Thursday, 28 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 12 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 12 ) በውኑ የዛሬዎቹ ባሕታውያን መቊጠርያና በትረ መስቀል ይዘው ስለተነሱ በቀዝቃዛ የበርሜል ውሃ ሰዎችን ስላጠመቁ ዮሐንስ መጥምቁን ይወክላሉን ? ይህንኑ አስመልክቶ MAJOR PROPHET ሜጀር ፕሮፌት ተብዬዎቹን የወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ነቢያትንስ እንዴት እንያቸው ? እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል የማቴዎስ ወንጌል 11 : 11
Monday, 25 December 2017
Saturday, 23 December 2017
Monday, 18 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 10 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 10 ) ነጻ ላለመውጣት ወይም ላለመፈወስ ምክንያታዊ መሆን ( ሁለተኛው የፈሪሳውያን ምክንያት ) ወእመዋዕለ ዮሐንስ መጥምቅ እስከ ይእዜ ትትገፋዕ መንግሥተ ሰማያት ወግፉአን ይትማሰጥዋ ከመጥምቁ ዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች ግፈኞችም ይናጠቋታል የማቴዎስ ወንጌል 11 ፥ 12 ፤ ቁጥር 7 _ 19 From the days of John the Baptist until now the kingdom heaven has suffered violence and the violence take it by force ( Matthew 11 : 12 )
Friday, 15 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የዲያብሎስ ስራ የፈረሰው ወደፊትም የሚፈርሰው በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ እንጂ በባሕታዊ መቁጠርያ በእመት , በጸበል ወይንም ቀበርቾ እና የመሣሠሉትን በማጨስ አይደለም
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ክፍል አምስት ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 9 ) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት 3 : 8 የዲያብሎስ ስራ የፈረሰው ወደፊትም የሚፈርሰው በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ እንጂ በባሕታዊ መቁጠርያ በእመት , በጸበል ወይንም ቀበርቾ እና የመሣሠሉትን በማጨስ አይደለም
Tuesday, 12 December 2017
Monday, 11 December 2017
Sunday, 10 December 2017
Monday, 4 December 2017
የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 6 ) የጌታ መ...የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Challenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 6 ) የጌታ መገለጥ የቃሉ መገለጥ ነው በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ፥ 1 _ 18 መሠረት ደቀመዛሙርት የመጽሐፉን ቃል ገና ያላወቁ በመሆናቸው ወደ ቤታቸው ሲሄዱ ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተውጪ ቆማ ነበርና መላዕክት ነጫጭ ልብስ ለብሰው ታይተዋት ነበር ስለሆነም ዛሬ ከዚህ ምንባብ ተነስተን የመላዕክትን አገልግሎትና የሥራ ድርሻ በመጽሐፍቅዱስ ምን እንደሚመስል በሰፊው የምንመለከተው ጉዳይ ይሆናል ትምህርቱን በመከታተል ተባረኩ
Subscribe to:
Posts (Atom)