Aba Yonas Getaneh Asfaw ጸአተ ግብጽ ኦርቶዶክሳዊና ሐዋርያዊ የተሃድሶ አገልግሎት
Friday, 31 May 2019
በሰሜን አሜሪካ በነ ዶክተር ዘበነ ለማ እየተካሄደ ያለ የተክሊል ሥርዓት አፈጻጸምና የዘፈን ትወና በትውልዱ ላይ ጥ...
Thursday, 30 May 2019
በተአምረ ማርያም ላይ የተገለጸችዋን ጉልበተኛዋን ማርያም እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ስትል ታዛዥ ከሆነችዋ ከኢየሱስ እና...
Wednesday, 29 May 2019
በሰሜን አሜሪካ በነ ዶክተር ዘበነ ለማ እየተካሄደ ያለ የተክሊል ሥርዓት አፈጻጸምና የዘፈን ትወና በትውልዱ ላይ ጥ...The one who Untouchable is our Lord the rest of them are touchable So all people of God please listen to this message carefully and advise your self with the word of God for the humbleness Servant of Lord Abba Yonas Getaneh
Tuesday, 28 May 2019
በሰሜን አሜሪካ በነ ዶክተር ዘበነ ለማ እየተካሄደ ያለ የተክሊል ሥርዓት አፈጻጸምና የዘፈን ትወና በትውልዱ ላይ ጥ...
Monday, 27 May 2019
በትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 44 መሠረት የምስራቅ በር ቅድስት ሆይ ለምኚልን ሲሉ የሚማጸኑአት ማርያም ትሆንንን? መ...
በሰሜን አሜሪካ በነ ዶክተር ዘበነ ለማ እየተካሄደ ያለ የተክሊል ሥርዓት አፈጻጸምና የዘፈን ትወና በትውልዱ ላይ...
Saturday, 25 May 2019
ለመምህር ምሕረተ አብ አሰፋ ፦ ለኃጢአታችን ቤዛ እ/ር የሰጠን ልጁን ኢየሱስን ? ወይንስ የተክለ ሐይማኖትን መቃብ...
Friday, 24 May 2019
የመሲሁ ትክክለኛ ትርጉምና የማንነቱ ምስጢር He is “ The Anointed One “ or “ The chosen ...
የመሲሁ ትክክለኛ ትርጉምና የማንነቱ ምስጢር He is “ The Anointed One “ or “ The chosen ...
Thursday, 23 May 2019
የተአምረ ማርያምዋ ማርያም ውሸታም ሆና የቀረበችበትን ከኢየሱስ እናት ማርያም ጋር በንጽጽር የተመለከትንበት ድንቅ ...
Wednesday, 22 May 2019
በጌትነቱ ዙፋን ከእ/ር በቀር ማን ይቀመጣል ? እ/ርስ ቤዛና መድኃኒት ሊሆነን ኢየሱስን ሰጠን እንጂ እንዴት የተ...
Tuesday, 21 May 2019
የምንጥሳቸው ነገሮች B Pastor Miki ጨካኝ የእግዚአብሔር ባሮች ፣ የማያመቻምቹ ፣ የማይገላመጡ የተነሱበት ዘመን ላይ ስለደረስን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምን አሉ የሚለውን ሳይሆን ምን አለ የሚለውን የሚሰማ ፣ ወሬን የማይሰማ ትውልድ ስለተነሳ ክብሩ ለጌታ ይሁን እንዲህ ያለ ትውልድ ጥሶ የሚወጣ ነው እንዲህ ያለ ትውልድ ፋሬስ ነው እግዚአብሔር ያለንን ለምነንና ተለማምጠን ፣ እጅ ነስተንና ጸባይ ገዝተን ሳይሆን ጥሰን እንወርሳለን የተወሰነልንን እነ ዛራ አይነጥቁንም የሰውን ወሬ የሐሰት ትንቢትንና የሰው መላምትን እንዲሁም የሰዎች ግምትን ጥሰን እንወርሳለን መጋቢ ሚካኤል ወንድሙን እግዚአብሔር ይባርከው
ለመምህር ምሕረተ አብ አሰፋ ፦ የኢየሱስ ክርስቶስ የክህነት አገልግሎት ዘመን የኤሊ የክህነት አገልግሎት ዘመን አይደለም
Monday, 20 May 2019
( ነገረ ማርያም ክፍል 10 ) የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ የተባለላት ማን ትሆን ? ደንግል ማርያም ...
Saturday, 18 May 2019
በ1980 ዕትም መጽሐፍና በ2000 ዕትም ባሉ የአዋልድ መጻሕፍት መካከል በውስጣቸው ባለው ሃሳብ ሳይቀር የተለያዩ ...
በ1980 ዕትም መጽሐፍና በ2000 ዕትም ባሉ የአዋልድ መጻሕፍት መካከል በውስጣቸው ባለው ሃሳብ ሳይቀር የተለያዩ ...
Friday, 17 May 2019
በሃሳዊ መሲህ ህያዋን ሁነው የተገኙ ሰዎች ክቡራን ... ይለናል ዕዝራ ሱቱኤል 12 : 24 የሐሳዊ መሲህ ተባባሪ...
Thursday, 16 May 2019
ባርያው አሞናዊ ጦብያ ለእስራኤል ልጆች መልካምን ነገር የሚሻ እንደመጣ በሰሙ ጊዜ ተበሳጩ ( ነህምያ 2 ፥ 10 )ባርያው አሞናዊ ጦብያ ለእስራኤል ልጆች መልካምን ነገር የሚሻ እንደመጣ በሰሙ ጊዜ ተበሳጩ ( ነህምያ 2 ፥ 10 ) በዚህ ውስጥ የምናነሳቸው ሃሳቦች ምንም እንኳ ሖርናዊው ሰንባላጥና አሞናዊው ሹም ጦብያ ይህን ሰምተው የተበሳጩና የዚህንም ሰው ሥራ ለማስተጓጐል የቻሉትን ያህል ሙከራ ያደረጉ ቢሆንም ይሄ ሰው ግን ለእስራኤል ልጆች መልካምን ነገር በመሻት ተቀስቅሶ የመጣ ብቻ ሳይሆን ይሄ መልካም ነገር ወደ ተግባራዊው እውነት እንዲለወጥ በአምላኩ ፊት አስቀድሞ ዝግጅት ያደረገ እና በእግዚአብሔርም እጅ የመጣ ነው :: ይህንን የእግዚአብሔር ቃል እውነት ዛሬ እንመለከታለን ቃሉን በመስማት ለሌሎችም በማካፈልና ሼር በማድረግ ተባረኩ አባ ዮናስ ጌታነህ
Tuesday, 14 May 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ ነገር ግን ወደ ቅዱስ መቅደሽ እመለከታለሁ ( ክፍል ሁለት )
Monday, 13 May 2019
ነገረ ማርያም ክፍል ዘጠኝ ነገረ ማርያም ክፍል ዘጠኝ የኦርቶዶክስ አንድምታ እና የአባቶች የትርጓሜ መጽሐፍ የመጽሐ...
Saturday, 11 May 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ ነገር ግን ወደ ቅዱስ መቅደስህ እመለከታለሁ ( ክፍል አንድ )
Thursday, 9 May 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሆይ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ( ዘፍጥረት49 : 18 )
የመልዕክት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሆይ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ( ዘፍጥረት49 : 18 )
የመልዕክት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር ሆይ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ( ዘፍጥረት49 : 18 )
ቤተክርስቲያን ተልዕኮዋን እንድትወጣ ምቹ ዕድሎች አሏትን ? ( ክፍል ሦስት )
Tuesday, 7 May 2019
የምንባቡ ኃይለ ቃል ፦ የእስራኤልም ልጆች ሰምተው ፍልስጥኤማውያንን ፈሩ 1ኛ ሳሙኤል 7 በሙሉ ፣ ቁጥር 7የምንባቡ ኃይለ ቃል ፦ የእስራኤልም ልጆች ሰምተው ፍልስጥኤማውያንን ፈሩ ( 1ኛ ሳሙኤል 7 በሙሉ ፣ ቁጥር 7 ) የተወደዳችሁ ወገኖች ከምንባቡ እንደምንመለከተው ሃያ ዓመት ሙሉ አዝነው እግዚአብሔርን የተከተሉ እስራኤላውያን በአሊምንና አስታሮትን አርቀዋል :: እግዚአብሔርንም ብቻ አምልከዋል :: :: ከዚህም ባሻገር ወደ ምጽጳም ተሰብስበው ፣ውሃ ቀድተው በእግዚአብሔር ፊት በማፍሰስ እውነተኛና ትክክለኛ ንስሐ ገብተው በዚያን ቀን ጾመዋል:: ከዚህ የተነሳ ሳሙኤልም በእስራኤል ልጆች ላይ በምጽጳ ፈርዶአል :: ይህ ሁሉ ከሆነ ታድያ የእስራኤልም ልጆች ሰምተው ፍልስጥኤማውያንን ስለምን ፈሩ ? ስለምንስ አሁንም የእስራኤል ልጆች ሳሙኤልን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ያድነን ዘንድ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ትጸልይልን ዘንድ አትታክት ሊሉት ቻሉ ? ሳሙኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸልዮ እግዚአብሔር ጸሎቱን ሰማው :: እስራኤልም ከፍልስጥኤማውያን ሊዋጉ በቀረቡ ጊዜ ጌታ እግዚአብሔር በፍልስጥኤማውያን ላይ ታላቅ ነጐድጓድ አንጐዳጎደ አስደነገጣቸውም :: በእስራኤላውያንም ፊት ድል ተመቱ እያለ ምንባቡ ይቀጥላል ::ነገር ግን ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው :: ስሙንም እስካሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል ሲል አቤንኤዜር ብሎ ጠራው ይለናል ::ይሁን እንጂ ታድያ ለእስራኤል ሳይታክት የጸለየው ሳሙኤል ሆኖ ሳለ ደግሞም የጸለየ ብቻ ሳይሆን በዚሁ በእግዚአብሔር ፊት የተሰማ ፣ ለውጤትም የበቃ እና እስራኤልንም ያበቃ እርሱ ሆኖ ሳለ እስካሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዜር የማለቱ ጉዳይ አሁን ላይ በአገልግሎት ተሰይመን ጌታን በማገልገል ለምንገኘው ለእኛ የሚሰጠን ትርጉም ምን ምንድነው የሚሉትንና የመሣሠሉትን ጥያቄዎች ይሄ መልዕክት ይመልሳል ብዬ አምናለሁ ወደ መልዕክቱ በማለፍ የቪዲዮውን መልዕክት በማስተዋል ሆነን እንስማ ተባረኩልኝ አባ ዮናስ ጌታነህ
በውኑ ማርያም የሕይወት መሠረትና መገኛ ናትን ? ነገረ ማርያም ( ክፍል ስምንት )
Sunday, 5 May 2019
በ1980 ዕትም መጽሐፍና በ2000 ዕትም ባሉ የአዋልድ መጻሕፍት መካከል በውስጣቸው ባለው ሃሳብ ሳይቀር የተለያዩ ...
Saturday, 4 May 2019
የመልዕክት ርዕስ ፦ ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም ( የዳግም ትንሣኤ መልዕክት )
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም
የስቅለትና የሰሙነ ሕማማት መልዕክት
አታቃ'ሉ pastor Miki አታቃ'ሉ pastor Miki ያየውን ሁሉ ትንሽ የሚያደርግ አጋራዊ መንፈስ ለዘላለም ይወጋ የእግዚአብሔር አጀንዳ ያለበት ሰው አይሸማቀቅም ሰምታችሁ ተባረኩበት እግዚአብሔር በማስተዋል ያሳድገን ባርያውን እግዚአብሔር ይባርከው
Friday, 3 May 2019
ጉድ በል ያገሬ ሰው ምንም ዓይነት ምላሽ እስከማያገኝ ድረስ በገድላትና በድርሳናት መጻሕፍት ዙርያ ማኅበረቅዱሳንን ...
ምንም መልስ ባይኖረውም ማህበረ ቅዱሳንን ትውልድ በጥያቄ አፋጠጠው
Thursday, 2 May 2019
ቤተክርስቲያን ተልዕኮዋን እንዳትወጣ የከለከላት ተግዳሮቱ ምንድነው (ክፍል ሁለት )
Wednesday, 1 May 2019
በ1980 ዕትም መጽሐፍና በ2000 ዕትም ባሉ የአዋልድ መጻሕፍት መካከል በውስጣቸው ባለው ሃሳብ ሳይቀር የተለያዩ ...
‹
›
Home
View web version