርቶዶክስ ( ክፍል ሦስት )
Monday, 1 July 2019
ምርጫችን ጌታን መከተል ይሁን ( የማቴዎስ ወንጌል 15 : 32 - 39 )
ሀገራችን ላይ ለሚፈጠረው ችግር ክርስቲያን እንደ ክርስቲያን ምን ዓይነት አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅበታል
‹
›
Home
View web version