Monday, 31 August 2015
008 የሚስቶች ሃላፊነት The Wife`s Responsibility ሚስቶች ለጌታ እንደሚገዙ ለባሎቻቸው እንዲሁ ይገዙ የሚለው ሃሳብ የጋብቻ መሥራች እግዚአብሔር ያደረገውና ከሚስቶችም የሚጠብቀው ነው ኤፌሶን 5 ፥ 22 ብዙዎች ሴቶች ዛሬ የሚናገሩት ከባሎቻቸው ጋር እኩል ሥልጣን እንዳላቸው ነው ሴቶች ባሎቻቸውን ባለቤት ማድረግ አለባቸው ሥልጣናቸውንም መውደድ አለባቸው ብዙዎች ግን ይህንን ሃሳብ ከትክክለኛ ነገር እንዳልወጣ አድርገው ያቃቂሉታል ማለትም አይቀበሉትም ከዚህ የተነሳ ባሎች በጣም ጠቃሚ እንዳልሆኑና ከሚስቶቻቸውም እንደማይበልጡ ይናገራሉ ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ ሚስቶች ደግሞ በሁሉም ለባሎቻቸው ይገዙ ይለናል ኤፌሶን 5 ፥ 23 እና 24 እንዲህ በሚኖሩበት ጊዜ ሁለቱም ወገኖች የሚካሰሱበት ሌላውንም ጣልቃ ለማስገባት የሚሰጡት ክፍተት የለም የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ ባል ነው ለብዙ ሴቶች ጋብቻ ለለሴሪሞኒ ቀን የሆነ ብቻ ይሆናል በሴቶች ኦዲየንስ በኩል ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መጥፎ ጠባይና መንቆጥቆጥ ይመጣና ጋብቻው ተቀባይነት የሌለው በደንብ ያልተጠበቀና ትክክለኛ ያልሆነ ይሆናል ጥቂት ሴቶች ያላቸው አቅርቦት እንዴት ታዋቂ እንደሚሆኑና ጣፋጭነትን ጭምር ነው ጥቂት ሴቶች አሁንም የሚያስቡት ይህንን መንገድ ነው ይሁን እንጂ በጋብቻ ምልከታ ውስጥ ግን እንዲህ ያለ ጣፋጭነት የለም በእርግጠኝነት ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር በሥልጣን እኩል አይደለችም ሚስትም ከባልዋ ሥልጣን በታች እንደሆነች ሁሉም ሰው ማመንና እውቅና መስጠት አለበት ባል የሚስት ራስ ብቻ ሳይሆን መሪም ነው ነገር ግን ባል ሚስቱን እንዴት እንደሚወዳት ማሳየቱን መግለጽ አለበት ማለትም መሪነቱ ከምሳሌነቱ ጋር አብሮ መገለጽ አለበት አንድ ጊዜ በቃ አለቃ ነኝ ወይም አለቃ ሆኛለሁ እያለ በቤት ውስጥ ክብደት መሆን የለበትም ይህ ሚስቱን የመውደዱ ሁናቴ ደግሞ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ከሆነበት መንገድ ጋር የተያያዘ ነው እንደገናም ሚስት ለባልዋ መገዛት አለባት በዚህ በባልዋ ሥልጣንም መማረክና መሸነፍ ይኖርባታል ይህ በባል ሥልጣን የሆነ መማረክና መሸነፍ ከሌለ በዚህ ሥልጣን ወንድ ሴትን መምራት አይችልም በዘፍጥረት መጽሐፍ እግዚአብሔር ሚስትን ያለው የባል ረዳት ነው እርሷ የእርሱ ረዳት ናት ለእርሱ ተስማሚ ወይንም ምቹ ረዳት ናት የጋብቻ መሠረታዊ ዋናና መነሻ ነጥብ ተስፋ እንዲኖርህና ውጤታማ እንዽትሆን ነው ባልና ሚስት እኩል ሥልጣን ሲኖራቸው ስለምን እንደሚያወሩ አያውቁም ምክንያቱም በአብዛኛው የእግዚአብሔርን ቃል አልመረመሩም ስለሆነም እነዚህ ተጋቢዎች በፍጻሜ ይፋታሉ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ መሠረታዊ ቃል ባሻገር በምንሰማው የቪዲዮ ትምህርት በብዙ ይባርከን ያስተምረን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Saturday, 29 August 2015
007 የሚስቶች ሃላፊነት The Wife`s Responsibility ሚስቶች ለጌታ እንደሚገዙ ለባሎቻቸው እንዲሁ ይገዙ የሚለው ሃሳብ የጋብቻ መሥራች እግዚአብሔር ያደረገውና ከሚስቶችም የሚጠብቀው ነው ኤፌሶን 5 ፥ 22 ብዙዎች ሴቶች ዛሬ የሚናገሩት ከባሎቻቸው ጋር እኩል ሥልጣን እንዳላቸው ነው ሴቶች ባሎቻቸውን ባለቤት ማድረግ አለባቸው ሥልጣናቸውንም መውደድ አለባቸው ብዙዎች ግን ይህንን ሃሳብ ከትክክለኛ ነገር እንዳልወጣ አድርገው ያቃቂሉታል ማለትም አይቀበሉትም ከዚህ የተነሳ ባሎች በጣም ጠቃሚ እንዳልሆኑና ከሚስቶቻቸውም እንደማይበልጡ ይናገራሉ ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ ሚስቶች ደግሞ በሁሉም ለባሎቻቸው ይገዙ ይለናል ኤፌሶን 5 ፥ 23 እና 24 እንዲህ በሚኖሩበት ጊዜ ሁለቱም ወገኖች የሚካሰሱበት ሌላውንም ጣልቃ ለማስገባት የሚሰጡት ክፍተት የለም የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ ባል ነው ለብዙ ሴቶች ጋብቻ ለለሴሪሞኒ ቀን የሆነ ብቻ ይሆናል በሴቶች ኦዲየንስ በኩል ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መጥፎ ጠባይና መንቆጥቆጥ ይመጣና ጋብቻው ተቀባይነት የሌለው በደንብ ያልተጠበቀና ትክክለኛ ያልሆነ ይሆናል ጥቂት ሴቶች ያላቸው አቅርቦት እንዴት ታዋቂ እንደሚሆኑና ጣፋጭነትን ጭምር ነው ጥቂት ሴቶች አሁንም የሚያስቡት ይህንን መንገድ ነው ይሁን እንጂ በጋብቻ ምልከታ ውስጥ ግን እንዲህ ያለ ጣፋጭነት የለም በእርግጠኝነት ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር በሥልጣን እኩል አይደለችም ሚስትም ከባልዋ ሥልጣን በታች እንደሆነች ሁሉም ሰው ማመንና እውቅና መስጠት አለበት ባል የሚስት ራስ ብቻ ሳይሆን መሪም ነው ነገር ግን ባል ሚስቱን እንዴት እንደሚወዳት ማሳየቱን መግለጽ አለበት ማለትም መሪነቱ ከምሳሌነቱ ጋር አብሮ መገለጽ አለበት አንድ ጊዜ በቃ አለቃ ነኝ ወይም አለቃ ሆኛለሁ እያለ በቤት ውስጥ ክብደት መሆን የለበትም ይህ ሚስቱን የመውደዱ ሁናቴ ደግሞ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ከሆነበት መንገድ ጋር የተያያዘ ነው እንደገናም ሚስት ለባልዋ መገዛት አለባት በዚህ በባልዋ ሥልጣንም መማረክና መሸነፍ ይኖርባታል ይህ በባል ሥልጣን የሆነ መማረክና መሸነፍ ከሌለ በዚህ ሥልጣን ወንድ ሴትን መምራት አይችልም በዘፍጥረት መጽሐፍ እግዚአብሔር ሚስትን ያለው የባል ረዳት ነው እርሷ የእርሱ ረዳት ናት ለእርሱ ተስማሚ ወይንም ምቹ ረዳት ናት የጋብቻ መሠረታዊ ዋናና መነሻ ነጥብ ተስፋ እንዲኖርህና ውጤታማ እንዽትሆን ነው ባልና ሚስት እኩል ሥልጣን ሲኖራቸው ስለምን እንደሚያወሩ አያውቁም ምክንያቱም በአብዛኛው የእግዚአብሔርን ቃል አልመረመሩም ስለሆነም እነዚህ ተጋቢዎች በፍጻሜ ይፋታሉ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ መሠረታዊ ቃል ባሻገር በምንሰማው የቪዲዮ ትምህርት በብዙ ይባርከን ያስተምረን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Friday, 28 August 2015
006 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church" ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31 ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3 ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ Father`s leadership position withn the family is evil and outdated እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን የተወደዳችሁ ወገኖች የባሎች ሃላፊነት ( The Husband`s Responsibility ) የሚለውን ትምህርት እንግዲህ በክፍል ስድስት ያሬዳዊና መንፈሳዊ ዝማሬ እናጠቃልላለን የክፍል ሰባት ትምህርታችን ደግሞ የሚስቶች ሃላፊነት (The Wife`s Responsibility ) በሚል አርስት የሚጀምር ይሆናል ይህንንም ትምህርት በዚህ መልኩ በኦድዮና በፓወር ፖይንት ሥዕላዊ መግለጫ መረጃነት ድጋፍ እየሰ ጠን የምናቀርበው ስለሆነ በማስተዋል እንድትከታተሉት ለማሳሰብ እንወዳለን ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
005 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church" ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31 ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3 ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ Father`s leadership position withn the family is evil and outdated እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Tuesday, 25 August 2015
004 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church" ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31 ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3 ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ Father`s leadership position withn the family is evil and outdated እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
003 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church" ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31 ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3 ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ Father`s leadership position withn the family is evil and outdated እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Monday, 24 August 2015
002 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church" ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31 ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3 ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ Father`s leadership position withn the family is evil and outdated እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
001 የባሎች ሃላፊነት The Husband`s Responsibility ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት መንፈስ ሚስቶቻቸውን መውደድ አለባቸው ክርስቶስ ራሱን ለቤተክርስቲያን እንደሰጠ እራሳቸውን ለሚስቶቻቸው መስጠት አለባቸው የባሎች ራስን ለሚስቶቻቸው የመስጠት ጠቀሜታ ለሚስቶች እውነተኛ ወዳጅነትን ጥልቅ ፍቅርን ለማሳየት ነው የባል የመጀመርያው እና ትልቁ ሃላፊነት በማይወድቅ ፍቅር ሚስቱን መውደድ በቅድሚያ ባሎች ይህንን ለማድረግ መሞከር አለባቸው ነገር ግን ጥረታቸው ጊዜ በመስጠት ያነሰ ነው ባሎች ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድን መገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሚስቶቻቸው የጠየቁትን ዋጋ መስጠት ሁልጊዜ መጀመር አለባቸው Men often begin to take their wives for granted , not realizing they are to love them "as Christ loved the church" ይህ ታድያ ማለቅያ የሌለው የፍቅር አጥር እግዚአብሔር በከፍተኛ ደረጃ የደለደለው ከበድ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባትን ያመጣል ይህ ዓይነቱ መንገድ ደግሞ ክርስቶስ ለሙሽራዋ ቤተክርስቲያኑ የሚጠነቀቅበት መንገድ ነው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ፍቅሩን አያቆምም ፣ አይተውም ነገር ግን ይቅር ይላል ይረዳል ከሚስቱ ጋር ሆኖ በትዕግሥቱና በቻይነቱ አብሮ ይሠራል Christ never gives up on the church but rather forgives , understands , is patient with tolerates and works with his wife to be ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን ጋር እንዴት እንደሚሠራ ያወቀ ባል እንዴት ሚስቱን ማከም ማዘጋጀት እንዳለበት ማወቅ አለበት ኤፌሶን 5 ፥ 28 _ 31 ባል በቤት ውስጥ ራስ ሆኖ ትክክለኛ የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ከእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ያለን የባል ሥልጣንና መረዳት ሊኖረውና ሊይዝ ያስፈልጋል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 3 ጥቂት ባሎች በቤተሰብ ውስጥ ባለ የአባትነት መሪ ሥልጣን ቦታ ክፉና ያረጀ ጊዜ ያለፈበት ዘመናዊ ያልሆነ ሆነው ይታያሉ ይስተዋላሉ Father`s leadership position withn the family is evil and outdated እግዚአብሔር ለባል በሰጠው ቦታ ሚስቱንና ልጆቹን በፍቅርና በጨዋነት እንዲመራ ትከሻውን ሰፊ የሚያደርግበት ኃላፊነት ነው እግዚአብሔር መሠረታዊና መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርት ያለበት የቤተሰብ አቋም አውጥቷል ቲቶ 2 ፥ 1 _ 5 ከዚህ የቃሉ መመርያ ባሻገር ጌታ እግዚአብሔር በምንሰማው የቪድዮ ትምህርት ይባርከን አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
Saturday, 22 August 2015
Thursday, 6 August 2015
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Mea...
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Mea...: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Meaning for today ክፍል ዘጠኝ ዛሬን ስንጠይቅ ለክርስቲያኑ ...
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Mea...
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Mea...: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Meaning for today ክፍል ዘጠኝ ዛሬን ስንጠይቅ ለክርስቲያኑ ...
የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Meaning for today ክፍል ዘጠኝ
የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ?
ለዛሬ ያለው ትርጉም
Meaning for today
ክፍል ዘጠኝ
ዛሬን ስንጠይቅ ለክርስቲያኑ የጌታ እራት ትርጉሙ እንዴት ነው ? ሦስት የተያያዙ ሃሳቦች ለሃላፊ ጊዜ ፣ ለአሁን ጊዜና ለወደፊት ጊዜ ሊጠቅሙ የሚችሉ ሲሆኑ እነርሱም ተያይዘው ያሉና የተገናኙም ናቸው
1ኛ) የጌታ እራት የጌታን መታሰቢያ ጊዜ የምናስታውስበት ነው ጌታም እንዲህ ሲል ትዕዛዝ ሰጥቷል<< Do this in remembrance of me >> የሉቃስ ወንጌል 22 ፥ 19 ፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 24
_ 25 ይህ ለመኖርያችን ዋጋ ለመክፈል በአዕምሮ ወይም በሥጋ የምንጨነቅበት ሳይሆን ግሩምና ድንቅ የሆነውን የጌታን የማዳን ሕይወትና አገልግሎት ለማስታወስ ነው ይህ የጌታ እራት ጥልቅ የሆነውን ምሥጋናና አድናቆት ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ስላደረገልን ለመግለጽ ትልቅ በዓል ወይንም በእንግሊዘኛው Occasion
ነው
በአይሁድ የፋሲካ እራት ጊዜ የዕብራውያን ከግብጽ ባርነት ነጻ መውጣት የታወጀ አንድ ደረጃም ወደፊት የሄደ ነበረ በዘጸአት 12 ፥ 26 እና 27 ላይ እንዲህ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን እንዲህም ይሆናል፤ ልጆቻችሁ፦ ይህ አምልኮ ለእናንተ ምንድር ነው ? ባሉአችሁ ጊዜ፥ እናንተ፦ በግብፅ አገር በእስራኤል ልጆች ቤቶች ላይ አልፎ ግብፃዊያንን በመታ ጊዜ፥ ቤቶቻችንን ያዳነ የእግዚአብሔር የማለፉ መሥዋዕት ይህች ናት ትሉአቸዋላችሁይለናል በመሆኑም በዚህ በሐዲስ ኪዳኑ የጌታ እራት ደግሞ ክርስቲያኑ ከኃጢአት ነጻ መውጣቱን ፣ ከሞት ሥቃይ መከራ በአካልና በአዕምሮም ሳይቀር ፋሲካችን በሆነው ክርስቶስ እንደገናም ነጻ መውጣቱንና መላቀቁንም ጭምር ያውጃል( 1ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 7 ፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 26 )
2ኛ ) ሁለተኛው የጌታ እራት ጊዜ ፦ብርታት የማግኘት ፣ ጉልበት የማግኘት ፣ የመታደስ ጊዜ ፣ የመተሳሰርና የቁርባን ጊዜ ነው እንደ ተሳትፎአችን መጠን የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ትርፉ ሕይወትን መስጠት ነው( ሮሜ 5 ፥ 10 ፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 16 ) ስለዚህ በክርስቶስ ትንሣኤ ባለ መንፈስ ውስጥ ሥልጣንን አግኝተን እንመገባለን እናድጋለን ዮሐንስ ዊስሊ ይህንን ጥንካሬ ያውቃል በአማካኝ በየአራት ወይም አምስት ቀን በረጅም ጊዜና ፍሬያማ ሥራው ወይንም የሕይወት ታሪኩ ቁርባኑን የወስዳል ያለ ጌታ እራት እግዚአብሔር ሥልጣንን አይሰጠንም ነገር ግን ለእኛ የጌታ እራት ተቋም አዘጋጅቷል እንደገናም ለግንኙነት መንገድና ዘዴ ጸሎትንና የእግዚአብሔር ቃል መስማትን ሰይሟል የዮሐንስ ዊስሊ መመርያ ሁልጊዜ ጠንከር ያለ ፣ ማሰብንና ማመዛዘንን የተገባን እንድንሆን አስችሎናል
3ኛ) ሦስተኛውና የመጨረሻው የጌታ እራት ጊዜ ቃልኪዳንን የማደስ እና ተስፋ የማድረግ ጊዜ ነው ነገር ግን ራሳችንን ቃል በቃል ማረጋገጥና የጥራት ሙከራ ወይንም ፈተና ማድረግ አለብን የጌታን እራት ተካፍለን የምንበላበት አኳኋን ዋጋ ያለው ነው( 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 28 እና 29 ) እንደገናም የእርሱ ሕዝቦች ሙሉ በሆነ የመታደስ ተስፋ ለክርስቶስ የተሰጠንበትን እናድሳለን እርሱ እስኪመጣ ድረስ ( 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 26 ) ክርስቶስ ከተመለሰ በኋላ በእርሱ መንግሥት ውስጥ በእርሱ አካላዊ መገኘት ከእርሱ ጋር ተካፍለን እንበላለን ( የማቴዎስ ወንጌል 26 ፥ 29 ) የተወደዳችሁ ወገኖች የጌታን እራት ትምህርታችንን በዚህ የክፍል ዘጠኝ ትምህርት በማጠቃለል እንደመድማለን ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካላችሁ በዚሁ በፌስቡክ አድራሻችን በብሎጎቻችንና በጎግል አድራሻችን ልትልኩልን ትችላላችሁ ወገኖቼ ትምህርቱ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ዘጠኝ ድረስ በየተራ የተለቀቀ ስለሆነ ሕይወታችንን የሚመሠርት ነውና በመደጋገም እንድትከታተሉት እንድታጠኑትም ማሳሰብ እወዳለሁ ለሌሎችም ወገኖቻችን ይጠቀሙ ዘንድ ሼር አድርጉት በተረፈ በሚቀጥሉት ሌሎች አዳዲስ ትምህርቶችና የትምህርት አርዕስቶች እስክንገናኝ ሰላም ሁኑ በማለት የምሰናበታችሁ
የJoshua Breakthrough Renewal Teaching
and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ
ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ነኝ
God bless
all People of God amen and amen.
Tuesday, 4 August 2015
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Bi...
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Bi...: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Biblical teachings ክፍል ስምንት በ1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 16 መሠረት ሐዋርያው...
የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Biblical teachings ክፍል ስምንት
የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ?
መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች
Biblical teachings
ክፍል ስምንት
በ1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 16 መሠረት ሐዋርያው ጳውሎስ በጌታ እራት ላይ ጣዖት ማምለክን መሐል ስላስገቡ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን ይገስጻል ይህ አመንዝራነት ነውና የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን ? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን ? እያለ ያመሣክራል የግሪኩ ቃል ትርጉም ስለ ቅዱስ ቁርባን ( Holy Communion ) እንዲህ ይላል ኅብረት የማድረግ ልምምድና መካፈል እንደሆነ ይናገራል ከክፍሉ ማለትም Context (ከኮንቴክስቱ ) እንደምናየው ጳውሎስ ያለው ክርስቲያን ወይኑና ኅብስቱን በሚካፈልበት ጊዜ በክርስቶስ ውስጥ ያለውን የሞቱንና የትንሣኤውን ሕይወት ጥቅም እየተካፈለ ነው የዚህ ነገር ዋናው ጥቅሙ ኃጢአታችን ይቅር ለመባሉ ክርስቶስ ደም ውስጥ ሙሉ የሆነ ዋስትናና መጽናናት ስለተሰጠን ነው የክርስቶስ ኃይልና መገኘት ዋስትና የጋራ እና የሁሉ እንደገናም ለሁሉም የሆነችዋ
ቤተክርስቲያን በመያያዝ ከክርስቶስ አካል ጋር አንድ አካል የምንሆንበት ነው( 1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 16 _ 24 ) አንዱ እንጀራ የሚተካው የኢየሱስን የሕይወት እንጀራ ነው ( ዮሐንስ ወንጌል 6 ፥ 35 ) ሁሉም አማኞች በጌታ እራት ጊዜ የሚበሉት ነው ምሳሌነቱ በክርስቶስ አካል ውስጥ ያለውን የክርስቲያኖች አንድነታቸውንና የጋራ ተሣትፎአቸውን ነው በሕይወት እንጀራ ላይ ትልቁ የኢየሱስ ንግጝር ከዚህ እንደሚከተለው በዚሁ በቃሉ ላይ ተዘግቧል ( ዮሐንስ ወንጌል 6 ፥ 25 _ 68 )ከዚህም ሌላ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በነበራቸው በምግብ ላይ የነበረ ኩራትና ስስ ት በ ጌታ ቁርባን ላይ እንደሚጫወቱና እንደሚቀልዱ ክፍሉ ይናገራል 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 17 _ 34 በመቀጠልም
የጌታን እራት ትምህርት ይገልጣል የበለጠ ዋጋ በመስጠትም ክርስቲያኑ በሚካፈልበት ጊዜ ለክርስቲያኑ ጥቅም እንዲሆን ጥሩ የሆነ ግምት ያለው ሁኔታን ይሰጣል (1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 23 _ 25 ) ከዚህ የተነሣ በእግዚአብሔር የፍርድ ውጤት ጊዜ መልካም ያላደረጉ ደክመው ነበር ፣ ታመውና ብዙዎቹም እንኳ አንቀላፍተው ነበር በማለት ቃሉ ይነግረናል ( 1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 27 _ 34 )
የጌታን እራት ሥልጣን ለመጥፎ ነገር ላዋሉ ሰዎች ለምን ጳውሎስ ታድያ ጠንካራ ቃላትን መናገር ወደደ ? ስንል የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በደንብ ወይም እንደሚገባ ለጌታ አካል እውቅና አልሰጡም ወይንም የጌታን አካል አልለዩም ነበር ሃብታም የቆሮንቶስ ሰዎች ደሃ በሆኑ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች ስስታም ሆነው በሚበሉት የምግብ ልምምዶቻቸው አፍረዋል ተሸማቀዋል የክርስቶስ አካል የሆነችውን የእውነተኛዋን ቤተክርስቲያን ተፈጥሮ ካልለየን እንደገናም ማኅበራዊ ክፍሎችን እሽቅድምድሞችን የቀለም ልዩነቶችን ለይተን ካላወጣን ችግር ነው ( ገላትያ 3 ፥ 28 ) በሌላ መልኩ ኅብስቱንና ወይኑን የሚወስድ ክርስቲያን ጸጋ በጎደለው ጠባይ ወይም አድራጎት በመለየት ውስጥ ቢወድቅ ያ ክርስቲያን በቀጥታ ሊባረክ ሥልጣን አይሰጠውም በሚያስፈራ በዚህ አኳኋን የጌታን ኅብስትና ወይን የወሰደ ነውና ይህ ሊሆንለት አይችልም እንዲህ ዓይነት ሰው ጥፋተኛና በደለኛ ፣ ኃጢአተኛ የክርስቶስ አካልና የደሙ ም ተቃራኒ ነው ( ገላትያ 3 ፥ 27 ) የክፍል ስምንት ትምህርታችንን እንግዲህ በዚሁ እንቋጫለን በክፍል ዘጠኝ ትምህርቶቻችን እስክንገኛ ሰላም ሁኑ በማለት የምሰናበታችሁ
የJoshua Breakthrough Renewal Teaching
and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ
ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ነኝ
ተባረኩልኝ ለዘላለም
Subscribe to:
Posts (Atom)