Aba Yonas Getaneh Asfaw ጸአተ ግብጽ ኦርቶዶክሳዊና ሐዋርያዊ የተሃድሶ አገልግሎት
Thursday, 28 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 12 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 12 ) በውኑ የዛሬዎቹ ባሕታውያን መቊጠርያና በትረ መስቀል ይዘው ስለተነሱ በቀዝቃዛ የበርሜል ውሃ ሰዎችን ስላጠመቁ ዮሐንስ መጥምቁን ይወክላሉን ? ይህንኑ አስመልክቶ MAJOR PROPHET ሜጀር ፕሮፌት ተብዬዎቹን የወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ነቢያትንስ እንዴት እንያቸው ? እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል የማቴዎስ ወንጌል 11 : 11
አዋልድ መጻሕፍት በ 66ቱ መጽሐፍቅዱሳችን ሲመዘን ያየንበት መጽሐፍቅዱሳዊ እውነት ከወንድማችን ቢንያም ወርቅነህ ጋ...
Monday, 25 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( ቁጥር 11 ) ፈሪሳውያን ኢየሱስን ምሳ ጋብዘውታል ታድያ ለምን ይሆን በላተኛና የወይን...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 11 ) ፈሪሳውያን ኢየሱስን ምሳ ጋብዘውታል ታድያ ለምን ይሆን በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጪ የቀራጮች ወዳጅ ማለታቸው ? መልሱ አንድና አንድ ነው በውስጥ ያለውን ምጽዋት አድርገው ያልሰጡ በመሆናቸው ነው ( የሉቃስ ወንጌል 11 ፥ 37 _ 41 )
Saturday, 23 December 2017
አዋልድ መጻሕፍት በ 66ቱ መጽሐፍቅዱሳችን ሲመዘን ያየንበት መጽሐፍቅዱሳዊ እውነት ከወንድማችን ቢንያም ወርቅነ...
Monday, 18 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 10 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 10 ) ነጻ ላለመውጣት ወይም ላለመፈወስ ምክንያታዊ መሆን ( ሁለተኛው የፈሪሳውያን ምክንያት ) ወእመዋዕለ ዮሐንስ መጥምቅ እስከ ይእዜ ትትገፋዕ መንግሥተ ሰማያት ወግፉአን ይትማሰጥዋ ከመጥምቁ ዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች ግፈኞችም ይናጠቋታል የማቴዎስ ወንጌል 11 ፥ 12 ፤ ቁጥር 7 _ 19 From the days of John the Baptist until now the kingdom heaven has suffered violence and the violence take it by force ( Matthew 11 : 12 )
Friday, 15 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የዲያብሎስ ስራ የፈረሰው ወደፊትም የሚፈርሰው በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ እንጂ በባሕታዊ መቁጠርያ በእመት , በጸበል ወይንም ቀበርቾ እና የመሣሠሉትን በማጨስ አይደለም
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የዲያብሎስ ስራ የፈረሰው ወደፊትም የሚፈርሰው በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ እንጂ በባሕታዊ መቁጠርያ በእመት , በጸበል ወይንም ቀበርቾ እና የመሣሠሉትን በማጨስ አይደለም
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ...
Tuesday, 12 December 2017
በቤተክርስቲያንና በታቦት ጉዳይ ከተባረከው ወንድማችን ቢንያም ወርቅነህ ጋር የተደረገ ውይይትበቤተክርስቲያንና በታቦት ጉዳይ ከተባረከው ወንድማችን ቢንያም ወርቅነህ ጋር የተደረገ ውይይት
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 8 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 8 ) ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል ( የዮሐንስ ወንጌል 20 ፥ 30 እና 31 ) ይመልከቱ
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 8 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 8 )
Monday, 11 December 2017
መናፍቅ ማን ነው ? :-- ጥቂት ሰለ ሰማዕታቶቹ ደቂቀ እስጢፋኖስ፣ የቤተክርስቲያኒቱን አይን ስላጠፋው አረመኔውና ...
Sunday, 10 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 7 )የጌታ መገለጥ ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 7 )የጌታ መገለጥ የቃሉ መገለጥ ነው
Monday, 4 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 6 ) የጌታ መ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 6 ) የጌታ መገለጥ የቃሉ መገለጥ ነው በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ፥ 1 _ 18 መሠረት ደቀመዛሙርት የመጽሐፉን ቃል ገና ያላወቁ በመሆናቸው ወደ ቤታቸው ሲሄዱ ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተውጪ ቆማ ነበርና መላዕክት ነጫጭ ልብስ ለብሰው ታይተዋት ነበር ስለሆነም ዛሬ ከዚህ ምንባብ ተነስተን የመላዕክትን አገልግሎትና የሥራ ድርሻ በመጽሐፍቅዱስ ምን እንደሚመስል በሰፊው የምንመለከተው ጉዳይ ይሆናል ትምህርቱን በመከታተል ተባረኩ
‹
›
Home
View web version